የየካቲት ወር ለጥቁር አፍሪካዊያን (በተለይም ለኢትዮጵያ) የድል ወር ነው ማለት ይቻላል። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በየካቲት ወር በርካታ ዓለም አቀፍም ሆነ የአገር ውስጥ ፖለቲካዊ ሆነቶች ተከናውነዋል። እንደየቀናቸው ወደ ፊት የምናያቸው ሆኖ ለዛሬው በየካቲር... Read more »
በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አዘጋጅነት የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ይካሄዳል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ ከስድስቱ አህጉራት የተወጣጡ 16 ቡድኖች የሚካፈሉ ሲሆን፤ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በሦስት ሃገራት ይወከላል፡፡... Read more »
ጠዋት ከእንቅልፌ ነቃሁ፡፡ በሬን ስከፍት አንድ ምንዱባን የምጽዋት አቆፋዳውን ይዞ በሬ ላይ ቆሟል፡፡ “ስለማርያም” አለኝ፤ ፊቱን በማጣት አሳዝኖ፡፡ ቀኑ ማርያም መሆኑን እሱ ነው ያስታወሰኝ፡፡ ከአንድ እስከ ሰላሳ ያሉትን ቀኖች ዝም ብዬ ነው... Read more »
አዲስ ዘመን የታሪክ ቋት መሆኑ ይታወቃል። በብዙዎች እንደ ተመሰከረለት ከሆነ ደግሞ የታሪክ ቋት ብቻ ሳይሆን ራሱ ታሪክ ነው። ይህንን ስንል ዝም ብለን ሳይሆን ባስቆጠራቸው ከ80 ምናምን አመታት በላይ ውስጥ ታሪክን ምንም ሳያስቀር... Read more »
ከንክኪ ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነው ቦክስ የተመልካችን ቀልብ በመሳብ ቦክስን የሚስተካከለው የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ለዚያም ነው ውድድሩ በሚካሄድበት ስፍራ ከፍተኛ የተመልካች ቁጥርና ድጋፍ የሚታየው፡፡ በዚህ ስፖርት በተለይ በከባድ ሚዛን በሚደረጉ ውድድሮች... Read more »
በ19ኛው እና በ20ኛው ክፍለ ዘመን በነበረ የጂኦግራፊ ፅንሰ ሀሳብ የአካባቢ ውሳኔ (Environmental determinism) የሚባል ነበር፡፡ አካባቢ (ተፈጥሮ) የሰውን ልጅ ሕይወት ሲቆጣጠር ማለት ነው፡፡ የዚህ ተቃራኒ ደግሞ አካባቢን መቆጣጠር (Environmental Possibilism) ይባል ነበር፡፡... Read more »
ብዙዎች በህይወት ዘመናቸው ሁሉ እጅግ የተደሰቱበትን ቀን አስታውሱ ቢባሉ የሠርግ ቀናቸውን እንደሚያነሱ ይገለጻል። ወላጆችም ቢሆኑ ልጅ ከወለዱበት ቀን ያልተናነሰና እጥፍ ድርብ የሆነ ደስታን የሚጎናጸፉት ልጆቻቸውን አሳድገው አስተምረውና ለቁምነገር ከማድረስ ባለፈ በወግ በማዕረግ... Read more »
37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በመጪው የካቲት ወር መጀመሪያ በመዲናችን አዲስ አበባ ይካሄዳል። የአህጉሪቱ መሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶች እና በርካታ የዓለም አቀፍ ተቋማት ድርጅቶች ኃላፊዎችና ሌሎች ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች በዚህ ስብሰባ ለመሳተፍ ወደ... Read more »
የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄና መልስ ውድድሮች ላይ ‹‹በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ማን ናት?›› ተብሎ ሲጠየቅ እንሰማለን። የሴቶችን ተሳትፎ ታሪክ በሚዘክሩ መድረኮችና የመገናኛ ብዙኃን አውታሮች ስሟ ይነሳል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ሮማነወርቅ ካሳሁን። በዛሬው... Read more »
በኳታሩ የዓለም ዋንጫ እስከ ግማሽ ፍጻሜ በመጓዝ ድንቅ ቡድን መገንባቷን ያስመሰከረችው ሞሮኮን ጨምሮ በዓለም ዋንጫው አፍሪካን የወከሉ፤ እንዲሁም በወቅታዊው የፊፋ ሃገራት ደረጃ መሰረት ከአፍሪካ ቀዳሚ ቡድኖች መካከል ከአንድ እስከ አምስት የተቀመጡትን ታላላቆቹን... Read more »