በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እንጀራ ከጄሶና ሰጋቱራ ጋር ተቀላቅሎ ለገበያ ሲቀርብ ተያዘ፣ በርበሬ ከሸክላ ጋር ተደባልቆ ሲቸበቸብ በቁጥጥር ስር ዋለ ፣ቅቤ ከሙዝ ፣ማር ከስኳር ጋር ተደባልቆ ሲሸጥ ተደረሰበት የሚሉና መሰል የወንጀል ዜናዎችን መስማት... Read more »
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ የአገሪቱ ኢኮኖሚ በዝቅተኛና በመካከለኛ ደረጃ የሚያስፈልገውን የሠለጠነ ሙያተኛ በማፍራትና ቴክኖሎጂ በማቅረብ በኩል ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ዕሙን ነው፡፡ በመሆኑም ዘርፉ አገሪቱ ከግብርና መር ወደ ኢንደስትሪ በምታደርገው ኢኮኖሚያዊ ሽግግር... Read more »
ሰው በሙያው ይጠራል፤ አንዳንዴ ግን ሙያን የሚያስጠሩ ሰዎች ይታያሉ። ስማቸው ሙያቸውን ልቆ እናገኛቸዋለን፤ እነዚህም በየዘመናቱ አልፎ አልፎ የሚገኙ ናቸው። «እወቁልኝ» እያሉ አይለፍፉም፤ ሥራቸው ግን ምስክር ሆኖ ይቆያል። ያከበሩት ሙያና ተግባርም ያከብራቸዋል። እንግዲህ... Read more »
ዛሬ ላይ ሆነን ስናየው ብዙዎቻችን ልጅ መሆናችንን እናስታውስበታለን። በተለይም በባህሉ ውስጥ ያለፍን ሰዎች ትልቅ ቦታ እንሰጠዋለን። ልጅነታችንን ወደኋላ እንድናይ ያደርገናል፡፡ የዛሬ ልጆች ከዚህ የተለየ ሁኔታ እንደተፈጠረላቸው ስንመለከት ደግሞ ባለውለታ እንደሆነ ሳናስብ አናልፈውም።... Read more »
ከ1520 ዓ.ም በኋላ ነው ይባላል፤ የሀድያ ንጉሣዊ አስተዳደር ሥርዓት የተቀዛቀዘውና ኋላም የተቋረጠው። ይህም ከሀድያ ስርወ መንግሥት መዳከም በኋላ የተከሰተ ነው። ይሁንና ታዲያ የሀድያ ሕዝብ በየጎሳው «ጋራድ» እየሰየመ ሰላሙን ጠብቆና ባህሉን አቆይቶ ኖሯል።... Read more »
በአገራችን የፊልም ጥበብ ዘለግ ያለ ታሪክ ቢኖረውም ለመነገር የሚበቃው ግን ብዙም አይደለም። በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የነበረው ጅማሮ፤ ከዛ ሲሻገር በፊልም ሙያ እውቅናም ብቃትም ባላቸው በፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የተሠሩ ቀዳሚ ሥራዎች፤ አለፍ... Read more »
ከሰሞኑ በኪነጥበቡ ዘርፍ የተከሰተ አንድ ጉዳይ ለሳምንቱ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። ይህም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ በድንገትና ከአንድ ወይም ሁለት ግለሰቦች ማወቅ ውጪ ማንም በማያልምበት ሁኔታ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ የኪነጥበብ ምሽት... Read more »
« ሴት ወደ ማጀት ወንድ ወደ ችሎት » ይሉት ብሂል ለረጅም ዘመናት እንደ መመሪያ ተቆጥሮ ሴቶች ወደ ወደዳኝነት ስራ ሳይቀርቡ ቆይተዋል። ዛሬም ድረስ በባህላዊ የዳኝነት፣ የግልግልና የሽምግልና ስርአት ያለው የሴቶች ተሳትፎ እዚህ... Read more »
ቆጮ በአብዛኛው በሀገራችን በደቡቡ ክልል በሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል ተወዳጅና የተለመደ የምግብ አይነት ነው። ምግቡም የሚዘጋጀው ከእንሰት ሲሆን ኃይል ሰጭ ከሚባሉ የምግብ አይነቶች ሁሉ በጣም የበለጸገ እንደሆነ ይነገርለታል። ነገርግን ምግቡን ለማዘጋጀት በጣም አድካሚና... Read more »
የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ባሳለፋቸው ዓመታት አንግቦ የተነሳቸውን ዓላማዎች ለማሳካት የወቅቱን ተልዕኮ በትክክል ተገንዝቦ በብቃት ለመፈጸምና የህብረተሰባዊ ለውጥን ለማፋጠን፤ የወጣቱን ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ልማት ተሳትፎ ብሎም ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፤ እና ለሊግ አባላት የመታገያ... Read more »