በመዲናችን አዲስ አበባ ተመሳስሎ ያልተሰራ፣ከጎኑ ማታለያ ያልተቀመጠለት፣አለያም ባዕድ ነገር ያልተቀየጠበት አገልግሎት ማግኘት ላሳር ነው። አሁን አሁንማ ቆመው የሚሄዱት ሰዎችም ተመሳስለው የተሰሩ እየመሰሉኝ መጥተዋል። የሚሸመቱ እቃዎችን ተዋቸው። ከአይን እይታ የዘለሉ ማታለያዎችን ጭምር መጠቀም... Read more »
እንዴት ሰነበታችሁልኝ? እናተዬ የሕይወት ሩጫ ፋታ አይሰጥም አይደል? የሚገርመው ደግሞ ሩጫችን ሲጨምር የምንሮጥለት ነገር እየቀነሰ መሄዱ የሩጫችንን ያህል የሮጥንለት ነገር አለመሙላቱ የስገርማል፡፡ ወይ ጉድ ከሰው ጋር ለየን፤ ከወዳጅ ጋር አራራቀን እኮ፡፡ ግለኝነቱ... Read more »
ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ስለመሆኗ አስረጂ የሆኑ በርካታ ምክንያቶች እንዳሉ ይታወቃል:፡ ከነዚህ ውስጥ ደግሞ በተለያዩ ጊዚያት የተገኙት የሉሲ፣አርዲና ሰላም ቅሪተ አካል በቂ ማረጋገጫዎች ናቸው፡፡ ከሰሞኑ ስካይ ኒውስ የተሰኘው ድረገፅ ባወጣው ዘገባ መሰረት... Read more »
ቅዳሜ ቀትር ላይ ነው፤ ሁለት እብዶችን በአንድነት ማየት ያልተለመደ ቢሆንም በአንዲት ትንሽ የገጠር ከተማ ሶስት እብዶች ጉባኤ ተቀምጠዋል። የእነዚህ እብዶች ካለወትሯቸው በቁም ነገር ማውራታቸውና መደማመጣቸው ደግሞ የጉዳዩን አሳሳቢነትና ክብደት ይናገራል። በእብዶች ታሪክ... Read more »
ሰዎች! እንዴት ነን? ሁሉ ሰላም ነው? ሰላም ያድርግልን። አሁን አሁን እግራችንን ደንቀፍ ላደረገን ድንጋይ ተቃውሞ መንገድ ዘግተን፤ ጎማ አቃጥለን፤ እርስ በርስ ተዘላልፈን ስናበቃ የፖለቲካውን ስርዓት የምንተነትን ሆነናል። ኧረ ማስተዋል ወዴት አለሽ? በዜማም... Read more »
ፀሀይ መትቶን፣ በጉንፋንና ሌላ ህመም መነሻነት አሊያም በተለያዩ ምክንያቶች ለራስ ምታት ህመም ልንዳረግ እንችላለን። ታዲያ እንዲህ ሲያመን እረፍት በማድረግ፣ ቡና በመጠጣት፣ መድሃኒት በመውሰድና እንደየልምዳችን መፍትሄ የምንለውን በማድረግ እንድናለን። ከዚህ አልፎ ያልተሻለን ከሆነ... Read more »
በየምክንያቱና በሰበብ አስባቡ መደገስ የሚወድ ህዝብ ቢፈለግ፤ እኛ ኢትዮጵያዊያን ከፊት ሳንሰለፍ አንቀርም። ኧረ እንዲያውም ድግስ የሚባለው ነገር ከእኛ ጋር የተለየ ቁርኝት ያለው ይመስለኛል። እርግጥ ነው፤ ባጣጣሙት ልክ ደስታን ከሌሎች ጋር መጋራት ባህላችን... Read more »
ይህ ረድፍ የአንድ አካባቢ ወይም ቦታ ለምን እንደተባለ የሚገለጽበት ንዑስ ዓምድ ነው። በአገራችን ውስጥ የሚገኙ ቦታዎችን እናስተዋውቃለን። እነዚህ ቦታዎች ለምን እንደተባሉ ከታሪክ ሰነድ አጣቅሰን ምላሽ እንሰጣለን። ማይ ሎሚን በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት... Read more »
ምን ላይ እንደሆነ ዘነጋሁት እንጂ «ከምታየው ሁሉንም ከምትሰማው ግማሹን እመን» የሚል ጥቅስ አንብቤ ነበር። «ማየት ማመን ነው» የሚለውን የወል አባባል ልጨምርበት። የሁለቱም አባባሎች መልዕክት ተመሳሳይ ነው። ከምንሰማው ነገር በምናየው ነገር እንተማመናለን። በተለያየ... Read more »
«ለወረዳ 11 ነዋሪዎች በሙሉ!… በነገው እለት…በወረዳው መሰብሰቢያ አዳራሽ…የሴቶች ቀንን የተመለከተ ስብሰባ ስለተጠራ…የወረዳው ነዋ ሪዎች እንድትገኙ ተብላችኋል…» ጡሩንባ ተነፋ፤ ዜናው ተለፈፈ። ወረዳው በተራ ቁጥር ከፊቱና ከኋላው ካሉ ወረዳዎች ተሽሎ ለመገኘት ነዋሪው ላይ ሥራ... Read more »