አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ማሕበራዊና ወንጀል ላይ ያተኮሩ ዜናዎችን መርጠናል። በ1961 ዓ.ም ከወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ያገኘናቸው ዜናዎች የአሰበ ተፈሪ (የዛሬዋ ጭሮ) ከተማ ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ያደረጉት ውይይት፣ በአዲስአበባ የሚገኘው የባልቻ... Read more »

በክብረወሰኖች ተጀምሮ በክብረወሰኖች የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና

ከግማሽ ምእተአመት በላይ እድሜ ያስቆጠረው አንጋፋው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በረጅም አመታት ጉዞው አዲስ አበባ ከተማ ላይ ብቻ ተወስኖ ሲካሄድ ቆይቷል። በአንድ አጋጣሚ ብቻ ከአዲስ አበባ ወጥቶ 2005 አ.ም ላይ በአሰላ አረንጓዴው ስቴድየም... Read more »

ጥያቄ ያስነሳል

ሰሞኑን ወሬው ሁሉ ስለ ዘይት ሆኗል። ዘይት ይህን ያህል ብር ገባ፤ መንግሥት ይህን ያህል ሚሊዮን ሊትር ዘይት ከውጭ ሊያስገባ ነው፤ ይህን ያህል ሊትር በሸማቾች በኩል ለሕዝብ ተሰራጨ፤ ይህን ያህል ዘይት እና ስኳር... Read more »

ሩቅ አላሚዎቹ ወጣት ዲዛይነሮች

በፋሽን ኢንዱስትሪው ቀድመው ብዙ የተራመዱ አገራት ከዘርፉ ማግኘት የሚገባቸውን ትሩፋት ከሁሉ ቀድመው ተቋድሰዋል። አገራት ለኢኮኖሚያቸው ትልቅ አስተዋፅዖ ማበርከት የሚችለውን የፋሽን ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ቢሠሩ ተጠቃሚነታቸው አያጠያይቅም። በዘርፉ አገራዊ ገቢያቸውን ያሳደጉ የአውሮፓና ሰሜን አሜሪካ... Read more »

“ልጆቼ እኔን መብለጥ አለባቸው ፤ ከበለጥኳቸው ግን አገሪቱ ቆማለች ማለት ነው”- አርቲስት ጥላሁን ዘውገ

ቀጠሮአችን መኖሪያ ቤቱ ነበር።ስንደርስ አንዲት ክፍል ውስጥ ከአንድ የሥራ ባልደረባው ጋር ሆነው የቀረጹትን ማስታወቂያ አርትኦት እየሠሩ ነው። የቤቱ መገኛ ፈረንሳይ ለጋሲዮን 41 ኢየሱስ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ነው። ተራራማ የሆነ ቦታ ላይ የተሠራው... Read more »

የዶክተር ዐቢይ አሕመድ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመት

 ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት በዚሁ በመጋቢት 24 ቀን የተከናወነው የዶክተር ዓቢይ በዓለ ሲመት ነው። የዶክተር ዐቢይ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት መምጣት የኢትዮጵያን የፖለቲካ እንቅስቃሴ አዲስ ድባብ አላበሰው። ‹‹ፖለቲካና ኤሌክትሪክን በቁሩ›› ይባል የነበረው ተቀየረ።... Read more »

የኢትዮጵያውያን አሻራግድብ ጅማሮ

የዚህ ሳምንት ‹‹ሳምንቱ በታሪክ›› በአንድ ቀን ሁለት ክስተቶች ላይ ያተኩራል፤መጋቢት 24 ላይ። ክስተቶቹ የሰባት ዓመታት ልዩነት አላቸው። የመጀመሪያው ክስተት ኢትዮጵያውያን በአንድ ሳምባ የተነፈሱበት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት 11ኛ ዓመት... Read more »

የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ ዋንጫ በኢትዮጵያ

በርካታ ተመልካቾች ያሉት የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ታቅዷል። ከዋንጫው ጋር ዝነኛው አውሮፓዊ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋችና አሰልጣኝ እንደሚመጣም ታውቋል። በዓለም ዙሪያ ተወዳጅና በርካታ ተመልካቾችን ያፈሩት የአውሮፓ እግር ኳስ ውድድሮች በኢትዮጵያም... Read more »

ከዓባይ ጋር ምናባዊ ቃለ ምልልስ

ዛሬ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት 11ኛ ዓመት ነው። ቀኑን ለየት የሚያደርገው ደግሞ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት ዕለት ልክ እንደ ዛሬው ቅዳሜ ነበር። ሌላ ለየት የሚያደርገው ደግሞ በዚህ ዓመት የመሠረት ድንጋይ... Read more »

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል

51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ካለፈው ሰኞ ጀምሮ በሐዋሳ ስቴድየም እየተካሄደ ዛሬ አምስተኛ ቀኑን ይዟል። ቻምፒዮናው ነገ በተለያዩ ርቀቶች በሚካሄዱ የፍጻሜ ውድድሮች ይጠናቀቃል። በቻምፒዮናው የመጀመሪያ ሁለት ቀናት ስድስት አዳዲስ ክብረወሰኖች መሰበራቸው በቀጣይ ቀናት... Read more »