ታሪክ ራሱን ደገመ!!

ኬንያውያን እድሜልካቸውን የሚቆጩበት የአትሌቲክስ ውጤት ቢኖር እኤአ በ2000 ሲድኒ ኦሊምፒክ ላይ በ10ሺ ሜትር የገጠማቸው ሽንፈት ነው። በወቅቱ ድንቅ አቋም ላይ የነበረው ታሪካዊው አትሌት ፖል ቴርጋት ከአራት ዓመት በፊት በአታላንታ ኦሊምፒክ በጀግናው አትሌት... Read more »

ለኢትዮጵያ የባህል አልባሳት መለያ

ህንድ ውስጥ የሚገኝ የፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዲሁም በሌሎች አገራት በፋሽን ላይ የተለያዩ ምሁራን ጥናት ሰርተዋል፤ ብያኔዎችንም አስቀምጠዋል። እነዚህ ብያኔዎች ጠቅለል ተደርገው ሲተረጎሙ፤ ፋሽን ማለት በአጭሩ ራስን መግለጽ ማለት ነው። ራስን መግለጽ... Read more »

ለሁለት ወርቆች የታጨው የወቅቱ የረጅም ርቀት ተወርዋሪ ኮከብ

 በዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ታሪክ ኢትዮጵያ 85 ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ ሰባተኛ ደረጃ ላይ ትቀመጣለች:: ከእነዚህ ሜዳሊያዎች መካከል 36 የሚሆኑት የተገኙት ኢትዮጵያ በምትታወቅበት የረጅም ርቀት ሩጫዎች ነው:: ከእነዚህ ርቀቶች 10ሺ ሜትር በርካታ ሜዳሊያዎች... Read more »

ሀሁ የዳንስ ቡድን

በቅርቡ የኢፌዴሪ ባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ‹‹ክብር ለጥበብ›› በሚል ስያሜ ለሁለተኛ ጊዜ በተለያዩ የጥበብ ዘርፎች አስተዋጽኦ ያደረጉ ከያኒያንን ሸልሟል:: ሽልማቱ ከደረሳቸው ከያኒያን መካከል ደግሞ አንዱ ሀሁ የዳንስ ቡድን ነው:: ይህ የውዝዋዜ ቡድን... Read more »

የመጀመሪያው የተጻፈ ሕገ መንግሥት

 ኢትዮጵያ እንደ ብዙዎቹ የአውሮፓና ሌሎች ዓለም አገራት በንጉሣዊ ሥርዓት ስትተዳደር የኖረች አገር ናት:: በእነዚህ ንጉሣዊ ሥርዓቶች የነበረው አስተዳደር ብዙውን ዘመን በተጻፈ ዘመናዊ ሕገ መንግሥት አልነበረም:: ሆኖም ግን ኢትዮጵያ የተጻፈ ዘመናዊ ሕገ መንግሥት... Read more »

ወጣቶቹ የመካከለኛና ረጅም ርቀት የሜዳሊያ ተስፋዎች

በፖርትላንድ ኦሪገን ትናንት በተጀመረው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና እየተካፈለች የምትገኘው ኢትዮጵያ ውጤታማ እንደምትሆን ከምትጠበቅባቸው ርቀቶች መካከል የወንዶች 3ሺ ሜትር መሰናክል እና የሴቶች 1ሺ500 ሜትር ተጠቃሾች ናቸው።በዚህ ርቀት አገራቸውን የሚወክሉት ወጣት አትሌቶች በተለያዩ ውድድሮች... Read more »

የኢትዮጵያ የማራቶን ቡድን አባላት ስለ ኦሪገኑ ቻምፒዮና ይናገራሉ

በፖርትላንድ ኦሪገን ዛሬ በሚጀመረው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያ ሜዳሊያ ከምትጠብቅባቸው የፍጻሜ ውድድሮች አንዱ ማራቶን ሲሆን በሁለቱም ፆታ ነገና ከነገ በስቲያ የሚካሄድ ይሆናል። በወንዶች ማራቶን በዓለም ቻምፒዮኑ አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ ፊታውራሪነት የሚመራው... Read more »

በ10ሺ ሜትር የሚጠበቁ ድሎችና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች

ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ገናና ስም ያተረፈችው በ10ሺ ሜትር ውድድሮች ነው። በዚህ ርቀት ከታሪካዊው ማርሽ ቀያሪ አትሌት ምሩጽ ይፍጠር አንስቶ በየዘመኑ መተኪያ የሌላቸው ብርቅዬ አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያን በአለም አደባባይ በወርቅ አጥለቅልቀዋል። ከቅርብ አመታት... Read more »

ቡናማዎቹ አዲሱን አሰልጣኝ ዛሬ ይፋ ያደርጋሉ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስመጥር የሆነው ሕዝባዊ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና እንደ ገናና ስሙ የሊጉን ዋንጫ ደጋግሞ በማንሳት ስኬታማ መሆን አልቻለም። በርካታ አሰልጣኞችን ቢቀያይርም ውብ እግር ኳስን እንጂ የሊጉን ዋንጫ ለውብ ደጋፊዎቹ ከአንድ ጊዜ... Read more »

የልጅ መካሪ

ከተከራየሁበት ግቢ ውስጥ አንድ ሸምገል ያለ ሰውዬ አለ። ማታ ከሥራ ስገባ ወይም ሲገባ ከተገናኘን ትንሽ ቆም ብለን እናወራለን። በ‹‹ፀበል ቅመሱ›› እና በሌሎች የማህበራዊ ሕይወት አይነቶች ከተቀመጥን ደግሞ ረዘም ላሉ ሰዓታት እናወራለን። በእነዚህ... Read more »