ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የዲስኩር፣ የወግ፣ የግጥም እና የሙዚቃ መርሐ ግብር ላይ ከቀረቡ የአዕምሮ ምግብ ንግግሮች የመጋቢ ሐዲስ... Read more »
አዛውንቱ ዕድሜያቸው እየገፋ ነው። ከጥቂት ጊዚያት ወዲህ ደግሞ ድካምና ህመም ያንገላታቸው ይዟል። በእርጅና ምክንያት ቤት መዋል ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል። ሁሌም ገና በጠዋቱ በሞት ያጧቸውን ሚስታቸውን እያሰቡ ይተክዛሉ። የዛሬን አያድርገውና በትዳራቸው ደስተኛ ሆነው... Read more »
አዲስ ዘመን፡- እንኳን ለፋሲካ በዓል በሠላም አደረሰዎ እያልኩ በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ያለውን ሁኔታ እንዴት ይገነዘቡታል። ለችግሮቹስ መፍትሄ እንዴት ይመጣል ብለው ያስባሉ? መጋቤ ዘሪሁን፡- በቅድሚያ የፋሲካ በዓል ስለሆነ እንኳን አደረሳችሁ ማለት እፈልጋለሁ። በዓሉ... Read more »
“እያረርሁ እስቃለሁ እንደ ማሽላ” ይላል የአገሬው ሰው ሰብሉን ተጠቅሞ በምሳሌያዊ አነጋገር ሀሳቡንና የውስጡን ስሜት ሲገልጽ። ከተረት ማሳመሪያነት ባሻገር ማህበረሰቡ ባህላዊ የአልኮል መጠጦችንና የተለያዩ የምግብ አይነቶችን ለማዘጋጀት ማሽላን እንደዋነኛ ግብዓት ይጠቀማል፤ ተረፈ ምርቱ... Read more »
እግር ጥሎት አሊያም የጤና እክል ገጥሞት ወደ ጤና ተቋም ጎራ ያለ ሰው ብዙ ነገሮች ሊታዘብ ይችላል። እኔም አንዱ ነበርኩ። ጤናቸውን ሊታዩ አጎቴ ከክፍለ ሀገር መምጣታቸውን ሰምቼ ልጠይቃቸው በሀገሪቱ ሥመ ጥር በሆነ አንድ... Read more »
የመድሃኒትና የህክምና መገልገያዎችን በአብዛኛው ከውጭ በማስገባት የሀገር ውስጥ ፍላጎታቸውን የሚሸፍኑ ሀገራት ለዋጋ መጨመርና ለአቅርቦት እጥረት የተጋለጡ ናቸው። ይኸው ችግር በኢትዮጵያም የሚስተዋል ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ከውጭ ገብተው በሚሸጡ መድሃኒቶች ላይ የሚደረገው ትርፍ ከ0... Read more »
ዛሬ ላይ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራና ምርምር ወደፊት የሚገሰግሱት እንደ ኮርያና መሰል በእድገት ላይ ያሉ አገራት ትምህርትን ለለውጥና እድገታቸው መሰረት አድርገዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ ውሃ ብቻ ሳይሆን ትምህርትም ተጠምቶ የቆየ እንደመሆኑ፤ መንግስት ይሄን ታሳቢ... Read more »
ለረጅም ዓመታት በውትድርና ዓለም ውስጥ ነው የቆዩት፡፡ በጤና እክል ከወታደር ቤት ከተገለሉ በኋላ በግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው መስራት ጀመሩ፡፡ ነፃ ፕሬስ ሲጀመር በዋናነት ካቋቋሙት ሰዎች አንዱ ነኝ የሚሉት የ65 ዓመት አዛውንት በተለያዩ... Read more »
የደጋማው ምሥራቃዊ ኩሽ የቋንቋ ቤተሰብ ነው፡፡ ሀዲያ ብሔረሰብ በደቡብ ክልል ከሚገኙት ብሔረሰቦች አንዱ ነው፡፡ ‹‹ሀዲይኛ›› የሀዲያ ብሔረሰብ ከአፍ መፍቻ ቋንቋ ሲሆን በተጨማሪ ከምባታ፤ ኦሮሚኛንና ስልጢኛ በሁለተኛ ቋንቋነት ይናገራሉ፡፡ ሀዲይኛ ከንግግር ቋንቋነት አልፎ... Read more »
ባህላዊ አስተዳደር በስልጤ ብሔረሰብ ውስጥ በርካታ ማህበራዊ ቡድኖች /ጐሣዎች/ ያሉ ሲሆን ከእነዚህ መካከል ስልጤ፣ መልጋ፣ ችሮ ፣ ዲላባ/ጳ/፣ ኑግሶ /ኦግሶ/፣ አሊቶ፣ አባሮ፣ ኡራጎ፣ ጉምቢ፣ ጊዳዋ ሁሴንና አለቂሮ ለአብነት ይጠቀሳሉ፡፡ እያንዳንዳቸው በንዑሣን ጐሣዎች... Read more »