በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ

ሰላም ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ፤ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? በጣም ቆንጆ ነበር እንዳላችሁኝ እርግጠኛ ነኝ፤ምክንያቱም ይህ ሳምንት በኢትዮጵያ በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የገና በዓል የተከበረበት ነው። ልጆች በዓል እንዴት ነበር? እኔጋ በጣም ቆንጆ ነበር። በአል... Read more »

ፔሌና ያልተነገሩ አስደናቂ ታሪኮቹ

ባለፈው ሳምንት በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ፔሌ ባለፈው ረቡዕ ስርዓተ ቀብሩ ተፈፅሟል። በፈረንጆቹ 1940 በደቡብ ምሥራቅ ብራዚል ከድሃ ቤተሰብ የተወለደው ፔሌ፣ ድህነትን ለማሸነፍ ጫማ ከመጥረግ በዘለለ ብዙ ችግሮችን ተጋፍጣል። ችግሮቹን... Read more »

የአምባሰሏ ንግስት – ማሪቱ ለገሰ

የአምባሰሏ ንግስት ታላቋ ድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ በያዝነው ሳምንት ከሩብ ክፍለ ዘመን የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ሀገሯ ገብታለች።አዲስ አበባ ስትገባም በርካታ አድናቂዎቿ ደማቅ አቀባበል አድርገውላታል።አስደናቂ ከሆነው የሙዚቃ ህይወቷ አንጻር ለማሪቱ የተደረገላት አቀባበል ቢያንስባት እንጂ... Read more »

የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊና አፍሪካዊ ጄት አብራሪ

በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ ‹‹የንግድ ጄት›› አብራሪ የሆኑትን ኢትዮጵያዊው ካፒቴን አለማየሁ አበበን እናስታውሳለን። እኝህ ኢትዮጵያዊ ባለ ታሪክ በ93 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም የተለዩት ከአምስት ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታኅሣሥ 26... Read more »

የገና ጨዋታ ስፖርት ነው?

የገና ጨዋታ ስፖርት ነው አይደለም? የሚሉ ክርክሮች በብዙዎች ዘንድ ይነሳል። መልሱ አጭር ነው፣ የገና ጨዋታ ስፖርት ነው። ስፖርት ለመባልም አስፈላጊውን መስፈርት አሟልቶ በኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን እውቅና ተሰጥቶት ውድድሮች ይካሄድበታል። የኢትዮጵያ ባህል... Read more »

ወርልድ ቴኳንዶ የዓለም አቀፍ ውድድሮች ዝግጅቱን በቅርቡ ይጀምራል

በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ አንድ የተለመደ ባህል አለ። ይህ ልምድ በብዙዎቹ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ዘወትር የሚስተዋል ጎጂ ባህል ነው። ፌዴሬሽኖች በተለያዩ ምክንያቶች በተለይም ከበጀት እጥረት ጋር በተያያዘ አመቱን ሙሉ ተቀምጠው ከርመው አለም አቀፍ ውድድሮች... Read more »

መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕት ይበልጣል

ሰፈራችን ውስጥ ለቤታችን የቀረበ አንድ አጥቢያ አለ። ጠዋት አይሉ ማታ ቄሱ በማይክራፎኑ ውስጥ ለዛ ሁሉ ለተሰበሰበ መዕምን ‹መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕት ይበልጣል› ሲሉ እሰማለው። በቅስናቸው ውስጥ የያዙት አንድ ቃል እሱ ይመስል ተኝቼ በነቃሁ... Read more »

ጥሩነሽ ዲባባ ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ውድድር ልትመለስ ነው

የምንጊዜም ድንቅ የረጅም ርቀት አትሌት የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ከአራት አመታት በኋላ ወደ ውድድር ትመለሳለች። ሶስት የኦሊምፒክ ወርቅ ሜዳሊያዎችና የበርካታ የአለም ቻምፒዮናዎች አሸናፊዋ ጥሩነሽ ከረጅም ጊዜ በኋላ ወደ ውድድር ስትመለስ የመጀመሪያ... Read more »

የገና ጨዋታ ባህላዊና ጥበባዊ ትውፊቶች

 ተፈጥሮን መሰረት ባደረገው በኢትዮጵያ የወቅቶች ምድባ አሁን የበጋ ወቅት ነው። በበጋ ወቅት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የእረፍት ወቅት ነው። በእንዲህ አይነቱ የእረፍት ወቅት ደግሞ ገና፣ ጥምቀት፣ ሰርግና ሌሎች ጉዳዮች ይበዛሉ። እነዚህ ወቅቶች የጨዋታና... Read more »

ዋልያዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሞሮኮን ይገጥማሉ

በአልጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮንሺፕ(ቻን) ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ ከሚካፈለው የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋል። በቻን ውድድር ለሶስተኛ ጊዜ ለመሳተፍ ትናንት በአገር ውስጥ የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅታቸውን... Read more »