“ኢትዮጵያዊነት ለእኔ ኩራትና ክብሬ ነው” አትሌት ገብረእግዚአብሄር ገብረማርያም (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት)

 በሃሳብ ልዩነቶችን አምኖ፣ ተቀብሎ፣ ተቻችሎ መኖር ለእኔ ትልቅነት ነው። እነዚህ 27 ዓመታት ተዘርተዋል የምንላቸው ሃሳቦች አሁን ላይ ለመበጣበጣችን ምክንያት ሊሆን የቻሉት በአግባቡ ስላልተሰራባቸው ነው የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በዓለም አደባባይ ከፍ አድርገው እንዲውለበለብ... Read more »

የቴክኖሎጂ ሽግግር በኢትዮጵያ

በአሁኑ ወቅት የየትኛውም የጠንካራ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነ ሀገር የኢኮኖሚው አስተማማኝነት የሚረጋገጠው ባለው የቴክኖሎጂ አቅም እንደሆነ ሁሉንም የሚያስማማ እውነታ ሆኗል። ይሄ የቴክኖሎጂ አቅም የሚለካው ሀገራት ባላቸው የቴክኖሎጂ ቁስ ስብስብ ብቻ ሳይሆን የማህበረሰቡ ቴክኖሎጂን... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የአንድ ዓመት የስራ ክንውን በወጣቶች አንደበት

   ማህሌት አብርሃም  እንዲህ ትላለች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በስልጣን ላይ በቆዩባቸው የአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከሰሯቸው መልካም ነገሮች ለእኔ ወደ ተለያዩ አገራት ሄደው ሀገሪቷ የገጠማትን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመፍታት ያደረጉት... Read more »

ማህበራዊ ግንኙነትን ያላላው ማህበራዊ ሚዲያ

በአሁን ወቅት እያንዳንዳችን በዕለት ተዕለት የሕይወት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ሰፊውን ጊዜ እየተሻማብን ያለው ማህበራዊ ሚዲያ ነው። ስለ ማህበራዊ ሚዲያ ዊኪፒዲያ ያስቀመጠውን አጠር ያለ ትርጉም ስንመለከት፤- “ማህበራዊ ሚዲያ ማለት፤ ሰዎች በኢንተርኔት የሚገናኙበት ወይም የሚነጋገ... Read more »

የእምነት ተቋማትንና አገርን የታደገው እርቅ

ከምንም በላይ ትኩረት አድርገው ሲንቀሳቀሱ የነበረው ፍቅርን መሰረት በማድረግ ነው፡፡ ፍቅር የሁሉ ነገራቸው መነሻ ሆኖ ዛሬም ድረስ አብሯቸው ዘልቋል፡፡ በደማቁ መርህ ያደረጉት ይህ ፍቅር የመደመርም ወላጅ አባት ነው፡፡ አንዱ ከሌላው ይደመር ዘንድ... Read more »

‹‹የዐብይ እናት››

ከአራት ኪሎ ቤተ መንግሥት ወደ አቧሬ በሚወስደው መንገድ አለፍ ብሎ በስተቀኝ በኩል ብርቱካናማ ቀለም የተቀባ ባለሶስት ክፍል የብሎኬት ቤት ይታያል። በዙሪያው ካሉ ቤቶች ይልቅ አዲስ መሆኑ ደግሞ በቀላሉ እንዲለይ አድርጎታል። በብሎኬት በተሰራው... Read more »

የህዳሴ ግድቡ ከቴክኖሎጂ ሽግግርና ከህዝብ ተሳትፎ አንጻር

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ የቴክኖሎጂና የዕውቀት ሽግግር የተካሄደበትና ጠንካራ የህዝብ ተሳትፎ የታየበት ነው። በዚህ ግድብ ግንባታ የበርካታ አመታት ልምድ እና ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው የውጭ የግንባታ ድርጅት(ሳሊኒ) ከግማሽ በላይ ኮንትራቱን ወስዶ... Read more »

የመምህር ተከስተብርሃን መንክር – አዲስ ህይወት

ለበርካታ ዓመታት በመምህርነት ሙያና በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ሕይወታቸውን አሳልፈ ዋል። በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎችም ከመጀመ ሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እስከ ዩኒቨርሲቲ በመምህ ርነት ሠርተዋል፤ በአመራርነትም አገልግለዋል። በሚጽፏቸው ጽሑፎችና በሚያደርጓቸው ንግግሮች እንዲሁም በፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በርካታ... Read more »

ሐመር – የ‹‹ካራ ፣ኦሪ ፣መርሲ›› ውህድ

የሐመር ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ከሚገኙ ብሔረሰቦች አንዱ ሲሆን በዋናነት በዞኑ ውስጥ በሐመር ወረዳ ይኖራል። ሐመሮች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን ‹‹ሐመር አፎ›› በማለት የሚጠሩ ሲሆን፣ ሌሎች ግን ‹‹ ሐመርኛ›› ይሉታል። ሀመር በኦሞአዊ የቋንቋ... Read more »

የቤተመንግሥቱ «ጥሪ»

የሰለጠኑ አገራት የማደጋቸውና የሥልጣኔያቸው መነሻም ሆነ መድረሻ ታሪካቸውን ማወቅ፣ መማርና መጠበቅ ነው። በታሪክ አጋጣሚ የተከወኑ መጥፎ ስህተቶች እንኳን ቢኖሩ ዳግም እንዳይከሰት ለማድረግ ከሚያስተምሩበት መንገድ አንዱ ታሪክን ጽፎ ትውልድ እንዲያውቀውና እንዲማርበት ማድረግ ነው።... Read more »