”የውድደር ስርአት እየተቀየረ በመጣ ቁጥር ራሳችንን ከአለም ሁኔታ ጋር ማስኬድ አለብን ከአስር ሺ ያላነሰ ሯጭ ባለባት አገር ውስጥ አስር ሜዳሊያም ያንሳል” – አቶ መሠረት መንግስቱ የኢትዮ-ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ አትሌቲክስ አሠልጣኝ

ኢትዮጵያ የሜዳሊያ ረሃብና ጥሙ የማይበርድላቸው አገርን ከፊት ያስቀደሙ፤ የራሳቸውን አሻራ አሳርፈው የአገርን እሴት ያስጠበቁ ብዙ አትሌቶች ነበሯት፡፡ ነገር ግን ይህ አልበገሬነትና አገራዊ ስሜት እየዋዠቀ በመምጣቱ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ አትሌቶች በዓለም አቀፍ... Read more »