ሜጀር ጄኔራል ገዛኢ አበራ ከአባታቸው ከቀኝ አዝማች አበራ ደስታ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ሙሉ አብርሃ በትግራይ ክልል በማዕከላዊ ዞን በአክሱም ከተማ ጥር 1953 ዓ.ም ተወለዱ። እድሜአቸው ለትምህርት እንደደረሰ አክሱም አብረሃ ወአፅብሃ ትምህርት ቤት... Read more »
አቶ እዘዝ ዋሴ ከአባታቸው ዋሴ መንግስቱ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ የውብዳር ቢወጣ በ1957 ዓ.ም በቀድሞ ጎንደር ክፍለ ሃገር በደብረታቦር አውራጃ ፤በአሁኑ ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ በስኳ በርጉት ቀበሌ ተወለዱ ።የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውንም በተወለዱበት... Read more »
አቶ ምግባሩ ከበደ ከአባታቸው አቶ ከበደ አውነቱ ከእናታቸው ወይዘሮ የሺ ውበቱ ሐምሌ 23 ቀን 1966 ዓ.ም በቀድሞው ጎንደር ክፍለሃገር በደብረ ታቦር አውራጃ በአሁኑ የደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ወረሃ ወረዳ ልዩ ስሙ ወፍ... Read more »
ዶክተር አምባቸው መኮንን ከአባታቸው ከአቶ መኮንን ሲሳይ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ አማን እንደብልሀቱ በጋይንት አውራጃ በአሁኑ የደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ ልዩ ስሙ አቄቶ ኪዳነ ማርያም ቀበሌ ተወለዱ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ አንደኛ... Read more »
ከትጥቅ ትግል ጀምሮ ላለፉት 42 ዓመታት አገራቸውንና ህዝባቸውን ያገለገሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን የህይወት ታሪክ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና ጠቅላይ... Read more »
አንድ ነገር በተደጋጋሚ እየተሰራ ለውጥ ሳይመጣ ሲቀርና ተመልሶ በነበረት ሲሆን ውሀ ቢወቅጡት እምቦጭ ይላል ሀገርኛው አባባል፡፡በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተው አረምም በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ እምቦጭ የሚለውን ስያሜ ያገኘው አረሙን ለማጥፋት የተሰራው ስራ ውጤት... Read more »
በዓለም ላይ ሰፊ የሥራ ዕድልን ይፈጥራሉ ከሚባሉ ዘርፎች ውስጥ ቱሪዝም በሦስተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የጥናት ውጤቶች ያመላክታሉ። ኢትዮጵያ በቱሪዝም ሀብቷ ተጠቃሽ ከሚባሉ የዓለም አገራት መካከል አንዷ ብትሆንም ባሏት የቱሪዝም ሀብት ልክ ለበርካታ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ‹‹ሰርክ ኢትዮጵያን እናጽዳ›› የጽዳትና የመንጻት መርሃ ግብር በመንደፍ ህብረተሰቡን በመቀስቀስ ላይ ናቸው። ራሳቸውም አርአያ ሆኖ የማጽዳት እና የችግኝ ተከላ ትግበራ እያከናወኑ ይገኛሉ። ሌሎችም ሃሳቡን ተቀብለውት አካባቢን ማስዋብና... Read more »
የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በቅርቡ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታ ወቀው፤ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በትግራይና በአዲስ አበባ ከተማ በተከተሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ አስከአሁን የተያዙ ሰዎች ቁጥር 525 የደረሰ ሲሆን፣ 8 ሰዎች በዚሁ በሽታ ምክንያት ህይወታቸው... Read more »
የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን የአየር ብክለት ቁጥጥርና ክትትል ከፍተኛ ባለሙያ አቶ መሠረት አብዲሳ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ወደ ሰባት ሚሊዮን ሕዝብ በአየር ብክለት እንደሚሞት ይጠቅሳሉ። በውጪ አየር ብክለት 4ነጥብ2 ሚሊዮን... Read more »