አንድ ድሃ ገበሬ ነው አሉ፤ በሬ የለውም:: በገጠሩ አካባቢ በሬ ለሌለው ገበሬ በእርሻ ወቅት በሬ በትውስት መስጠት የተለመደ የትብብር ባህል ነው:: እናም አንድ ገበሬ ለዚህ ድሃ ገበሬ በሬዎች ይሰጠዋል:: ገበሬው ሲያርስ ውሎ... Read more »
ከወራት ሁሉ እንደ መስከረም ስሙ ተደጋግሞ የሚጠራ ወር ይኖር ይሆን ? አይመስለኝም። ሌሎቹ ወራት የሚጠሩት በራሳቸው ወር ውስጥ ነው። ከዚያ ባለፈ ደግሞ አልፎ አልፎ በአንዳንድ ታሪካዊ አጋጣሚዎች ሊነሱ ይችላሉ። መስከረምን የምንጠራው ግን... Read more »
ፋሽን በራሱ ዘመን የተለየና እራሱን ሚመስል ገፅታ ይዞ ይከሰታል። በቆይታም ያ ልማድና ፋሽን ወደሌላ መልክና ገፅታ ይቀየራል። አንዳንዴ ደግሞ የቀድሞ ዘመንና መልክ የሆነ ዘመን ላይ ይዘወተር የነበረ አለባበስ ወይም ፋሽን ተመልሶ ሌላ... Read more »
የዚህ ሳምንት የሳምንቱ በታሪክ ትውስታችን በዚሁ ሳምንት ህይወታቸው ያለፈው ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ከ83 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን መስከረም ዘጠኝ ቀን 1931 ዓ.ም ነበር። ይህንን ምክንያት በማድረግ... Read more »
በትረ ሙሴ (መልከ ኢትዮጵያ) የሰው ልጅ ታሪክ አለው። ታሪክ ደግሞ በጊዜና በዘመን ውስጥ ያልፋል። የእያንዳንዳችን ታሪክ ከውልደት የሚጀምር በሞት የሚጠናቀቅ የዘመን ሀቅ ነው። ይህ ተፈጥሯዊ እውነት ደግሞ የሰውን ልጅ ማረፊያ አድርጎ በተቀመጠለት... Read more »
የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያው ወር የሆነው መስከረም ላይ እንገኛለን። ኢትዮጵያውያን ሁሌም እንደሚያደርጉት በዘመን መለወጫ “አሮጌውን አስተሳሰብ” ጥለው በአዲስ ብሩህ ተስፋ ይሞላሉ። ያቀዱትን ያሳካሉ። የቆየ ወዳጅነታቸውን ያጠነክራሉ። በዚያኛው ዓመት ያልተሳካውን እቅድ በአዲሱ በዳግም ተስፋ... Read more »
ፉከራና ቀረርቶ ሽለላና ቀስቃሽ ግጥሞች ኢትዮጵያውያን በራሳቸው ፈጥረው ለድል ግስጋሴያቸው የሚጠቀሙባቸው ሀብቶቻቸው ናቸው። ኢትዮጵያውያን የአገራቸው ዳር ድንበር ተደፈረ ሉዓላዊነታችሁ ጥያቄ ላይ ወደቀ ሲባሉ አብረው ወደ ግንባር በመትመም ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ዳር... Read more »
ፒያሳ ሲባል በተለይ ለአዲስ አበቤው እምብርት በመሆኑ የማያውቀው የለም:፡፡ በዘመናችን በአራዳ ክፍለ ከተማ ሥር የታቀፈችው ፒያሳ ፤ አራዳ በሚል ስያሜ ትጠራ ነበር፡፡ አዲስ አበባ ስምና ዝናዋ የፀናው ግን በፒያሳ አካባቢ ነበር፡፡ በወቅቱ... Read more »
ወለል በቀይ አበባ ንስንስ ፈክቷል። ጠባቡ ክፍል በሻማ መብራት ተውቧል። የእራት ቀሚስ የለበሰች እጅግ የተዋበች እንስት አጠገብ ጓደኛዬ ሰለሞን ተንበርክኮ ከኪሱ ቀለበት አውልቆ “ታገቢኛለሽ” ጥያቄ ለፅጌረዳ ሲያቀርብ ከፊታቸው ደስ የማይል ስሜት እየተሰማኝ... Read more »
የተማሪዎች መመዝገቢያ ወቅት በሆነው የነሐሴ ወር መጨረሻ አካባቢ አንድ መረጃ አነጋጋሪ ሆኖ ነበር። ይሄውም እስከ አንድ ሚሊዮን የሚደርስ ዓመታዊ ክፍያ ያለባቸው የግል ትምህርት ቤቶች መኖራቸው ነው። እንግዲህ እዚህ ትምህርት ቤት የሚያስተምር አቅም... Read more »