አዲስ ላይ ኑሮ ተወዷል፤ ሸገር ላይ ህይወት ከብዷል። መዲናችን ለኔ ቢጤ ድሃ ጥሩን ለብሶ ማጌጥ ድንቁ፤ እህል ጎርሶ ማደር ብርቁ ሆኗል። ወገን በወገን ላይ ጨክኗል። ነጋዴው ደንበኛው (ሸማቹ) እንጀራው መሆኑን ረስቶ ዛሬ... Read more »
ድሮ ላይ የቆሙ አንዳንድ ሰዎች “አዬ ክፉ ዘመን! ሰው የለም፣ መተዛዘን መተሳሰብ ጠፍቷል…” ይሉናል፡፡ ዙሪያችንን የከበበንን መልካም ያልሆነ ነገርና መልካም ያልሆኑ ሰዎች ብቻ አጉልተው እያሳዩ መልካሙን ያርቁብናል፡፡ ሰው ግን ሞልቷል። ለዚያውም በጎነትን... Read more »
መቼ፣ በምን ዓይነት ሁኔታ፣ ለምን እና ማንን? የሚሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ የሚያስችል ስሌትና ቀመር የለውም። ከቁጥጥር በላይ በመሆኑ ድንገት አሊያም በሂደት ይፈጠራል፤ ከዚያማ ሁለት ልቦችን ያጣምራል፤ ፍቅር። አልፎ ተርፎም፤ ጎጆ ቀልሶ ለሶስት ጉልቻ... Read more »
በህይወት ሰንብቶ ያሰቡትን ለመፈጸም ህልምንም ለመኖር ወሳኙ ነገር ጤና ነው። በምድር ላይ እንድንኖር የተወሰነልን ጊዜ ምን ያህል እንደሆነ ባናውቀውም፤ ራሳችንን ግን ከአደጋም ሆነ ከጤና እክል የቻልነውን ያህል እንጠብቃለን። አይበለውና ህመም ሲገጥመንም ከቤት... Read more »
በሀገራችን ቤት የመስራት ነገር ሲታሰብ አንዱ የሚደረገው ቤቱ የሚሰራበትን አካባቢ ማጽዳት ነው፡፡አትክልት ፣ዛፍ ካለ መመንጠር ወይም መቁረጥ ይቀድማል፡፡በዚህም ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፉ የቆዩ ዛፎች፣ ባህላዊ እና ለአካባቢው ያላቸው ፋይዳ ግምት ሳይገባ መመንጠር... Read more »
ለሰው ልጅ ታማኝ ከሆኑ እንስሳት መካከል ውሻን የሚስተካከለው የለም ማለት ይቻላል፡፡በዚህም በዚያም የምንሰማው ፣ራሳችንም የኖርነው እውነታ እንደሚያመለክተውም ውሻ ታማኝ የቤት እንስሳ መሆኑን ነው፡፡ስለታማኝነቱ እንጂ ስለከዳተኛነቱ ብዙም የተባለ የለም፤ ለእዚህ ውለታው ምን ያህል... Read more »
መቼም ስለአዝማሪ ግጥም ብዙዎቻችን እናውቃለን፡፡ አጠገባቸው ካለ ነገር ተነስተው ነው ድንገት የሚገጥሙት፡፡ ብዙ ጊዜ ውደሳ ላይ ስለሚያተኩሩ በሚያወድሱት ሰው ምንነት ላይ ይገጥማሉ፡፡ ጀግንነቱን፣ ሀብታምነቱን፣ ቁንጅናውን… ያወድሳሉ፡፡ እንደ አዲስ አበባ ያሉ ከተሞች አካባቢ... Read more »
ጋዜጠኞች የሙያ አጋሮቼ እንደሚሉት አካባቢን ቀይረው ወደ ሥራ ሲመለሱ ጥሩ ሙድ ወይም መነቃቃት ይፈጠራል፡፡ ወጣ ሲሉ ወጣ ያለ ነገር ይገኛል፡፡ ተስማሚ የሆነ ወይም የሚጎዳ የአየር ፀባይ ያጋጥመዎታል፡፡ አይንዎም እንዲሁ ጥሩም መጥፎም ያያል፡፡... Read more »
ጋዜጠኞች የሙያ አጋሮቼ እንደሚሉት አካባቢን ቀይረው ወደ ሥራ ሲመለሱ ጥሩ ሙድ ወይም መነቃቃት ይፈጠራል፡፡ ወጣ ሲሉ ወጣ ያለ ነገር ይገኛል፡፡ ተስማሚ የሆነ ወይም የሚጎዳ የአየር ፀባይ ያጋጥመዎታል፡፡ አይንዎም እንዲሁ ጥሩም መጥፎም ያያል፡፡... Read more »
መቼም ከክረምቱ መግባት ጋር ተያይዞ በርከት ያሉ በረከቶች አይጠፉም። ሁሌም ሰኔ ግም ባለ ቁጥር ብዙ የሚባሉ በጎ ነገሮችን ስናይ ቆይተናል። ማየትም ብቻ ሳይሆን እኛው ራሳችን ተሳትፈን ሌሎችንም ጭምር በማስከተል የድርሻችንን ተውጥተንም ሊሆን... Read more »