በኢትዮጵያ በተለይም በገጠሩ የአገሪቱ ክፍል ከ10 ሰው ሰባቱ ወይም 70 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ አለመሆኑን ጥናቶች ይጠቁማሉ:: ለመሠረታዊ ፍጆታም ይሁን ለምጣኔ ሀብት ዕድገት ወሳኝ የሆነውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን ፍትሃዊ በሆነ... Read more »
እንደ መግቢያ በጥር ወር1995 ዓ.ም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል እንድትሆን የኢትዮጵያ መንግሥት እንዳመለከተና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ቅድመ-ሁኔታዎችን ለማሟላት ሽር-ጉድ ይል እንደነበር ይታወቃል። በጊዜው ከዚህ ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያ አባል ብትሆን የምትጎዳው ነገር... Read more »
አንድ ለእናቱ በሆነው የሕዝብ መታጠቢያ ወትሮም ወረፋው ከበድ ይላል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ እየባሰበት ነው። ለመታጠብ ከተለያዩ ስፍራዎች የሚመጡ ተገልጋዮች እንግልት እየበዛባቸው ክፉኛ ያማርራሉ። ከዓመታት በፊት አገልግሎቱ ላይ ማሻሻያ ለማድረግ የሞከረው የፍል... Read more »
ለመጀመሪያ ጊዜ የአድዋ ድል በዓል የተከበረው ድሉ በተገኘ በሰባተኛ ዓመቱ በ1895 ዓ.ም ነበር። በዚያን በዓል ራሳቸው የድሉ ተዋንያን ዐፄ ምኒልክ እና በርካታ የጦር መሪዎችም ስለነበሩ የጦርነቱን መራራ ተጋድሎ እና በጦርነቱ የተሰው ኢትዮጵያውያንን... Read more »
አስደናቂ እና አስገራሚ የሆኑ ቅርሶችና የቱሪስት መስህቦች በበዙባት ሕዝባዊት ቻይና 56 ብሔር፣ ብሔረሰቦች ሰም እና ወርቅ ሆነው፣ ኅብር ፈጥረው እና ተዋድደው በሰላም ይኖሩ ባታል። ከእነዚህ ውስጥ ሀን ተብሎ የሚታወቀው እና የቋንቋው መሠረት... Read more »
ዓለማችን በጦርነት ያልተንበረከኩ ጀግኖችን በፍቅረ ነዋይ፤ በፍቅረ ሥልጣን እና በፍቅረ ብእሲት ስታንበረክካቸው ኖራለች። ፈረንሳዊቷ ሜሪ ሮዝ ጆሴፊኔም ወሳኝ የፖለቲካ ሥልጣን የነበራት ሴት ባትሆንም ታላቁን ጀግና ናፖሊዮን ቦናፓርትን በፍቅር አንበርክካ ለንግሥና የበቃች ብላቴና... Read more »
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ስሟን ያስጠሩ፣ ሰንደቅ አላማዋን በዓለም አደባባይ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረጉ ጀግኖች ልጆች አሏት። ከእነዚህ ውስጥ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የታላላቆች ታላቅ ሆነው ተገኝተዋል። ይህም በመሆኑ... Read more »
አብዱልሚኒየም አልሀጂ እና ጓደኞቹ ጠቅላላ የህብረት ሥራ ኢንተርፕራይዝ ሥራ ቦታ የደረስኩት ጠዋት ነበር። በሥራ ሰዓት አይከፍቱ ይሆን የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ ። እንደገመትኩት ሳይሆን በሥራ ሰዓት ነው በሥራ ቦታቸው ተገኝተዋል። ብዙዎቻችን ‹የግል ሥራ... Read more »
ህይወት ፈተና ነች፤ ፈተናን ለማለፍ ደግሞ ጥንካሬና ጽናትን ይጠይቃል። ኑሮ እንደጋራ ከብዶ አልገፋ ቢልም ብልህ ተስፋ አይቆርጥም፤ አማራጮችን ያማትራል እንጂ። ስሙን የማላስታውሰው ፈላስፋ ህይወትን ሲገልጻት “ ህይወት ተስፋ ማለት ነች፤ ሰው... Read more »
በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መጠን በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል።በአሁኑ ወቅትም አሃዙ 52 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ ከ30 በመቶ በላይ የሚሆነውን የሚሸፍኑት ልብና ልብ ነክ በሽታዎች መሆናቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ። የልብ በሽታ አስፈላጊው... Read more »