”ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ለፋሽን ልዩ ቦታ ይሰጣሉ”ሜካፕ አርቲስት አትክልት ለማ

ዳግም ከበደ በፊልም፣ በቲያትር፣ በመፅሄት፣ በፋሽን ሾው ኢንዱስትሪው እጅግ ተፈላጊ ከሆኑ ሙያዎች መካከል ነው። እነዚህ የጠቀስናቸው ሙያዎች ያለእሱ ባዶ ናቸው ብንል ማጋነን አይሆንም። በዚህ ምክንያት ባለሙያዎቹም ቁልፍ ከሚባሉ የእጅ ጥበብ ሙያተኞች መካከል... Read more »

ሉአላዊ ነን ስንል

ዳግም ከበደ የሰሞኑ ክስተት ብዙ አሳይቶናል። የሚበጀንንና የማይለየንን ወዳጅ እንድንለይበት ምክንያት የሆነም ነበር። የመከራ ወቅት ወዳጅ ጠላትህን ትለይበታለህ እያለ ብልሃትን በሚያስተምር ማህበረሰብ ውስጥ ስለምንኖር አጋጣሚውን ለዚሁ እየተጠቀምንበት ነው። ምንም እንኳን በክፉ ጊዜ... Read more »

‹‹መንግሥት የፋሽን ኢንዱስትሪውን ሊደግፈው ይገባል››- ዲዛይነር ዮርዳኖስ አበራ

ዳግም ከበደ ዲዛይነር ዮርዳኖስ አበራ ትባላለች። የዮርዲ ዲዛይን ባለቤትና መስራች ነች። ባህላዊ አልባሳትን በዘመናዊ መንገድ ዲዛይን በማድረግ ምቹና ተለባሽ እንዲሆኑ ትሠራለች። የኢትዮጵያን አልባሳት ለማስተዋወቅም እንዲሁ። ይህን ሥራ ከ12 ዓመት በፊት የጀመረች ሲሆን፤... Read more »

ቀርቦ የነጠፈ

ሲመሽ የሚራወጠው አዲስ አበቤ ሁኔታው ለእንግዳ ግር ያሰኛል። ያገኘውን መጓጓዣ ተጠቅሞ ወደ ቤቱ የሚሮጠው የከተማዋ ነዋሪ፤ ከአንዳች ነገር አምልጦ እስከ መጨረሻው የሚሸሽ እንጂ ነግቶ ወደ ስራ ገበታው የሚመለስ አይመስልም። ሲነጋ ወደ ስራው... Read more »

«በሰው ልጅ አፈጣጠር እደነቃለሁ»- የፊልም ባለሙያ ናርዶስ አዳነ

በለምለሚቷ ዲላ ተወልዳ አዲስ አበባን መኖሪያዋ አድርጋለች። ውቢቷ ሀዋሳም ፍቅር መግባ አሳድጋታለች። ምን በልጅነቷ የእግር ኳስ ጨዋታን ታዘወትር ነበር። እግር ኳስ ተጫዋች መሆንን የተመኘችበት ወቅትም ነበር ያኔ ባፍላነት ዕድሜዋ። ስታድግ የህክምና ዶክተር... Read more »

የጋዜጠኛው ቅኝት

 የመላመድ አባዜ በአገራችን የኮሮና ወረርሽኝ መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ የመረዳዳት ባህላችን አንድ ደረጃ ከፍ ሲል ተፋዞ የነበረው ማህበራዊ መደጋገፋችንም እንዲያንሰራራ ዕድሉን አግኝቷል፡፡ በዋናነት በወቅታዊው ጉዳይ ሥራቸውን ላጡ፣ ለተቀዛቀዘባቸውና ለአቅመ ደካሞች አስፈላጊውን ሁሉ... Read more »

ነፃ አውጪዎችህ ነን !

አየህ የሰከኑ ለታ የታመመ ሃሳብ ከስሩ ይጠልላል። ዝቃጭ ሆኖ እንደሚቀር ልክ እንደ ጠላው አተላ። እንደ ጠጁ አንቡላ!…። መቅበዝበዝ ክፉ ነው ወንድሜ። የጠለለን ያደፈርሳል። ያኔ ደግሞ አእምሮ ይታወካል፤ የጠራው ሃሳብ ይናወጣል። ግርዱ ከፍሬው... Read more »

ዳግም ውልደት

ንስር እስከ ሰባ ዓመት በሕይወት የመኖር ጸጋ ተሠጥቶታል። ነገር ግን ይህን የ70 ዓመት የዕድሜ ፀጋ አጣጥሞ ለመኖር አርባኛ ዓመቱ ላይ በሕይወቱ ወሳኝ የሚባል ውሳኔ ማሳለፍ ይጠበቅበታል። ይኸውም ንስሩ አርባኛ ዓመት ዕድሜው ላይ... Read more »

ወሬ ማጨሻ ስፍራዎች

ከዩኒቨርሲቲ ተመርቄ ሦስት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የሦስት መስሪያ ቤቶችን ጓዳ አንጎዳጎድኩ። እነዚህ ተቋሞች አንድ ነገር እንደሚያመሳስላቸው ታዝቤያለሁ፡፡ ዜጎች በዩኒቨርሲቲ፤ በመስሪያ ቤቶችና መኖሪያ መንደሮች አካባቢዎች ሰብሰብ ብለው ስለ አንድ ጉዳይ በተለይ ወቅታዊ... Read more »

ያሳረፈ መርዶ

(መጨረሻ ክፍል) (መጨረሻ ክፍል) ሮዛ ሆስፒታል ልጅዋ ጋር ሆና ስልክዋ ጠራ የደወለው ባለቤትዋ ነበር። በላይ እሰጥሀለው ብሎት የነበረው ለልጃቸው ማሳካሚያ የሚሆን ገንዘብ ምክንያት ፈጥሮ እንደማይሰጠው እንደነገረው ሲያረዳት ተስፋዋ ተሟጠጠ። አልጋ ላይ በጀርባው... Read more »