
ኢትዮጵያ በርካታ የማይዳሰሱ ቅርሶች እና የሀገረሰብአዊ ሀብቶች ያሉባት አገር ለመሆኗ ማሳያው ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎቻችን መሆናቸው እሙን ነው። እነዚህ መሳሪያዎች እጅ ለእጅ እንዲያያዙ፤ ማህበራዊ ድምፅን በማስተጋባት ለሁሉም እንዲዘምሩ፣ ፍቅርን እንዲሰብኩ፣ በጥላቻ የተሞላ አንጎልን... Read more »
ለዛሬ ሃሳብ ልንቆነጥር ያሰብነው ‹‹ልሳነ ፍጥረት›› ከተባለ መሐፍ ነው። መጽሐፉ ዘ-ልዑል በተባለ ተርጓሚ የተተረጎመ ሲሆን ዋና ደራሲው ግን ታዋቂው ሳይንቲስት ፍራንሲስ ኮሊንስ ነው። ተርጓሚውን ዘ-ልዑልን እያመሠገንን ጥቂት ሃሳቦቹን ዘግነን በመውሰድ ሃሳቦቻችንን እናቀርባለን።... Read more »

ደራሲና ተርጓሚ አውግቸው ተረፈ በሞት ተለይቶናል። ነፍስ ይማር! አውግቸው ተረፈ ማነው? ያልተነገረ ታሪኩስ? እነሆ ቁንፅል ታሪክ፤ ይህ ደራሲ የሦስት ስሞች ባለቤት ነው፤ ንጉሤ ሚናስ፣ ኅሩይ ሚናስ እና አውግቸው ተረፈ። ንጉሤ ወላጆቹ ያወጡለት... Read more »
የሰኔ ወር የሰማይን ፈገግታ ይነጥቃል። የአዲስ አበባ ሰማይ አኩርፏል። ድምፁን አውጥቶ ማስገምገም፤ ማንባት ጀምሯል። የጫነውን ዝናብ ቅዝቃዜን በቀላቀለ ነፋስ አጃቢነት ማውረዱን ተያይዞታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር መግቢያ ላይ ቁጥሩ እጅግ የበዛ ሰው ግጥም... Read more »
በአገሪቱ በብዙ አካባቢዎች የሰላም መደፍረስ እና የፀጥታ ችግሮች በመኖራቸው የህብረተሰቡን በሰላም ተንቀሳቅሶ የመሥራት እና የመኖር ህልውና ሲፈታተን ቆይቷል። በአገሪቱ ተከስቶ የነበረው የሰላም መደፍረስ ክፉኛ ከጐዳቸው ዘርፎች መካከል ትምህርትና ቱሪዝም ዋነኛው መሆናቸው ይጠቀሳል።... Read more »

የእናት ጡት ወተት ለጨቅላ ህፃናት ተኪ የለሽ ምግብ ከመሆኑ አኳያ ትልቅ ስፍራ ይሰጠዋል፡፡ እናቶች ልጆቻቸው ስድስት ወር እስኪሞላቸው ድረስ ጡት ማጥባት እንደሚገባቸው የጤና ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ሲያስገነዝቡ የሚደመጠውም ከዚሁ ፋይደው አኳያ በመነሳት ነው፡፡... Read more »

ዶ/ር አምባቸው መኮንን ከአባታቸው ከአቶ መኮንን ሲሳይ እና ከእናታቸው ወ/ሮ አማን እንደብልሃቱ በቀድሞው ጋይንት አውራጃ በአሁኑ የደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ ልዩ ስሙ አቄቶ ኪዳነማርያም ቀበሌ ተወለዱ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት እንንደሰረ አንደኛ... Read more »

የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በቅድሚያና ከሁሉም በፊት በባሕርዳር እና በአዲስ አበባ በሀገራችን ከፍተኛ የጦርና የሲቪል አመራሮች ላይ በተፈፀመው ሕገ ወጥና ዘግናኝ ፋሺስታዊ ግድያ የተሰማኝን ጥልቅ እና ልባዊ ኅዘን በራሴና በኢፌዴሪ መንግሥት ስም እየገለጽኩ... Read more »

አደጋም ሆነ ህመም ቀጠሮ ይዞ አይመጣም። ደም ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ወዲያውኑ ደም ለመስጠት በጊዜው በደም ባንክ ደም ተዘጋጅቶ ቢቀመጥ ተመራጭ መሆኑን ባለሙያዎች ይመክራሉ። ለዚህ ደግሞ ህይወታቸው ለአደጋ የተጋለጠ ወገኖችን ለመታደግ አስቀድሞ ደም መለገስ... Read more »

የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በቅድሚያና ከሁሉም በፊት በባሕርዳር እና በአዲስ አበባ በሀገራችን ከፍተኛ የጦርና የሲቪል አመራሮች ላይ በተፈፀመው ሕገ ወጥና ዘግናኝ ፋሺስታዊ ግድያ የተሰማኝን ጥልቅ እና ልባዊ ኅዘን በራሴና በኢፌዴሪ መንግሥት ስም እየገለጽኩ... Read more »