ቅንጭብ ታሪክ

 ወረህ አቡል፡ በገነቴ ዘዬ የምርቃት መክፈቻ ነው። ብዙውን ጊዜ አክስቴ ቤት ስሄድ ቡና ሲፈላ እደርሳለሁ። ታድያ ይሄ በሂና የቀላ ጢማቸው የእሳት ፏፏቴ መስሎ ከአገጫቸው የሚወርደው፤ ዘወትር መፋቂያ ሰክተው የማያቸው ሰውዬ፤ በቡና ጠጪ... Read more »

የተወለድንበት ወር ስለኛ ምን ይላል

 አንዳንድ ሰዎች የተወለድንበት ቀንና ወር ስለ ማንነታችን እና ባህሪያችን ብዙ ይናገራል ብለው ያምናሉ። ማመን አለማመን የየሰው ምርጫ ቢሆንም አብዛኛው የወራት ትርጉም ትክክለኛ ናቸው ብለው የሚከተሉ ሰዎች እንዳሉ መዘንጋት የለበትም። ከእያንዳንዱ ወር ጋር... Read more »

«አርፈህ ሥራህን ሥራ!»ን ተዋስኩት

 አንድ ሥራ አጥቶ ረጅም ጊዜ የቆየ ሰው ነው አሉ። ሁልጊዜ በራሱ ይማረራል፤ ተምሬ ሥራ አጣሁ።ደህና ነጥብ ኖሮኝ ለሥራ አልታደልኩም ብሎ ብቻ ይማረራልቨ መፈጠሩንና ፈጣሪውን እንዲሁ እያነሳ ይበሳጫል፤ ይበሰጫጫል። አንድ ቀን አሁንም ሥራ... Read more »

መታረቅስ ከራስ!

ከራሳችን ጋር ሙግት ስንገጥም ከሃሳባችን ጋር መስማማት ሲሳነን የሚጎድልብን ነገር ይበረክታል። ከግጭት ከባዱ እና የገዘፈው ግጭት ከራስ ጋር የሚሞግቱት፤ ከግል ጋር የሚጣረሱበት ነው። በህይወት ሳሉ ከራስ ጋር መጣላትን የመሰለ የከበደና ትልቅ ፈተና... Read more »

ደመራው ደመራዬ

 በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ነው የደራ በዓል ብቅ የሚለው፡፡ በብርቱ ይናፈቃል፡፡ ችቦው በየቤቱ በየሰፈሩ ተዘጋጅቶ ዕለቱ እስኪደርስ ይጠብቃል፡፡ እንቁጣጣሽ የየሰውን ኪስ አዳክሞት ስለሚቆይ ያለው ጉድ ጉድ ይላል፡፡ እምብዛም ግን አያጠብቀውም። በደመራው ጭስ... Read more »

በሬሳ ሳጥን ውስጥ መቆየት ያሸልማል

ጎበዝ የሬሳ ሳጥን ስትመለከቱ ምን ይሰማችኋል። አንዳንዶች ሟች ዘመድ ወዳጆቻቸውን ሊያስቡ ይችላሉ። አንዳንዶች ደግሞ ሞት አጠገባቸው የደረሰ ይመስላቸውም ይሆናል። አይደለም የሬሳ ሳጥን የሬሳ መኪና ሊፍት ሊሰጣቸው ሲቆም የሚሸሹም አጋጥመውኛል። የሚሪላንዱ ቲም ፓርክ... Read more »

እግር እንይ

እግር እንይ አርቀን ማስተዋል ማለት፤ የኛን ስልጣኔ ድልድይ እግር ማየት ነው ብለዋል፤ እስቲ እንግዲህ እግር እንይ! ያባቶችህ ያይን ድንበር፤ ከተረከዝ ሎሚ ሳያልፍ አንተ ግን ጆቢራው – ዘራፍ ጠረፍ አይወስንህ ጉብል ጥሎህ በዘመንህ... Read more »

“ሎጂክ” ምንድን ነው? “ሎጂካል”ስ ማን ነው?

በአሁኑ ሰዓት ከመፋቂያ ባልተናነሰ ሁኔታ ከከንፈራችን ላይ ከማይጠፉትና በምላሳችን ከምናሯሩጣቸው ውድና በቅርዬ ቃላት ወይም ፅንሰ ሀሳቦች መካከል “ሎጂክ” እና “ሎጂካል” ቀዳሚዎቹ ሳይሆኑ አይቀሩም። እጅግ ቀላልና በሁሉም ዘንድ በሚገባ የታወቁ፤ ታውቀውም ጥቅም ላይ... Read more »

የጅብ ችኩል…

አንዳንድ ወቅት ብቅ እያለ የሚያስጨንቀን፤ ትዕግስታችንን የሚፈትነን ‹‹የጭለማ›› ጎን እንዳለን አምናለሁ። ታዲያ በአስተሳሰብ ልእልና ሰልጠን ያሉቱ ጥቁር ክፍላችን አሊያም ‹‹dark side›› እያሉ የሚጠሩት ደርሶ ድብታና ድብርት ውስጥ የሚዶለን፤ አለፍ ሲልም ትዕግስት እያሳጣ... Read more »

የጋራ ሰማይም

አንድ መንገደኛ ባቡር ጣቢያ አካባቢ ቆሞ ባቡር ይጠባበቃል። ባቡሩ በጣም ይቆይበታልና እዚያው ብዙ ሰዓት ያሳልፋል፤ የድካምና የረሀብ ስሜት ይሰማዋል። አጠገቡ ያለ አንድ ህፃን ልጅ ይጠራና ብር ሰጥቶ “ማሙሽዬ እንካ እዚያ ቤት ሄደህ... Read more »