የአልሸባብ መረብ ያጠመዳቸው የኬንያ ሥራ አጥ ሴቶች

በኬንያ የተንሰራፋው ሥራ አጥነት ለመንግሥትና ለአካባቢው ሠላም የፀጥታ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በተለይ የኬንያ ሥራ አጥ ሴቶች የአልሸባብ መረብ ውስጥ መግባታቸውን የአልጀዚራ ዘገባ ያትታል፡፡ እንደ ዘገባው የምሥራቅ አፍሪካን አካባቢ ፀጥታ እያናጋ የሚገኘው ፅንፈኛው አሸባሪ... Read more »

ጥንትም የነበርነው፤ ዛሬም ያለነው እኛ!

ኢትዮጵያ ጥንታዊትና ታላቅ ሀገር ነች፡፡ በአለማችን ጥንታዊ ከሚባሉ የመንግስትነት ታሪክ ካላቸው ሀገራት ተርታ ነበርን፡፡ የሮማው የባይዛንታይን ኢምፓየር በአለም ገናና በነበረበት፤ የግሪክ ስልጣኔ የፈላስፋና የሊቃውንቶቹ ታላቅነት ገዝፎ በአለም በረበበበት የሩቅ ዘመንም ኢትዮጵያና ልጆችዋ... Read more »

ተቋማቱ ለምን መናበብ ተሳናቸው?

በአዲስ አበባ ስሟንና ደረጃዋን የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ለማስፋፋት ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከአምና ጀምሮ አንድ መቶ ስድስት ሚሊዮን ተመድቦለት በከተማዋ ዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች እየተሠራ የሚገኘው የእግረኛ መንገድ ለዚህ አንድ ማሳያ ይሆናል፡፡ ይሁንና... Read more »

ብዝሃነት ድምቀትም ጉልበትም

ኢትዮጵያ ከ80 በላይ በሚሆኑ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የተገነባች፤ ይህም ድምቀት ሆኗት ለበርካታ ዓመታት የኖረች አገር ነች፡፡ ይህ ህብረ ብሄራዊነት የልዩነት ምንጭ ከመሆን ይልቅ ውበት፤ የጥል ግድግዳ ከመገንባት ይልቅ የመቀራረብ ድልድይ ሆኖ አንዱ ጋር... Read more »

ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን ለማጣጣም

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአዲስ አበባበ ከተማ ‹‹በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ መልዕክት የፊታችን ቅዳሜ ለአስራ ሦስተኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ ይሁን እንጂ አሁን አሁን ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን አጣጥሞ በመሄድ ረገድ ክፍተቶች እየተስተዋሉ... Read more »

ሶርያዊያኑ እኛን ለማስተማር ይሆን የተላኩት ?

በማህበራዊ ድረ ገጾች ሰሞኑን ከሚሰራጩት ምስሎች መካከል በስደት መጥተው በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምጽዋት የሚጠይቁት ሶርያዊያን የብዙዎች መነጋገሪያ ሆነዋል፡፡ ለዓመታት በእርስ በርስ ግጭት የቆየችው አገር ዜጎች ለስደት ተዳርገው ይህን አስከፊ ጽዋ መጎንጨታቸውን የሚያሳዩትን... Read more »

‹‹አለመረጋጋቱ በለውጡ ተቃዋሚዎች ከኋላ የሚቀነባበር ነው›› አቶ ሌንጮ ለታ የኦዴግ ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በምዕራብ ኦሮሚያ የሚታየው አለመረጋጋት የህዝብ ለህዝብ ግጭት የፈጠረው ሳይሆን፤ የለውጡ ተቃዋሚ ኃይሎች ከኋላ ሆነው የሚያቀነባብሩት እንደሆነ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴፓ) ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ተናገሩ፡፡ አቶ ሌንጮ ከአዲስ ዘመን... Read more »

ፍርድ ቤቱ በሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውና በሌሎች ተጠርጣሪዎች የምርመራ መዝገብ ላይ ትእዛዝ ለመስጠት ለዛሬ ከሰዓት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድም ኢሳያስ ዳኘው፣ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩት ያሬድ ዘሪሁን፣ ተስፋዬ ኡርጌ፣ የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ  የነበሩት ኮሎኔል ጉደታ ኦላና እና ሌሎች... Read more »

የውጭ ኩባንያዎች በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ መሳተፍ አልቻሉም የሪል እስቴት አልሚዎች ከመንግሥት ጋር በመቀናጀት ሊሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፡- የውጭ ኩባንያዎች በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት በጋራ የቤቶች ልማት ግንባታ መሳተፍ አለመቻላቸው ተገለጸ፡፡ በቀጣይ የሪል እስቴት አልሚዎች ከመንግሥት ጋር በመቀናጀት በቤት ልማት ግንባታው ተሳታፊ እንደሚሆኑ ተጠቅሷል፡፡ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር... Read more »

የታክስ ገቢ ማነቃቂያና ማሳደጊያ ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- ሀገር አቀፍ የታክስ ገቢ ማነቃቂያና ማሳደጊያ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘመቻው የመገናኛ ብዙሃንን በማሳተፍ ግብር የመክፈል ባህልን ለማሳደግ ቁልፍ ሚና እንደሚኖረው ተገልጿል፡፡ ‹‹ሚዲያና ገቢ›› በሚል ርዕስ ከመገናኛ ብዙሃን... Read more »