በሀገሪቱ በግለሰቦችም ሆነ በተቋማት ደረጃ የተለያዩ የቁንጅና ውድድሮች እየተዘጋጁ ይገኛሉ፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ አንዳንድ ተቋማት በየዓመቱ በመደበኛነት የቁንጅና ውድድርን ሲያዘጋጁ እየተመለከትን ነው፡፡ ከእነዚህ ተቋማት ውስጥ አንዱ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ነው፡፡... Read more »
ወላጆቿ ካወጡላት በዛወርቅ አስፋው ከሚለው መጠሪያዋ እኩል “የትዝታዋ ንግሥት” የሚለው ሕዝብ የሰጣት መጠሪያዋ ሆኗል። በቅርቦቿ ዘንድ መጠሪያዋ በዝዬ ነው። እሷም ታዲያ “በሙሉ ስሜ በዛወርቅ ሲሉኝ ሌላ ሠው የጠሩ ይመስለኛል” ትላለች። ትውልዷ በአዲስ... Read more »
አብዛኞቹ የኢትዮጵያ አርበኞች ታሪክ ከዓድዋ እና ከአምስት ዓመቱ የጣሊያን ቆይታ ጋር ይገናኛል። ኢትዮጵያ በፋሺስት ኢጣሊያ በተወረረችበት ወቅት ለአገራቸው ሉዓላዊነት ታግለው አኩሪ የጀግንነት ገድል ካስመዘገቡት አርበኞች መካከል አብዛኞቹ ድል ያስመዘገቡት እዚሁ ኢትዮጵያ ምድር... Read more »
ኢትዮጵያ የበርካታ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶች መዳረሻ ነች። የታሪክ፣ የባህል፣ የተፈጥሮ ሀብቶቿን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት /ዩኔስኮ/ በብዛት ካስመዘገቡ አገራት በቀዳሚነትም ትጠቀሳለች። ምድረ ቀደምትና የሰው ዘር መገኛነቷን ያስመሰከረች ጥንታዊት አገር እንደመሆኗ፣... Read more »
ምሳ ሰአት ነው። በርካታ ታዳሚ ከምግብ ቤቱ ቅጥር ተገኝቷል። ወጪ ገቢው በሚተራመስበት ሰፊ አጸድ ቦታ ይዘው የሚመገቡ ፣ ያዘዙትን ምግብ በተስፋ የሚጠብቁ ብዙ ናቸው። ከእነሱ ጠረጴዛ የቅርብ ርቀት የሚገኘው የእጅ መታጠቢያ እንደልማዱ... Read more »
ባሏ ትቷት የኮበለለው ጎረቤቴ ቡና ስትወቅጥ ይሰማኛል..ብቻዋን ልትጠጣው:: ጽናቷ እንዲህ ተክዤ ባለሁበት ሰዓት መበርቻዬ ነው:: ብቻዋን ጀግና የሆነች ሴት ናት:: ትላንት የማያስቆጫት..ነገ የማያስጎመጃት:: አንዳንድ ጊዜ እሷም መሆን እሻለው..ለምንም ለማንም ግድ የሌላትን ነፍሷን::... Read more »
ከተንጣለለው የቋራ አድማስ ስር ማልዳ የወጣችው የታሪክ ጀምበር ብሩህ የጥበብ ወጋጋን እየፈነጠቀች፤ የኪነ ጥበቡን መንደር በብርሃን አድምቃዋለች። ጥበብና ታሪክን በጀግንነት አስተሳስራ የያዘችው ገመድም ከማርጀትና ከመበጠስ ይልቅ ዘመናትን ተሻግራ እያደር መጥበቅና መድመቅን መርጣለች።... Read more »
የትምህርት ሚኒስቴር ከትናንት በስቲያ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞችን ውጤት ይፋ አድርጓል። ውጤቱ አስደንጋጭ ነው። ከግማሽ በላይ (50 በመቶ) ያመጡት 3 ነጥብ 2 በመቶ ብቻ ናቸው ማለት እንደ ቀላል... Read more »
አፍሪካ እንደምን ሰነበተች? በቅኝ ግዛት የጠላት ወረራ ድንበሯ ተደፍሮ እጇ በሰንሰለት ሲጠፈር፤ እምቢ…አሻፈረኝ ስትል ነጻነቷን አውጃ ለተቀሩት ሁሉ የነጻነትን ፍኖት ያሳየችው ኢትዮጵያ የአፍሪካ ባለውለታ ነች። በሌሎቹ የነጻነት ማግስትም አለሁላችሁ ስትል በሃሳብ ጫፍና... Read more »
የአንዳንድ ሰዎች ገድል በሰፊው ይዘመርለትና ገናና ይሆናል፡፡ የአንዳንድ ሰዎች ገድል ደግሞ በብዙዎች ዘንድ ልብ የማይባል፤ ይባስ ብሎም የማይታወቅ ይሆናል፡፡ የእኚህ ጀግና ታሪክ ደግሞ እንዴትም ቢገለጽ ጀግንነታቸውን ሊገልጸው አይችልም፡፡ በሰማይ ላይ እንደ ውሃ... Read more »