የንጋት ዜማ

ገና እየነጋ ነው… ሁለት አይነት የብርሃን ቀለም በበሯ ሽንቁር ይታያታል። በመኝታዋ ግርጌ ካለው የግራር ዛፍ ላይ ወፎች ሲንጫጩ ይሰማታል። የጎረቤቷ የእማማ ስህን አውራ ዶሮ በማን አለብኝነት ሲጮህ ይሄም ይሰማታል። ማለዳዋ እንዲህ ነው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን ጋዜጣ ባለፉት 81 ዓ መታት በርካታ ሁነቶችን ዘግቧል። በእነዚህ ሁነቶች የየዘመኑን ባህሪ ያሳየናል። በወቅቱ ምን ይባል እንደነበር፣ የዘመኑን የገበያ ሁኔታ፣ የማስታወቂያ ባህሪ፣ ምን ይፈቀድ ምን ይከለከል እንደነበር ስለሚነግረን ያንን ዘመን... Read more »

አብሮነትን በፋሽን አለባበስ

አንድ ሆኖ መታየትን ተመሳስሎ ፍቅር መጋራትን ፋሽን አቅርቦልናል፡፡ በተመሳሳይ ዲዛይንና ቀለም የተሰሩ አልባሳት ለብሶ አደባባይ ላይ መታየት ዝግጅቶችን ማድመቅ በተለይ የወጣቶች ባህል እየሆነ መጥቷል፡፡ ይህ የአለባበስ ልማድ ደግሞ በሁሉም ተቀባይነት አግኝቶና ሰፍቶ... Read more »

የሬጌው አብዮተኛ – ድምፃዊ እዮብ መኮንን

የሬጌ አብዮት ኢትዮጵያ ውስጥ የቀሰቀሰ፤ ስሎው ሮክ በእሱ ቀለም ሲሰማ ለጆሮ ለዛ ያለው ቢያደምጡት የማይሰለች መረዋ ነው።የሙዚቃ አፍቃሪያን ሁሉ በኢትዮጵያዊ ቀለምና በራሱ ለዛ ስለማንጎራጎሩ፤ ስለሚያነሳቸው ጠንካራ ይዘት ያላቸው ዜማዎቹ፣ ለየት ባለ የቋንቋ... Read more »

“በሳምንት ቢያንስ 5 ዜማ ካልሰራሁ ቅር ይለኛል” ድምጻዊ እሱባለው ይታየው

ሙዚቃ በሁሉም ሰው ውስጥ ያለች ጸጋ ናት።ድምጻዊነት ግን ለጥቂቶች የተሰጠ ልዩ ተሰጥኦ ነው።ግጥምን ጽፈው ፤ ዜማን ቀምሮ ከሙዚቃ ጋር የማዋሀድ ጸጋ ግን በጣም ለጥቂት ሰዎች የተሰጠች ልዩ ጸጋ ናት።ከነዚህ ባለ ልዩ ጸጋ... Read more »

ባለብዙ ፋይዳው የመስቀል ደመራ በአል

ዛሬ የመስቀል ደመራ በአል በመላ ኢትዮጵያ በደማቅ ስነ ስርአት ይከበራል። በአሉ የሚከበረው ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘቶችን በተላበሰ መልኩ በደማቅ ስነስርአት ነው፤ በተለይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በልዩ ድምቀት በአደባባይ ይከበራል።... Read more »

ንግግሩ ትክክል ነው !

መቼም እንደ እዚህ ዘመን እያደር ጉድ የሚሰማራበት ጊዜ ገጥሞንም አያውቅ። ስንት የተልባ ክምር ሰው አየን። እያየናቸው የሚንሸራተቱ ሰዎች በዝተዋል።ጥሩው ነገር መንሸራተታቸው ከላያችን ላይ እንዲወርዱ ያደርጋል። መንሸራተቱ ግን የግለሰቦች ብቻ አይደለም ፤የቡድኖችም የሀገራትም... Read more »

መዘዘኛው ሱፍ

ከቤታቸው ፊት ለፊት ሱቅ አለ ከሱቁ ጀርባ ደግሞ የጓደኛዋ የነትርሲት ቤት ነው፡፡ ሱቅ ብላ ወጥታ እነትርሲት ቤት ሳትሄድ የቀረችበት ጊዜ ትዝ አይላትም፡፡ ትርሲት የልጅነት ጓደኛዋ ባትሆንም ቤት ገዝተው ሰፈራቸው እስከገቡበት ጊዜ ድረስ... Read more »

የመስቀል በዓል – እንደ ሽምግልና ትውፊት ማሳያ

አንድ ድሃ ገበሬ ነው አሉ፤ በሬ የለውም:: በገጠሩ አካባቢ በሬ ለሌለው ገበሬ በእርሻ ወቅት በሬ በትውስት መስጠት የተለመደ የትብብር ባህል ነው:: እናም አንድ ገበሬ ለዚህ ድሃ ገበሬ በሬዎች ይሰጠዋል:: ገበሬው ሲያርስ ውሎ... Read more »

ስመ ገናናው መስከረም

ከወራት ሁሉ እንደ መስከረም ስሙ ተደጋግሞ የሚጠራ ወር ይኖር ይሆን ? አይመስለኝም። ሌሎቹ ወራት የሚጠሩት በራሳቸው ወር ውስጥ ነው። ከዚያ ባለፈ ደግሞ አልፎ አልፎ በአንዳንድ ታሪካዊ አጋጣሚዎች ሊነሱ ይችላሉ። መስከረምን የምንጠራው ግን... Read more »