አዲስ ዘመን ድሮ

ኢትዮጵያ ታሪክና ትውስታዋን ጥላ ያላለፈችባቸው አቀበትና ቁልቁለቶች የሉም። እኚህ ሁሉ የኢትዮጵያ ታሪክና ትውስታዎች የአዲስ ዘመንም ናቸው፡፡ ዛሬ “አዲስ ዘመን ድሮ” እያለ የድሮውን ሀገርና ሕዝባችንን ያስታውሰናል። በመዲናችን አዲስ አበባ የመንግሥት ገንዘብ በነፃ ልስጣችሁ... Read more »

 በልጆቻቸው አደራ ተረካቢነት የዘመነው የአባት የሽመና ሙያ

ወጣት ሃያት ጀማል ትባላለች፡፡ ትውልድና እድገቷ በጎንደር ከተማ ነው፡፡ በሀገር ባህል አልባሳት ሥራ ላይ የተሰማራችው ሃያት ሙያውን ከአባቷ ነው የቀሰመችው። አሁንም ከአባቷ እና ከወንድሟ ጋር በመሆን ሙያውን በማዘመን ለማሳደግ ጥረት እያደረገች ትገኛለች፡፡... Read more »

 የአባቷ ጌጥ – ሲቲያና

ጋሽ ቴኒ ቦንገር፤ የቤታቸው የበኩር ልጅ ሆና የመጣችውን ድንቡሽቡሽ ሕጻን ልጅ ተመልክተው፤ ጌጥ እንደምትሆናቸው በመተማመን ስሟን ሲቲያና ሲሉ ሰየሙት። በጉራጊኛ የኔ ጌጥ እንደማለት ነው።ዳሩ ምን ያደርጋል ጌጤ ነሽ ሲሉ ያወጡላትን ሥም ትርጉሙ... Read more »

የ60ዎቹ ግድያ

ስያሜውን ያገኘው በሁለት ምክንያት ነው። የመጀመሪያው እና ዋናው የተገደሉት ሰዎች 60 መሆናቸው ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ዘመኑ በ1960ዎቹ መሆኑ ነው። ይህ ክስተት በጥቅሉ በተለምዶ የ60ዎቹ ግድያ እየተባለ ይጠራል። የተገደሉት ሰዎች ሲቆጠሩ 59 ናቸው... Read more »

 መዘዘኛው ሱፍ

ከቤታቸው ፊት ለፊት ሱቅ አለ ከሱቁ ጀርባ ደግሞ የጓደኛዋ የነትርሲት ቤት ነው፡፡ ሱቅ ብላ ወጥታ እነ ትርሲት ቤት ሳትሄድ የቀረችበት ጊዜ ትዝ አይላትም። ትርሲት የልጅነት ጓደኛዋ ባትሆንም ቤት ገዝተው ሰፈራቸው እስከገቡበት ጊዜ... Read more »

እምቢ አልወለድም!

ገና ሳይወለድ፤ ከእናቱ ሆድ ውስጥ ቁልቁል ተዘቅዝቆና በውሀው ተዘፍቆ ሲንሳፈፍ በሀሳብ ተውጦ ነበር። ከሆድ ውስጥ ሳለ ጀምሮ ከውጭ የሚከናወነውን ሁሉ የሚመለከት፣ የሚሰማ፣ የሚያስብ፣ የሚናገር፣ ሁሉንም ነገሮች አስቀድሞ የሚያውቅ በእውቀት ባህር የጠለቀ ጉደኛ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

እንደ ዓባይ ዥረት ፈሶ፤ እንደ ጣና ሐይቅም ተንጣሎ፤ ትናንትናን ከዛሬ አጋምዶ አዲስ ዘመን በትውስታዎቹ ያመላልሰናል። አንዴ ወደ ትናንት ደግሞም ወደዛሬ እየመለሰ የሕይወት ዘመን መስታየታችን ነው። ዓባይ አልነጠፈም፤ ጣናም አልደረቀም። የአዲስ ዘመን የትውስታ... Read more »

 ተወዳዳሪነታቸው እየጨመረ የመጣው የሀገር ውስጥ የቆዳ ውጤቶች

የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በዓለም ገበያ ተቀባይነታቸው እየጨመረ እንደሆነ ይነገራል፡፡ በተለይ ከቆዳ የሚሰሩ ቦርሳዎች በዓለም ገበያ ላይ ተወዳዳሪ ሆነው መቅረባቸው ተመራጭ እያደረጋቸው መሆኑን በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾች ይጠቁማሉ። የሀገር ውስጥ የቆዳ ምርቶች ጥራታቸውን ጠብቀው... Read more »

 ጉንደት እና የኢትዮጵያ የድል ታሪክ

ኢትዮጵያ ተደጋግመው የሚነገሩ የድል ታሪኮች አሏት፡፡ ታሪክ ደግሞ የአንዲትን ሀገር ምንነት ያሳያል፡፡ እነዚህ የኢትዮጵያ የድል ታሪኮች በተለያየ ጊዜና አጋጣሚ ይነገራሉ፡፡ ኢትዮጵያ ምን አይነት ሀገር እንደሆነችም ይናገራሉ፡፡ ለምሳሌ በዚህ ዓመት በዚህ ሰሞን የኢትዮጵያ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

ማታ ሊሰርቀን ከቤታችን የገባውን ሌባ፤ ጠዋት ሀገር ሰላም ብለን ማልደን ስንነሳ ከሳሎናችን ተኝቶ ብንመለከተው ምን ይሆን የሚሰማን? ይዞ የሚሄደውን ዕቃ እየተመለከተ ሲያሰላስል ድንገት በጠጅ የተሞላውን በርሜል ቢያገኝ ጊዜ፤ መጠጡ አስጎመዠውና ለቅምሻ ብሎ... Read more »