
የኢትዮጵያ ባሕል ስፖርቶች ፌዴሬሽን በጥናትና ምርምር፣ በትምህርት ባለሙያዎች አቅም ግንባታ እና ስልጠናዎች ላይ ለመሥራት ከኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት አድርጓል። ስምምነቱ የባሕል ስፖርቶችን በኅብረተሰቡ ዘንድ ተዘውታሪ ለማድረግ የሚያስችል እንደሆነም ተጠቁሟል። በበርካታ... Read more »

የኢትዮጵያን ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የመረጃ ቋት አዝሎ ከጫፍ ጫፍ ሲጓዝና ሲያጓጉዝ የነበረው የዘመን መርከብና መረብ ዛሬም በጉዞው አልተገታም። ብቻውን ተነስቶ፣ በብቸኝነት ዛሬን የዘለቀው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የትናንትናውን ያለፈበትን መንገድ ዛሬም “አዲስ ዘመን... Read more »

በሳምንቱ መጨረሻ በርካታ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች ሲካሄዱ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በተሳተፉባቸው የተለያዩ ውድድሮች ውጤታማ ሆነው አሳልፈዋል። በጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች ረጅም ዕድሜን ያስቆጠረው የቦስተን ማራቶን ትናንት ከመካሄዱ አስቀድሞ የተከናወነው የ5 ኪሎ ሜትር... Read more »

የሰባቱ የዓለማችን ትልልቅ የማራቶን ውድድሮች (ቶኪዮ፣ ለንደን፣ ሲድኒ፣ በርሊን፣ ቺካጎና ኒውዮርክ) ማራቶኖች አካል የሆነው የቦስተን ማራቶን ዛሬ ይካሄዳል። ለ129ኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ ውድድር ከ32 ሺህ በላይ ሰዎች ይሳተፋሉ። የርቀቱ የዓለማችን ከዋክብት አትሌቶች... Read more »

የፋሽን ኢንደስትሪ በዓለም ላይ ትልቅ ኢኮኖሚ ይንቀሳቀስበታል። በዚህም ከዘርፉ ተዋናይ አልፎ እንደ ሀገርም ያለው ጥቅም ቀላል አይደለም። ፋሽን ለሚከተሉ ግለሰቦችም የራሱ ጥቅም እንዳለው ይታወቃል። ፋሽን መከተል ቁመና እንደሚያሳምርና በራስ የመተማመን ስሜት እንደሚያዳብር... Read more »

ማን አልሞሽ? ያሏት ከእንቡጥ አበባ የተገኘች እጹብ ቅመም መሳይ…ታለመች በፍቅር፣ ታለመች በጥበብ፤ መጣች ደግሞ ከሰለሞን መጎናጸፊያ ንጥት! ፍክት! ያለውን የጥበብ ቀሚሷን ለብሳ፣ ጸአዳ ነጠላዋን አገልድማ፣ ውብ ደመግቡ ፊቷን በማይለያት ፈገግታ የመስከረምን ፀሐይ... Read more »

ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጽ ብሏል ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)። የዚህ ሳምንት ሌላኛው ትውስታ ባለክራሩን የሙዚቃ አርበኛ ካሳ ተሰማን አስከትሎ ወደ ኮሪያ የሄደው የኢትዮጵያ አርበኞች ታሪክ ነው። ሚያዚያ 8... Read more »

የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ እነሆ የዚህ ዓመት የፋሲካ በዓል በዚህ ሳምንት ሆነ። ይህ ሳምንት ደግሞ በዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ ስማቸው ቀድሞ የሚጠቀሰው ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የተሰውበት ሳምንት ነው። የኢትዮጵያ ታሪክ የሚጀምረው ከአጼ ቴዎድሮስ እስከሚመስል... Read more »
‹‹ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አያድርም›› የሚል አባባል አለን፡፡ በበዓል ሰሞን ይህ አባባል ይደጋገማል፡፡ መልዕክቱም፤ ጎረቤት ይህን አደረገ ብለን ያለአቅማችን ማድረግ የለብንም ለማለት ነው፡፡ ጎረቤት በግ የመግዛት አቅም ቢኖረው፤ የእኛ አቅም ደግሞ ዶሮ... Read more »

ለዓመታት ተቋርጦ የቆየው የመላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎችን ዳግም ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባለፉት 9 ወራት በስፖርቱ ሴክተር ያለውን ክፍተት በጥናት በመለየት ወደ ትግበራ የገባ መሆኑንም ጠቁሟል። በበርካታ... Read more »