
‹‹ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው›› ፤ የሚለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ በብዙዎች ልብ የሚመላለስ ነው:: ማናችንም ብንሆን ከእገሌ መወለድ አለብን ብለን ፈልገንና ፈቅደን ከፈለግነው ሰው፤ በምንፈልገው ሁኔታ አልተወለድንም:: በወላጆቻችን አማካኝነት መምጣታችን ግን እውነት ነው::... Read more »

ሀናን ማሕሙድ ትባላለች የባቡልኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ናት:: የተወለደችው ሸኖ ከተማ ሲሆን ያደገችው ደግሞ ሸኖ እና አዲስ አበባ መሳለሚያ አካባቢ ነው:: እናቷ ሸኖ ከተማ ላይ በበጎ ሥራ የሚታወቁና ከራሳቸው... Read more »

መምህርት ናት፤ ትውልድን በእውቀት የምታንፅ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ሥነጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት የህትመት ጥበባት ትምህርት ክፍል ትሠራለች። ተክለ ሰውነቷ ለመምህርነት የተሠራች የምትመስል ፍልቅልቅ ነች፤ እይታዋና ነገሩን የምትገልጽበት መንገድ ለአድማጭ ተመልካቹ... Read more »

ወይንሸት ግርማ (ዶ/ር) የአካል ጉዳተኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት መስማት የተሳናት ነች። ይህ የአካል ጉዳቷ ግን ከምንም አልገደባትም። ይልቁንም ልቃ የምትወጣበትን ዕድሎች ሰጥቷታል። አንዱ በትምህርቷ ገፍታ እስከ ዶክትሬት ድረስ መማር መቻሏ ነው። ሌላው ደግሞ... Read more »

የህብረተሰቡ ግማሽ አካል የሚሆኑት ሴቶች በብዙ የሥነ ልቦና ተጽዕኖ ውስጥ ኖረዋል:: በሚደርስባቸው ቀላል የማይባል የሥነልቦና ጫና ሳቢያም ለተለያዩ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች ይዳረጋሉ:: የሥነ ልቦና ጫናን መቋቋም የቻሉ ጥቂት ሴቶች አፈትልከው ሲወጡ ቢስተዋልም፣... Read more »

ወቅቱ በጋ ቢመስልም የወይዘሮ ብርቅነሽ ቀልቦሬ ግቢ አረንጓዴ ከመሆን የከለከለው ነገር የለም:: ወዲህ ሸንኮራው፣ ወዲያ ደግሞ ጎመኑ፣ ዴሾ በመባል የሚታወቀው የሳር አይነቱ፣ ዝሆኔው፣ ብቻ ሁሉም አለ ማለት ያስደፍራል:: በሌላ በኩል ደግሞ በግቢው... Read more »

በኢትዮጵያ ሴቶች ለዘመናት የተፈጸሙባቸው ጫናዎች ከትምህርት፣ ከአመራርነትና ከመሳሰሉት ርቀው እንዲኖሩ አርገዋቸዋል:: በዚህ የተነሳም የወንዶችን ያህል በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ሰፊ ተሳትፎና ጉልህ ሚና ሳይጫወቱ ኖረዋል:: በእዚህም ለራሳቸውም፤ ለሕዝብና ለሀገር ማበርከት ያለባቸውን... Read more »

ሴትን ልጅ የሚያግዝ፤ ሊያበረታታ የሚችል ሥርዓት ከተዘረጋ አይደለም ከተረጋጋ ሕይወት ከወደቀችበት ተነስታ አጀብ የሚያሰኝ ስኬት ታስመዘግባለች:: ነገዋን አሻግራ በማየት ለሕልሟ ትዋደቃለች:: ለዚህ ነው ‹‹ሴትን መደገፍ ሀገርን ማገዝ ነው›› የሚባለው። ሴቶች በብልሃት፣ ጥንካሬና... Read more »

ዶክተር፣ ፓይለት፣ ኢንጂነር ወዘተ… የጎበዝ ተማሪዎች መገለጫና እድል ፈንታቸው እንደሆነ ጭምር ይታመናል:: የአብዛኛው ማኅበረሰብ አስተሳሰብም ከዚህ የተለየ አይደለም:: ዶክተርነት፣ ኢንጂነርና ፓይለትነትን ለቀለሜዋ ተማሪዎች ታጭተው ተድረዋል:: በርካታ ወላጆች ልጆቻቸው በተለይም ለትምህርት ትኩረት የሚሰጡና... Read more »

– እልፍነሽ ሙለታ (ዶ/ር) በውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጥቂት ሴቶች ብቻ የሚቀላቀሉትን የትምህርት መስክ ምርጫዋ ያደረገችው ገና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳለች ነው:: ቁጥር ነክ ትምህርት ዕጣ ክፍሏ በመሆኑም ዝንባሌዋ ወደ ተፈጥሮ ሳይንሱ... Read more »