በጥቂት ቀናት የሕይወት ሙሉ ልምድ

ምሥጢረ ብዙው ተክል በኔ ሀገር የቀርቀሃ ዛፍ/ተክል ለቤት ጣራ፣ ለመዝጊያ፣ ለሙኸዶ፣ ለሌማት፣ለኮለላ፣ ለቅርጫት፣ ለሕፃናት መኝታ፣ ለአምፑል ማንጠልጠያነት፣ ለዕንቁላል መያዣ፣ ለፍራፍሬ ማቅረቢያነት፣ ለቆሻሻ (ልብስ)ማጠራቀሚያነት…በአጠቃላይ ለመገልገያነት በዓይነት እየተሠራ፣ በቤት ቁሳቁስነት ያገለግላል፡፡ ነገር ግን ቻይና... Read more »

የሴቶች ጥያቄ – «ሰው ነኝ ይገባኛል»

                                   በዓለም ላይ የሴቶች የመብት ጥያቄና ትግል ቀደም ሲል ነበር፤ዛሬም  አለ፤ወደፊትም ይቀጥ ላል፡፡ ይህ ትግል  በፖለቲካዊ፣... Read more »

ልበ ብርሃናማዋ የፈጠራ ባለቤት

ተመራማሪዎችና ጠበብቶች ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ጠዋት ማታ ደፋ ቀና ይላሉ። ቀደመው በመተንበይና መፍትሔ ይሆናል የሚሉትን ሃሳብ በማመንጨት ጭምር ለችግሮች ዓይነተኛ መፍትሔ ጀባ ይላሉ። ቁጥራቸው የሌላውን ዓለም ያህል አይሁን እንጂ ችግር ፈቺ የምርምርና... Read more »

ከእንከን ያልተፋታው ተዘዋዋሪ የብድር ፈንድ

ባለፉት ዓመታት መንግስት የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ፓኬጆችን ቀርጾ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በ2009 ዓ.ም መግቢያ ላይ ይፋ የተደረገው የወጣቶች ተዘዋዋሪ ብድር ፈንድ ከተቀረጹት ፓኬጆች መካከል ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ የ10 ቢሊዮን ብር... Read more »

«ለላም ቀንዷ አይከብዳትም»

የሰው ሀገር ሰው ነው። ለሀገሩ እንግዳ ለሰው ባዳ የትውልድ መንደሩን ለቅቆ ሲወጣ ያለምክንያት አልነበረም። ሰርቶ ማደር አግኝቶ መለወጥ ይሻል። ለመማርና ለሌሎች ወጪዎች አርሶ አደር ቤተሰቦቹን ሲያስቸግር ቆይቷል። ዕድሜው ሲጨምርና መብሰል ሲጀምር ግን... Read more »

ስኬትና ክፍተቶችን የጠቆመው የኤች አይ ቪ ተፅዕኖ ዳሰሳ ጥናት

በኢትዮጵያ ከአስራ ሰባት አመት በፊት በየአመቱ በኤች አይ ቪ ቫይረስ አዲስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር 81 ሺ እንደነበርና በአሁኑ ወቅት ይህ አሀዝ ወደ 15 ሺ መውረዱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በቫይረሱ አዲስ ከሚያዙ ከእነዚህ 15... Read more »

በፍኖተ ካርታው የሚጠበቁ ማሻሻያዎች

የአገሪቱን የትምህርትና ስልጠና ሥርዓት ለማሻሻል ባለፉት ሦስት ዓመታት የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ያካተተ ጥናት ሲካሄድ ቆይቶ ካለፈው ነሐሴ 14 እስከ 17 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት የጥናቱ... Read more »

ላመነችበት የዋተተች ሕይወት

ጋዜጠኝነትን እንደነፍሳቸው ይወዱታል። ከ30ዓመታት በላይ ኖረውበታል። በመምህርነት አገልግለዋል። በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ረጅም ጊዜ አሳልፈዋል፡፡ በታጠቅ፣ ኢትዮጲስ፣ ፍትሕ… ጋዜጦች ላይ ይጽፉ ነበር፡፡ በሚጽፏቸውና በሚያደርጉት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በርካታ ውጣ ውረድ አጋጥሟቸዋል፡፡ በእስር ቤት ስቃይና... Read more »

ሰላም ኢትዮጵያ እና የአማተር ከያኒያን ተስፋ

የታሪኩ መቼት ስዊድን ስቶኮልም ላይ ነው የሚጀምረው። አቶ ተሾመ ወንድሙ የተባሉ በትውልድ ኢትዮጵያዊ እ.አ.አ በ1997 አንድ ሃሳብ ወደ አዕምሯቸው ይመጣል። በርካታ ስደተኞች ወደ ስዊዲን ሲሄዱ የባህል ተቃርኖ እንደሚያጋ ጥማቸው ታዝበዋልና ለችግሩ መፍትሄ... Read more »

ቅኔ የግዕዝ በረከት

ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ኅዳር 15 እና 16ቀን 2011 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ «ቅኔ የግእዝ በረከት» በሚል ርእሰ ጉዳይ ከዘርፉ ባለሙያዎች፣ ከደብር አስተዳዳሪዎችና ከቅኔ ሊቃውንት ጋር... Read more »