“ነፃ ፕሬስ ሲጀመር በዋናነት ካቋቋሙት ሰዎች አንዱ ነኝ”

ለረጅም ዓመታት በውትድርና ዓለም ውስጥ ነው የቆዩት፡፡ በጤና እክል ከወታደር ቤት ከተገለሉ በኋላ በግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው መስራት ጀመሩ፡፡ ነፃ ፕሬስ ሲጀመር በዋናነት ካቋቋሙት ሰዎች አንዱ ነኝ የሚሉት የ65 ዓመት አዛውንት በተለያዩ... Read more »

ሀዲያ ከአገር ለአገር የተሰጠ

 የደጋማው ምሥራቃዊ ኩሽ የቋንቋ ቤተሰብ ነው፡፡ ሀዲያ ብሔረሰብ በደቡብ ክልል ከሚገኙት ብሔረሰቦች አንዱ ነው፡፡ ‹‹ሀዲይኛ›› የሀዲያ ብሔረሰብ ከአፍ መፍቻ ቋንቋ ሲሆን በተጨማሪ ከምባታ፤ ኦሮሚኛንና ስልጢኛ በሁለተኛ ቋንቋነት ይናገራሉ፡፡ ሀዲይኛ ከንግግር ቋንቋነት አልፎ... Read more »

“ጐጐት” የአንድነት ማሳያ

ባህላዊ አስተዳደር በስልጤ ብሔረሰብ ውስጥ በርካታ ማህበራዊ ቡድኖች /ጐሣዎች/ ያሉ ሲሆን ከእነዚህ መካከል ስልጤ፣ መልጋ፣ ችሮ ፣ ዲላባ/ጳ/፣ ኑግሶ /ኦግሶ/፣ አሊቶ፣ አባሮ፣ ኡራጎ፣ ጉምቢ፣ ጊዳዋ ሁሴንና አለቂሮ ለአብነት ይጠቀሳሉ፡፡ እያንዳንዳቸው በንዑሣን ጐሣዎች... Read more »

አንዳንድ ነገሮች ከ ‹‹ፍልስፍና ፫›› መጽሐፍ!

 የመጽሐፉ ፀሐፊ አቶ ብሩህ ዓለምነህ ሲሆኑ ከዚህ ቀደም ፍልስፍና ፩ እና ፪፤ እንዲሁም ባለፈው ዓመት መስከረም 2010 ዓ.ም ፡፡ ያሳተሙትን ‹‹የኢትዮጵያ ፍልስፍና››ን መጽሐፍ እንካችሁ ብለውናል፡፡ እንደ ማሳሰቢያ ይቆጠር! ይህ ሙያዊ አስተያየት ሳይሆን... Read more »

ከንባብ የተወለዱ ልሂቃን

 በአንድ ማኅበራዊ ግንኙነት አጋጣሚ ከንባብ ጋር በተነሳ ርዕሰ ጉዳይ ላይ አንድ ግለሰብ እንዲህ ሲል ሃሳቡን ሲሰጥ ሰማሁ፤ «ማንበብ ምን ይሠራል? መጻሕፍት በተለያዩ ሰዎች ሃሳብ የተሞሉ ናቸው። ታሪክም ቢሆን በጸሐፊው እይታ የሚጻፍ ነው።... Read more »

ስትሮክ

 ስትሮክ (መግቢያ) እንደሚታወቀው አንጎላችን በዋናነት የሰውነ ታችንን ሥርዓት የሚቆጣጠር አንዱ እና ዋነ ኛው ክፍል ነው። አንጎላችን እንደ ማንኛውም የሰውነታችን ክፍል በአግባቡ ለመስራት የተ መጣጠነ እና ያልተቋረጠ ምግብ፣ ኦክስጅን እንዲሁም ለስራው አስፈላጊ ነገሮችን... Read more »

በልጅ ናፍቆት እና በኑሮ ፈተና የነጎዱ 90 ዓመታት

እንደ መግቢያ እማማ ባዩሽ ቅጣው ይባላሉ።በ90ዎቹ የዕድሜ ክልል ይገኛሉ። ከእርጅና ብዛት የተነሳ ብዙ ነገሮችን የዘነጉ ይመስላሉ። መመረቅ ደስ ይላቸዋል። በየመሃሉ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ይላሉ። በእርጅና ብዛት ሙጭሙጭ ባሉ ዓይኖቻቸው እንባቸው ቁርርር ብሎ በጉንጫቸው... Read more »

አባቶችን የመስማት ጥበብ ስናጣ

‹‹ጀግናን ማን ይዘክራል?›› ከተባለ ቀዳሚው መልስ የሚሆነው ኪነ ጥበብ ነው።የታሪክ መጽሐፎች ሁነቱን ያስቀምጣሉ ኪነ ጥበብ ወደ ድርጊት በቀረበ መንገድ ታሪኩን ያሳያል፤ ይዘክራል።ኪነ ጥበብ ሲባል የግድ ቴአትርና ፊልም፣ ዘፈንና ግጥም ብቻ አይደለም።በኪነ ጥበብ... Read more »

ይቅርታ እና ይቅር ባይነት

ከሳምንት በፊት ከአንድ አንባቢያችን በኢሜይል አድራሻችን አንድ መልዕክት ደረሰን። በመልዕክቱ መሰረት በስልክ ተጨዋወትን። አንባቢያችን በመጋቤ አዕምሮ አምዳችን የምናቀርባቸው የአዕምሮ ምግቦችን በጣም እንደወደዳቸውና እርሱም በተለያዩ ጊዜያት ከተለያዩ ድረገፆች ያሰባሰባቸው የአዕምሮ ምግቦች እንዳሉት ነገረን።... Read more »

ቋጠሮው ሲፈታ

ቅድመ -ታሪክ ጥቅምት 4 ቀን 2004 ዓ.ም ቦታው አራት ኪሎ አካባቢ ነው። አንጀት ዘልቆ የሚገባው የጥቅምት ብርድ ምሽቱ ላይ ብሶበታል። ጎዳና ውሎ የሚያድረው ታዳጊ መሳይ ቅዝቃዜውን የተቋቋመው አይመስልም። ጥቂት ሙቀት ለመሻ ማት... Read more »