ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1945 እና 46 የታተሙ ጋዜጦችን ቃኝተናል። በእነዚህ አመታት ጋዜጣው በየሳምንቱ ይወጣ የነበረ ሲሆን፣በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ስር ዘገባዎች ይቀርቡም ነበር። ባለፈው ሳምንት የከተማ ወሬ በሚለው ስር ይወጡ የነበሩ... Read more »
ዘመናዊነት ውስብስብ ፍልስፍናዊ ፅንሰ-ሐሳብ ሲሆን፤ ከጥንት አንስቶ እስከ ዘመናችን ድረስ ያሉ ምሁራንን ያነጋገረ ርእሰ-ጉዳይ ነው።ሕይወት እና የጋራ ህልውና፣ የታሪክ ንባብና የወደፊት እቅድ በዘመናዊነት እሳቤ ላይ ይመረኮዛሉ። እንዲያውም አንድ ማኅበረሰብ የሕይወት አረዳዱ ለዘመኑ... Read more »
በኢትየጵያ ታሪክ ውስጥ ታላቅ አሻራ ካኖሩት መካከል አንዷ ናቸው፡፡ በውሳኔ እና በጠንካራ አመራር ሰጪነታቸው ይጠቀሳሉ፡፡ በማህበረሰቡ ልማድ የኮሰመውን ሴትነትን ያነሱ በዚህም የአይችሉም መንፈስን የሰበሩ ጀግና ንግስት ተብለዋል፤ ግርማዊት ንግስተ ነገስት ዘውዲቱ፡፡ ንግስት... Read more »
የመጀመሪያዋ አውቶሞቢል ወደ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ የገባችው በ1900 ዓ.ም ነው፤ አውቶሞቢሏ የመጣችው ከእንግሊዝ አገር ነበር። መኪናይቱን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ሀሳቡን ያቀረበው ቤንትሌይ የተባለ ግለሰብ ነበር። ቤንትሌይ ስለምኒልክ ፍላጎት ለማወቅ ባለው ጉጉት እያጠያየቂ... Read more »
ፍቅር ባለፈው ሳምንት በዚህ የእንወራወር አምድ ‹‹ዜጎችን ከምርጫ ጥላቻ መታደግ ያስፈልጋል›› በሚል ርዕስ የቀረበ ጽሑፍ አንብቤአለሁ።ጽሑፉ በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ዜጎች በምርጫው ድምጽ ለመስጠት የሚያስችላቸውን ካርድ በመውሰድ በኩል መቀዛቀዝ እንደሚታይባቸው በመግለጽ ለእዚህ ምክንያት... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ አዲስ ዘመን ጋዜጣ በ1940ዎቹ ያቀርባቸው ከነበሩ ዘገባዎች መካከል የከተማ ወሬ በሚል የሚያቀርባቸው ይገኙበታል፡፡ ይህም በቂ የሕግ ባለሙያ ስላልነበር ነው። በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችንም በ1945 እና 46 ከታተሙ የዚሁ ጋዜጣ... Read more »
አዲሱ ገረመው ነጠላውና ቀሚሱ እንዲመሳሰል የነጠላው ጥለት ላይ እንደ ቀሚሱ ዓይነት መሰል ነገር ይለጠፍበታል። ልክ እንደ ሐበሻ ልብስ በዓላት ሲቃረቡና በሠርግ ወቅት ገበያው ይደራል። በእርግጥ እንደ ባህል አልባሳት በዓላትን ብቻ ጠብቆ አይለበስም።... Read more »
አብርሃም ተወልደ በአጼ ሀይለስላሴ አገዛዝ መጨረሻ አካባቢ በዛሬው እለት ከተከሰቱ ታሪካዊ ሁነቶች መካከል የልጅ እንዳልካቸው መኮንን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መሾምና የተማሪዎች አመፅ ይጠቀሳል። ይህ ክስተት በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ሲታወስ የሚኖር በውስጡ በርካታ... Read more »
አብርሃም ተወልደ የዛሬው ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የተከሰቱ አያሌ ምሁራንና ወጣቶች ቀርጥፎ የበላው “ቀይ ሽብር” አዋጅ እንዲታወጅ ምክንያት የሆነው “የብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አብዮት መመሪያ” ይፋ የተደረገበት ዕለት ነበር።ቀኑ ሚያዝያ 12 / 1968 ዓ.ም... Read more »
ዘካርያስ ዶቢ አንድ እናት አንግዳ ይመጣባቸዋል።ትልቅ እንግዳ።ሰሞኑን ኤሌክትሪክ ጠፍቶ እንጀራ ከጋገሩ መቆየታቸውን ነገሩን።ትልቅ ሰው ብልህ ነው።ድርቆሹን ምኑን ምኑን እያሉ ቆይተዋል።አልፎ አልፎ ነው እንጀራ የሚገዙት።የግድ እየሆነባቸው ፤ ለቤተሰቡ ሲሉ።አሁን እንግዳቸውን ለመቀበል የግድ እንጀራ... Read more »