« ላንቺ ሲሆንማ…» የግጥም መድብል ተመረቀ

ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ለምረቃ በቅተዋል፤ ከእነዚህ መካከል ትናንት በ አቤል ሲኒማ በድምቀት የተመረቀው የገጣሚ አሸናፊ ጌታነህ « ላንቺ ሲሆንማ…» የሚለው የግጥም ስብስብ ተጠቃሽ ነው። ምረቃው በአኬቡላንስ ባንድ የታጀበ ሲሆን፣... Read more »

የጉማ ሽልማት ማክሰኞ ይካሄዳል

ዘንድሮ ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደው የጉማ ሽልማት ማክሰኞ በብሔራዊ ቴአትር የሚካሄድ ሲሆን፤ በአሥራ ስድስት ዘርፎች የቀረቡ አሥራ ሰባት ፊልሞች ታጭተውበታል።  በየአንዳንዱ ዘርፍ አምስት ዕጩዎችን ያካተተው ይህ ሽልማት፤ ምርጥ ፊልም፣ ምርጥ ዳይሬክተር፣ ምርጥ ሲኒማቶግራፊ፣... Read more »

17 ዓመታት በጋዜጣ አዟሪነት

ወይዘሮዋ ከባለቤታቸውና ከልጆቻቸው ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው በቀይ ባህር ዳርቻ ሽር ብትን ብለዋል። ከምጽዋ ወደብ ላይ መልህቃቸውን ጥለው የቆሙ መርከቦች እና ጀልባዎች እየተመለከቱ ተንሸራሽረዋል። ጀልባዎቹን ማዕበል ወዲህ ወዲህ ሲላጋቸው አይተዋል። ከባህሩ ዳር... Read more »

ማህበራዊ ጤና

የማህበራዊ ጤና እጅግ በጣም ሰፊ እና ትርጉሙም ከቦታ ቦታ፣ ከአመለካከት አመለካከት የሚለያይ ነው፡፡ ነገር ግን በአብዛኛው ማህበረሰብ እንዲሁም የማህበራዊ ጤና ባለሞያዎች ማህበራዊ ጤናን በዚህ ጠቅለል ባለ መልኩ ለመተርጎም ችለዋል፡፡ ማህበራዊ ጤና ማለት... Read more »

ከጎዳና አዳሪነት እስከ ክትፎ ቤት ባለቤትነት

ትውልዷ እና እድገቷ በጉራጌ ዞን እንድብር ጉመር ማዞሪያ ነው። በልጅነቷ አትሌት የመሆን ፍላጎት ስለነበራት ከወረዳ እስከ ዞን ድረስ ትወዳደር ነበር። አሁን ላይ የባህል ምግብ ቤት ከፍታ እየሰራች ትገኛለች። ድምጻዊ ሐና ተሰማ ትባላለች።... Read more »

የ‹‹ሰፈረ ጎድጓዳ››ሳቅ እና ቁም ነገር

ደራሲ፡- ማረኝ ኃይለማርያም ዘውግ፡- ሙዚቃዊ ቴአትር የሚታይበት ቀንና ቦታ፡- ረቡዕ ምሽት 11፡00 በሀገር ፍቅር ቴአትር አዘጋጅ – ዮሃንስ አፈወርቅ ብዙ ባይባሉም የቴአትር ትምህርት ክፍል ያላቸው ዩኒቨርሲቲዎች አሉን። የቴአትር ትምህርት ክፍል ለምን በጥቂት... Read more »

የጄኔራሉ ዓይኖች

ቅድመ – ታሪክ ድንገት ሲጣደፉ ከፖሊስ ጣቢያው የደረሱት ግለሰብ ንዴታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸዋል። ድንጋጤ፣ እልህና ቁጭት እያንቀጠቀጣቸው ነው። የምሽቱ ተረኛ ፖሊስ ጥቂት እንዲረጋጉ ጠይቆ ቃላቸውን ለመቀበል ተዘጋጀ ። ሰውዬው ሙሉ ስማቸውን «ጄኔራል ተስፋዬ... Read more »

‹‹አዳዲሶቹ›› የወጣት አደረጃጀቶች ለሀገር ብርታት ወይስ ስጋት?

የ አንዲትን ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ መስተጋብር ወደ ተሻለ ደረጃ ከሚያሸጋግሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ውስጥ ወጣቶች ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳሉ። ወጣቶች በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ በተለይም ከ1966 ዓ.ም ወዲህ ጨቋኝ ስርዓቶችን በማስወገድ በየወቅቱ ለተከፈቱት አዳዲስ... Read more »

ተሽከርካሪ ወንበርን ለአካል ጉዳተኞች አጠቃቀም ያመቻቸ ፈጠራ

ከዕለታት በአንድ ቀን በአክሱም ከተማ የቅርብ ቤተሰብ የሚሆኑ አንድ አባታችን ከቤተክርስቲያን ወደ ቤት በመመለስ ላይ እያሉ በድንገት ወድቀው እግራቸውና ወገባቸው ይሰበራል። እኚህ አባትም በደረሰባቸው አደጋ ምክንያት ለመጸዳዳትና ጽዳታቸውን ለመጠበቅ ይቸገሩ ነበር። እርሳቸውም... Read more »

የቴክኒክና ሙያ ዘርፉ የለውጥ ጅማሮ

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፉ በአገሪቱ ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ የማይተካ ሚና ያላቸውን የሰው ኃይልና ቴክኖሎጂን በማውጣት ትልቅ ኃላፊነት የተጣለበት ነው። ይሄን ኃላፊነት ለመወጣትም ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ ወደሥራ የገባ ሲሆን፤ በሚፈለገው ልክ ባይሆንም... Read more »