የሳምንቱ ቅይጥ ታሪኮች

ዓመተ ምህረት ከቀየርን እነሆ ሁለት ሳምንታት አለፉን። በታሪክ ውስጥ ዓመተ ምህረት ትልቅ ቦታ አለው። በምንጠቅሳቸው ታሪኮች ውስጥ ‹‹ከ…ዓመታት በፊት›› የምንለው ቁጥሩ እየጨመረ ይሄዳል ማለት ነው። በሌላ በኩል አዳዲስ ተጨማሪ ታሪኮች ይኖራሉ ማለት... Read more »

 የትወና የበዓል ፕሮግራሞች

ጥሎብኝ ሚዲያ መከታተል በጣም እወዳለሁ። ከልጅነቴ ጀምሮ ሬዲዮ ተለይቶኝ አያውቅም፤ አሁን ደግሞ ዘመኑ ያመጣቸውን የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችና ቴሌቭዥን እከታተላለሁ። ይህን የምለው የኔን ታሪክ ለመናገር ሳይሆን ሚዲያ ለመከታተል የተገደድኩበትን ልማድ ለመናገር ነው፤ በዚህም... Read more »

 ፍቅር ጌታ

ፀሐይ ውበታም ሴት ናት፡፡ ተፈጥሮ የአንዲትን ውብ ሴት ፈገግታ ፀሐይ አድርጎ ህዋ ላይ የሰቀላት ይመስለኛል፡፡ ዓለም የደመቀችው በፀሐይ በተሳለችው የሴት ልጅ ፈገግታ ነው፡፡ እሷን ሳይ እንዲህ ብቻ ነው የማስበው፡፡ የምሠራበት ቦታ ሰርቪስ... Read more »

 «ይቺ ናት ኢትዮጵያ!»

ክፍል 2 ከሁለት ሳምንት በፊት መስከረም 2 ቀን 2016 ዓ.ም ‹‹ይቺ ናት ኢትዮጵያ›› በሚል ርዕስ ስለኢትዮጵያ የተፈጥሮ ብዝሃነት አስገራሚነት ማስነበባችን ይታወሳል። በአንድ ወር ውስጥ፣ በአንድ ሳምንት ውስጥ፣ በአንድ ሰዓትና ደቂቃ ውስጥ፤ በአጠቃላይ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

ቆየት ካሉ የአዲስ ዘመን ትውስታዎች ከተለያዩ ዓመተ ምህረት እትሞች መርጠን ለዛሬ አቅርበናል:: አምስት አንበሶች ሁለት ሰው ገደሉ፣ የሎተሪ ቲኬት ስለሰረቀው ግለሰብ፣ ከነጭ ጋር አብራችሁ ተሳፍራችኃል በሚል ተይዘው ስለታሰሩት የጥቁሮች ጉዳይ፣ እንዲሁም ከፊታችን... Read more »

 ወላጆችም ይማሩ!

ከዓመታት በፊት ለበዓል ወደ ቤተሰብ በሄድኩበት አጋጣሚ አንድ መምህር ጓደኛዬን አግኝቼው ያጫወተኝ ነገር በትምህርት አጋጣሚዎች ሁሉ ትዝ ይለኛል። ይህ ጓደኛዬ አብረን የተማርን ሲሆን እሱ እዚያ የተማርንበት ትምህርት ቤት ውስጥ መምህር ሆነ። በተገናኘን... Read more »

 «ቀሲል» – የተፈጥሮ ውበት መጠበቂያ

በሀገራችን ተፈጥሯዊ የውበት መጠበቂያዎችን መጠቀም የተለመደ ነው። በተለይ ዘመናዊ መዋቢያዎች ከመምጣታቸው በፊት ከተፈጥሮ ንጥረ ነገሮች በባህላዊ መልኩ የሚዘጋጁ መዋቢያዎች በብዛት ጥቅም ላይ ይውሉ ነበር። አሁንም ቢሆን በአብዛኛው የገጠሪቱ አካባቢዎች የተለያዩ የተፈጥሮ መዋቢያዎች... Read more »

ዲፕሎማትና የታሪክ ምሁሩ ኅሩይ

 ስለኢትዮጵያ ቀደምት ታሪኮች ሲጠቀስ የእኚህን ምሁር ስም መጥቀስ የተለመደ ነው።በብዙ የታሪክ ድርሳናት ውስጥ የእርሳቸው መጻሕፍት ምንጭ ተደርገው ይጠቀሳሉ።‹‹ከንግሥት ሳባ እስከ ዓድዋ›› ከሚለው መጽሐፋቸው ጀምሮ የኢትዮጵያን የጥንት፣ የመካከለኛው ዘመን እና ዘመናዊ ታሪኮችን አስተዋውቀዋል።‹‹ወዳጄ... Read more »

 ስለ ነገው ምን ታስቧል?

የአንዳንዱ ሰው ግዴለሽነት ከማስገረም አልፎ ያናድዳል። ነገ ሌላ ቀን አይመስለውም። ውሎ አድሮ ስለሚከተል ችግር ፣ ስለሚኖር ተጽዕኖ አንዳች አያስብም።፡ ባገኘው አጋጣሚ ያሻውን ይናገራል። ምስሉን ፣ ፎቶውን በፈለገው መልኩ አዘጋጅቶ ለሚፈልጋቸውና ለማይፈልጉት ጭምር... Read more »

ሴትና ሴት

መጀመሪያ ያየኋት ከእናቷ ጋር ነው.. እሷን ከምትመስል መልከኛ እናቷ ጋር፡፡ ከሴት የተወዳጀ ሴትነት መልኩን በእሷ ነው ያየሁት፡፡ ከእናት የተወዳጀ ሴትነት ከአባት እንደተወዳጀ ወንድነት ይሆን? በትልቅነት የእናትን ክንድ ተደግፎ በጠዋት ከእንቅልፍ መንቃት፣ የዓለምን... Read more »