የማመስገን ባህላችንን ከገባበት እናውጣ!

ሀገራችን ያለችበት አጣብቂኝ ብዙ ተስፋዎች ያሉባት ሀገር ባትሆን ኖሮ ነገሮች ይበልጥ አስቸጋሪ ሊሆኑ እንደሚችሉ መገመት አይከብድም። ችግሮቹ አይደለም አንዲህ ተሰባስበው መጥተው ለየብቻቸውም ፈታኝ ናቸው። በትግራይ ክልል ሲካሄድ ሲከናወን የቆየውና እየተከናወነ ያለው ተግባር... Read more »

አዲስ ዘመን ጋዜጣ በ1957 እትም ይዟቸው የወጣ ዘገባዎች

 በተአምራት ድነዋል በትግሬ ጠ/ግዛት በመቀሌ ከተማ ሚያዝያ ፲/፶፩ ዓ.ም ከሌሊቱ ፫ ሰዓት ሲሆን የግራዝማች ገዛኸኝ ፎቅ አግዳሚው ተሸካሚ ተሰብሮ ሲፈርስ በፎቁ ላይ ፭ ወንዶችና ፬ ሴቶች አንድ ጥጃ ስለነበሩ፤ እነዚህ ወደ ምድር... Read more »

የጫማ ዲዛይንና ምርት መልካም እድሎችና ተግዳሮቶች

 ወ/ሮ ምንአለሸዋ በርሄ በአራዳ ክፍለ ከተማ ግንፍሌ አካባቢ በቆዳ ጫማ ሥራዎች ተሠማርታ ትሠራለች። የስራ ቦታዋ ጃንሜዳ አካባቢ አራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ባሉ ህንፃዎች የሚገኝ ሲሆን፣ በሥፍራው የተለያዩ የጫማ፣ የልብስ ስፌትና የባህል... Read more »

ያልተሳካው መፈንቅለ መንግስት

የዝግጅት ክፍላችን እሁድ እሁድ ይዞት ብቅ በሚለው ሳምንቱን በታሪኩ አምድ በሀገራችን በዘመን ትዝታ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ያላቸውን ታሪኮች ይዞ ይቀርባል። ደጋግመን ብንከትባቸው እንኳ ልንማርባቸው እንጂ ሊሰለቹን የማይችሉ በርካታ ክስተቶች በታሪክ ውስጥ ተመዘግበው... Read more »

ሕጉ በተግባር ይዋል!!

በበይነ መረቦችና ማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ የተለያዩ ማህበረሰቦችን ለጥቃት የሚያነሳሱ፣ ግድያንና መፈናቀልን የሚቀሰቅሱ መልዕክቶች ሲተላለፉ ይስተዋላሉ። በድርጊቱ ተራ ግለሰቦች ብቻ ሳይሆኑ ዜጎችን የሚመሩ የመብት አራማጆች ነን ባዮች ህዝቡን እርስ በርስ በማጋጨት አንዳች... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

  አዲስ ዘመን ድሮ ግንቦት 1  በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ19 46 እና19 47 እንዲሁም በ19 60 የታተሙ የአዲስ ዘመን ጋዜጦች ይዘዋቸው ከወጡ ዘገባዎች መካከል ተናባቢ ናቸው ብለን ያስብናቸውንና በሀገራችን በተለያዩ... Read more »

ረመዳን-አልባሳት

 የረመዳን በዓል ከፊት ለፊታችን ነው። የእስልምና እምነት ተከታዮች ይህን በዓል በደማቅ ስነስርዓት ከሚያከብሩባቸው መንገዶች አንዱ በአልባሳት ደምቀውና ተውበው ነው። እኛም ይህን ታላቅ በዓል አስመልክተን በዛሬው የፋሽን አምዳችን ላይ ስለ“እስላማዊ አልባሳትና” ስነስርዓቶች በስፋት... Read more »

የጀግኖች አርበኞች ተጋድሎ ሲታወስ

ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እጅግ ልዩ ስፍራ አላት። ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን የወረረውን ፋሽስት ኢጣሊያን ለአምስት ዓመታት በዱር በገደል ተዋግተው፣ የወቅቱ ንጉስ አጼ ሀይለስላሴም በውጪ ሆነው ባደረጉት የዲፕሎማሲ ተጋድሎ... Read more »

እስቲ ራስህን ሁን!

ሰዎች ራሳቸውን እንዲሆኑ ሲመከር ይሰማል፤ ራሳቸውን ከመሆን ይልቅ ሌሎችን መሆን የሚፈልጉ ጥቂት ባልሆኑበት ሁኔታ ራስን መሆን እንዴት ይቻላል? ሲሉ የሚጠይቁም አሉ።እንደ እውነቱ ከሆነ ሰዎች ማንን መሆን አለባቸው? እኔ ሰዎች ራሳቸውን ለመሆን ነጻነትም... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1945 እና 46 የታተሙ ጋዜጦችን ቃኝተናል። በእነዚህ አመታት ጋዜጣው በየሳምንቱ ይወጣ የነበረ ሲሆን፣በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ስር ዘገባዎች ይቀርቡም ነበር። ባለፈው ሳምንት የከተማ ወሬ በሚለው ስር ይወጡ የነበሩ... Read more »