ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና አሸናፊ ሆነ

ለተከታታይ ስድስት ቀናት በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲከናወን የቆየው 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ትናንት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም የቻምፒዮናው አጠቃላይ አሸናፊ ሆኗል። የውድድሩ አጠቃላይ አሸናፊ በሴቶች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲሆን፣ በወንዶች ደግሞ መቻል... Read more »

ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ የወከለችው ሞዴሊስት

“MISS WORLD ETHIOPIA” በመባል የሚዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር ላይ ለመሳተፍ ሞዴሊስት ሀሴት ደረጀ ወደ ስፍራው ከማቅናቷ አስቀድሞ ሰሞኑን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በቪአይፒ ሳሎን በክብር ተሸኝታለች። ሞዴሊስት ሀሴት ደረጀ በሜካኒካል... Read more »

የትራምፕ ያልተጠበቀ የእግር ኳስ የሰላም ተስፋ!

በእግር ኳስ ምክንያት የለየለት ጦርነት ውስጥ የገቡ ሀገራት በጥቂት የታሪክ አጋጣሚም ቢሆን ታይተዋል። ያምሆኖ በእግር ኳስ አማካኝነት የተገቱ ደም አፋሳሽ የእርስ በርስ ጦርነቶች፣ ወደ ሰገባቸው የተመለሱ ሰይፎች በብዙ አጋጣሚዎች ታይተዋል። ለዚህም ነው... Read more »

ያልደበዘዘች ወርቃማ ጌጥ

ከሰባት ዓመታት ድካም በኋላ፤ በ8ኛው ወር ላይ ስምንተኛውን አልበሟን አስደመጠች። ከጥበብ አድማስ ባሻገር፣ ከጥበብ ሰማይ በታች እልፍ ክዋክብትን አስከትላ ደጃዝማችነቷን አሳይታለች። ‹ደጅ ለጥበብ፣ አዝማች በሙዚቃ› ደርሰው ሰሞነኛውን ውብ አድርገውታል። ዛሬም ድረስ ከሙዚቃዎቿ... Read more »

ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ድል

ባለፈው ሐሙስ ሚያዚያ 27 ቀን 84ኛው የአርበኞች ቀን በተለያዩ ስነ ሥርዓቶች ተከብሯል። በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን 84 ዓመታትን ወደኋላ መለስ ብለን ታሪካዊ ክስተቶችን እናስታውሳለን። ከዚያ በፊት ግን ሌሎች የዚህ ሳምንት ክስተቶችን በአጭሩ... Read more »

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና አሸናፊ ሆነ

የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከሚያዝያ 27 እስከ 30/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ የቆየው ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ የክለቦች ሻምፒዮና በኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ... Read more »

የንግድ ባንክ ሴቶች የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ እሁድ ይረከባሉ

  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የ 2017 ዓም የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርምየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል። የውድድር ዓመቱ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻና 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ፣ ነገና ከነገ በስቲያ ሲካሄዱ... Read more »

ጣይቱ በአራዳ

ጥበብ ወዶ ፒያሳ፣ ትዝታ ነው በአራዳ። ትናንትና ነበር፤ ዛሬም ሊሆን ነው። ምክንያቱም በጣይቱ ነው። ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከል ከባህር ማዶ ተነስቶ አዲስ አበባ ላይ ከትሟል። ዳግም ኢትዮጵያን፣ ዳግም ጥበቧን ለማፍለቅና ከፈለቀው ለማጣጣት... Read more »

የጠረጴዛ ቴኒስ የክለቦች ቻምፒዮና እየተካሄደ ነው

የ2017 ዓ.ም ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን የክለቦች ቻምፒዮና በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እየተካሄደ ይገኛል። ቻምፒዮናው ከትናንት በስቲያ ሲጀመር የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ሲሳይ ዮሐንስ በውድድሩ መክፈቻ እንደገለፁት፣ ይህ... Read more »

ፋሽን በወንዶች ጸጉር ቁርጥ

የወንዶች ጸጉር እንክብካቤና ቁርጥ ቀድሞ በቤተመንግሥትና በከፍተኛ ባለሥልጣናት እንደተጀመረ ይነገራል። ነገሥታትና የነገሥታት ልጆች ጸጉራቸውን በተለየ መልኩ አሳምረውና አበጅተው ሕዝብ ፊት ይቀርቡ እንደነበርም የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ። ይህ የጸጉር ቁርጥ ልምድም ቀስ በቀስ ወደ... Read more »