አሁንም አሁንም እናቱ እንዳጣ ህጻን በጉጉት ዓይናችንን ታክሲዎቹ ወደሚመጡበት አቅጣጫ እንልካለን፤ የሚመጡት ግን አልፎ አልፎ በመሆኑ ተስፋ አስቆራጭ ነው። ማለዳ የተነሳሁት በጊዜ ካሰብኩበት ለመድረስ ነበር፤ ሰልፍ የተባለ መሰናክል ባይገጥመኝ። እንደ እኔ ማልደው... Read more »
“በተደጋጋሚ ወተት የምወስደው ከአንድ ሰው ቤት ነው። እንደልማዴ አንድ ቀን ጠዋት ሁለት ሊትር ወተት ወስጄ፤ አንዱን ሊትር ለራሴ ሌላውን ደግሞ ነፍሰጡር ለሆነች ጎረቤቴ ሰጠሁ። ከቆይታ በኋላ ግን የተፈጠረው ነገር ምነው እጄን በሰበረው... Read more »
«ወጣትነት ውበት ነው፤ ወጣት ኃይል ነው፡፡ ትኩስ ጉልበት፣ንቁ አዕምሮና ፈጣን እንቅስቃሴ ያለበት። የደሙ ሙቀትና የጡንቻው ንዝረቱ በገፅታው ላይ የሚነበብበት፤ አፍላ ስሜት የሚፈታተንበት፣ ለወደደው ሕይወት የሚሰጥበት…» ይላል ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ፤ የዛሬ የህይወት እንዲህ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ … ክረምቱም “መጣሁ መጣሁ” እያለ ነው … እናንተስ ክረምቱን እንዴት ለመቀበል ተዘጋጅታችኋል? … መቼም ክረምት ሲመጣ አብረው ከሚነሱ ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው መጻሕፍት/ ንባብ ነው።እናም ክረምቱን በማንበብ እንደምታሳልፉት ባለሙሉ ተስፋ... Read more »
ሰዎች እድሜአቸው እየገፋ ሲሄድ ከሚከውኑት የእለት ተእለት ድርጊት እየራቁ ይሄዳሉ። አንዳንዶች ግን ፍቅር እስከ መቃብር በማለት በሚችሉት አቅም ሲሰሩ የኖሩትን ለመስራት ሲታትሩ ይስተዋላሉ። እድሜ ቁጥር እንጂ የፈለጉትን ከማድረግ እንደማያግድ የፓላንዳዊቷ የ108 አመት... Read more »
መንግሥታት /ገዥዎች/የፓለቲካ ለውጥ እንዲያደርጉ አልያም ስልጣን እንዲለቁ ለማድረግ በህዝብ ወይም በተቃዋሚዎች ዘንድ ጫና መፍጠሪያ ከሚባሉት መንገዶች አንዱ የረሃብ አድማ ነው። በዚህም እስር ቤት ውስጥ ያሉ የፓለቲካ ሰዎችን ጨምሮ የተለያዩ ወገኖች የረሃብ አድማ... Read more »
መምህር ሀ/ሚካኤል ጸዳለማርያም ይባላሉ። በከሳቴ ብርሀን ሰላማ መንፈሳዊ ኮሌጅ የእብራይስጥና ሂብሩ መምህር ናቸው። መምህሩ ከእለታት አንድ ቀን ከታደሙበት ትዕይንት ከወዳደቁ ብረቶች ተሰርቶ ድምፅ የሚያወጣ መሳሪያ ድንቃ ድንቅ ተብሎ ለእይታ ሲቀርብ ‘‘ከዚህ የበለጠ... Read more »
አንዳንድ ጥንቃቄዎች ከስጋት ይመነጫሉ። ሆኖም ስጋት ባደረበት አካል የሚወሰደው ጥንቃቄ ትክክል ላይሆን አሊያም ሌላኛውን አካል ሊጎዳ ይችላል። እርግጥ ነው ሰውን በእይታ ብቻ መገመት አይቻልም፤ አድራጎቱን እስኪያዩም ደህናውን ከመጥፎው መለየት አዳጋች ነው። በዚህ... Read more »
የዛሬ ሳምንት የሸኘነው ሰኞ ዛሬም ተመልሷል፤ የሳምንቱ ማክሰኞም ነገ ሊመለስ ቀጠሮ ይዟል። ከአስር ወራት በፊት የሸኘው ክረምትም ወራቱን ሲያካልል ቆይቶ እነሆ በሰኔ «ግም» ብሏል። ማታ የተረከብነውን ጽልመት ንጋት ላይ ለጸሃይ ብናስረክብም ደግሞ... Read more »
የጠፋብንና የራቀንን ነገር እራሳችን ውስጥ የመፈለጉ ልምድ ስለሌለን ራሳችንን መመርመሩን ትተን ወደ ሌላው አሻግረን እንመለከታለን፤ ልማድ ይሆን! ብቻ ራስን ፍለጋ ልንመልስ የማንችለውን ብዙ ጥያቄ እንጠይቃለን። በእርግጥ ራሳችን ጋር መልስ ጠፍቶ አይደለም፤ እንደውም... Read more »