በሞሮኮ አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ለመሳተፍ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአቻ ውጤት ተለያይቷል። ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም... Read more »
ድህነትና የኑሮ ውድነት ዓለማቀፋዊ ችግሮች ቢሆኑም በእኛ አገር እየተስተዋለ የሚገኘው የኑሮ ውድነት ግን በዓይነቱ ለየት ያለ ነው። ከሌሎች አገራት የሚለይበት ዋነኛ መገለጫ ባህሪውም አንዴ ወረድ ሌላ ጊዜ ከፍ የሚል አለመሆኑ ነው። ሁሌም... Read more »
የስፖርቱ ዓለም የዘወትር ስጋትና አስከፊ ገጽታ አበረታች ንጥረነገሮችን ተጠቅሞ ውድድሮች ላይ ከመካፈል ጋር ይያያዛል፡፡ ይህ በአቋራጭ መንገድ በስፖርቱ ውጤታማ ለመሆን የሚደረግ ህገወጥ ተግባር ደግሞ እአአ 2013-2019 በመላው ዓለም ያለው እየጨመረ መምጣቱን በዘርፉ... Read more »
የትም ቦታ ምንም ነው፡፡ ሞልቶ ከፈሰሰ እልፍ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ ልብ የሚወደውን ያክል መጥላትም እንደሚችል ቆይቶ ነው የገባው፡፡ አንዳንድ እድሎች አሉ፣ አንዳንድ ቀኖች አሉ፣ አንዳንድ አጋጣሚዎች አሉ የሚደገሙ መስለው ከታሪክ የሚሰወሩ፡፡ ስንስቅ..ስቀን ስንሰነብት... Read more »
ያለፉትን ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹን) በአሰልጣኝነት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ፤ ከቡድኑ ጋር እንዲቆዩ የሚያደርጋቸውን ተጨማሪ ኮንትራት ከቀናት በፊት መፈረማቸው ይታወቃል። ይህንን በሚመለከትም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዲሁም አሰልጣኙ ከትናንት... Read more »
‹‹መሃይም!›› የሚለው ስድብ በጣም ይከብዳል አይደል? ነውርም ነው! ግን አንዳንድ ስድቡ የሚመጥናቸው ሰዎች አሉ። በምኖርበት አካባቢ ካስተዋልኩት በጣም ቀላል ከሆነ ትዝብት ልነሳ። በየበሩ ላይ ‹‹ቆሻሻ መጣል የሚቻለው ረቡዕ እና እሁድ ብቻ ነው››... Read more »
ያለንበትን መስከረም ወር ጨምሮ መጪዎቹ ጥቂት ወራት በመላው ዓለም የጎዳና ላይ ውድድሮች በስፋት የሚካሄዱበት ነው። በየሳምንቱ መጨረሻ በሚካሄዱ የሃያ አንድ ኪሎ ሜትር እና የተለያዩ የማራቶን ውድድሮች ላይም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የተለመደ ድላቸውን እያስመዘገቡ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከ1950ዎቹ መባቻ ጀምሮ የነበሩ ጋዜጦች ተመልክተናል። ብዙዎቹ ጋዜጦች በወቅቱ ይዘው የወጡት ዜና ትንግርት ነክ ክስተቶች ነበሩ። እነዚህ ዜናዎች በጋዜጣው ሲዘገቡ ግን በአንድ አንቀጽ ብቻ የተገደቡ ነበሩ። እነዚህን... Read more »
በመጪው ጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ የተሰጠው የአምስተርዳም ማራቶን ይካሄዳል። እ.አ.አ በ1975 በተጀመረው በዚህ ውድድር ላይም ኢትዮጵያውያን ከዋክብት አትሌቶች ተሳታፊ እንደሚሆኑ አዘጋጆቹ አረጋግጠዋል። ኢትዮጵያውያን የኦሊምፒክ ጀግና አትሌቶች በዚህ ውድድር... Read more »
ፈረንጆች መጥፎ ማስታወቂያ የለም ይላሉ። ይህን የፈጠረው ዘመን ነው። ድሮ ሰዎች ለስማቸው ይጠነቀቁ ነበር። በክፉ ለመነሳት አይሹም። በበጎ ለመነሳትም የአቅማቸውን ጥረት ያደርጋሉ። በዚህም የተነሳ በሚያመርቱት ምርትም ሆነ በሚሠሩት ሥራ ላይ ከፍተኛውን ጥንቃቄ... Read more »