ግሪኮች፣ አርመኖች እና አሜሪካዊያን – በአዲስ አበባ

በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ በአንዳንድ የክልል ከተሞች ግሪኮች፣ አርመኖች፣ የመኖች ፣ ህንዶች፣ ጃማይካዎች እና የሌሎችም አገራት ዜጎች  በኢኮኖሚውና ማህበራዊው መስኮች አሻራቸውን በሚገባ አሳርፈዋል። እነዚህ በኢትዮጵያውያን አጠራር “ፈረንጆቹ” እየተባሉ ሲታወቁ የኖሩ የውጭ ሀገር... Read more »

የብሄር ብሄረሰቦች በዓል ያስገኛቸው፤ያጎደላቸው                                                                              

የብሄር ብሄረሰቦች በዓል የአገሪቱ ክልሎች በተራ መከበሩ በህዝቦች መካከል መቀራረብንና መተዋወቅን ከመፍጠር ባሻገር በተለይ በአዳጊ ክልሎች የምጣኔ ሃብት መነቃቃት እንዲመጣ እያደረገ መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት ይገልጻል። የሀረሪ ባህል ፣ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል... Read more »

በመቻቻል የተቻለ አብሮነት

በዕለተ- ዕሁድ በአንድ ስፍራ የተሰባሰቡት  ጎረቤታሞች  ከወትሮው በተለየ ጭውውት ይዘዋል። ዛሬን በቀጠሮ  ያገናኛቸው  ወርሀዊው የዕድር ክፍያ ነው። ይሁን እንጂ ከዚህም የዘለለ ሌላ ምክንያት ይዘዋል። አብዛኞቹ በቅርቡ በግቢያቸው ስለሚከወነው የሰርግ ስነ-ስርአት እየተወያዩ ነው።... Read more »

በአንድ ገበታ- በባህላችን -እንደባህላችን

መሰባሰብ ወደ አንድ ለመምጣት መነሻ ነው። የተለያየ ሃሳብ ያላቸው ሰዎች ቢሆኑ እንኳ መሰባሰባቸው ብቻውን ወደ አንድነት ሊያመጣቸው የሚችል ቀዳሚው ውሳኔ ነው፤ ልክ አንድ ታማሚ ህክምና ማዕከል መሄዱ ግማሽ በመቶ ጤናውን ይመልስለታል እንደሚባለው።... Read more »

የበአሉ መከበር የኢትዮጵያውያንን አብሮነትና የባህል ልውውጥን ያጠናክራል

የብሄር በሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን መከበር ኢትዮጵያውያንን የሚያቀራርብና አብሮነትን ለማጠናከር እንደሚረዳ በዓሉን አስመልክቶ በአዲስ አበባ በተዘጋጀው ኢግዚቢሽን ላይ የተገኙ አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያውያን አሁን ላይ የታየውን ለውጥ ከዳር ለማድረስ አብሮነታቸውን የሚያጠናክሩበት ወሳኝ ምእራፍ... Read more »

ልዩነት በአንድነት ሲታጀብ ውበት ነው

ኢትዮጵያ በበርካታ ሕብረ ብሔር የተገነባች አገር ነች፡፡ ወጣቱ ትውልድም የዚህ ሕብረ ብሔራዊ  ውበት መገለጫ ነው፡፡ ከብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሀረጉ የሚመዘዘውና  በመላው አገራችን በስብጥር  የሚኖረው  ወጣት ልዩነቱን ቆጥሮ በጥላቻ አይን ከመተያየት ይልቅ ተከባብሮ... Read more »

    ጉዳት ያልገደበው ብርታት

ባተሌዋ ወይዘሮ  የጓዳቸውን ጣጣ  ከውነው  ወደ ገበያ ሊሄዱ ተዘጋጅተዋል። ጊዜው ሳይረፍድና ፀሐይ ሳትበረታ ለሚያዘጋጁት በርበሬ ቅመም መግዛት  አለባቸው። ሁሌም ወጥተው እስኪመለሱ ለጨቅላዋ ልጃቸው  ይጨነቃሉ። ዛሬ ግን ሕፃኗ ከሞግዚቷ ጀርባ ስለተኛች እምብዛም አላሰቡም።... Read more »

የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ጥቅሞችና ተግዳሮቶች

ወንጀል ማኅበራዊ ክስተት እንደመሆኑ መጠን በማናቸው ጊዜ ሲፈፀም ቅጣት የማይቀር ሆኖ ይመጣል፡፡ የቅጣት አወሳሰንን ወጥና ትክክለኛ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ (manual) ወጥቶ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሚገባ በሕግ አውጭው በተወሰነው መሰረት በሀገራችን የወንጀል ቅጣት አወሳሰን... Read more »

«በተውሶ የሚከተልና አሽከር የሆነ እንጂ ያደገ ሀገር የለም፤ ያደገ ቢመስልም በትንሽ ነገር ይፈርሳል» – አቶ ፋንታሁን ዋቄ

ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ የወቅቱ ነገሥታት ከተቀበሉት ከ4 ተኛው ምዕተ ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሟላ ሁሉን አቀፍ የትምህርት ሥርዓት ዘርግታ መደበኛ ትምህርት መስጠት ጀምራለች፡፡ ይህ ከ1500 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ... Read more »

የፖለቲካ ጉግሥ

በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ  በሥልጣን ባላንጣዎች መኻከል  የፖለቲካ ጉግሥ ሲካሄድ መኖሩን ለመረዳት አያዳግትም፡፡ በሀገራችንም ለሥልጣን ሲባል የተካሄደው ጦርነትና የተከፈለው መሥዋዕትነት ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ዓይነት የራቀውን ትተን የትላንቱን በልጅ ኢያሱና በራስ ተፈሪ መኻከል የነበረው ... Read more »