ብሌን 5ኛ የኪነጥበብ ምሽት ማክሰኞ ይቀርባል

የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር በየወሩ የሚያ ቀርበው ብሌን የኪነጥበብ ምሽት አምስተኛው ክዋኔ ከነገ በስቲያ ማክሰኞ ግንቦት 6 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይቀርባል። «ዝክረ ተመስገን ገብሬ» የሚል ስያሜ በተሰጠውና ተመስገን... Read more »

የኪነጥበብ ምሽት ነገ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል

«ያልታመመ አእምሮን እንዴት ማከም ይቻላል?» በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የኪነጥበብ ምሽት ነገ ግንቦት 5 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል። በሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይንመንት በተዘጋጀው በዚህ ምሽት ላይ፤ ዶክተር... Read more »

7ኛው የበጎ ሰው ሽልማት እጩዎች ጥቆማ ተጀምሯል

ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓመታዊው የበጎ ሰው ሽልማት የ2011 እጩዎች ጥቆማ ተጀምሯል። ይህም የእጩዎች ጥቆማ እስከ ሰኔ 3 ቀን 2011ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። እንደወትሮው ሁሉ በሽልማቱ እጩዎች የሚጠቆሙባቸው አስር ዘርፎች የተካተቱ... Read more »

ክብደት ያለውን ዕቃ በቀላሉ ለማጓጓዝ የሚረዳ የፈጠራ ሥራ

በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎች በአኗኗር ዘይቤ ላይ መሠረታዊ ለውጥ ሲያመጡ እነዚህ ጉልህ ለውጦች የቴክኖሎጂ አብዮቶች ተብለው ይጠቀሳሉ። በታሪክ ብዙ የቴክኖሎጂ አብዮቶች ተመዝግበው ይገኛሉ። የግብርና አብዮት፣ የኢንዱስትሪ አብዮት፣ አረንጓዴው የግብርና አብዮት፣... Read more »

ከስራ አጥ ተመራቂ ወጣቶች አንደበት

ማርታ ወንዱ ትባላለች፡፡ ተወልዳ ያደገችው በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በጂንካ ከተማ ነው፡፡ በ2010 ዓ.ም ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በቋንቋ ‹ፎክሎር› ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝታለች፡፡ የተማረችው ትምህርት በባህል ዘርፍ ተቀጥራ ለመስራት የሚያስችላት በመሆኑ... Read more »

ቂምና በቀልን የሚሽር መፍትሔ

አገራችን ካሏት አኩሪ እሴቶች መካከል አንዱ ሽምግልና ነው፡፡ ከሰሞኑ በመተከል ዞን ተከስቶ የነበረውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታትና የህዝቡን ሰላም ወደነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ እየተሠራ ይገኛል፡፡ የሠላሙ ሂደት የሕዝቦችን ተቻችሎ የመኖር እሴት በሚያጠናክር፣ ቂምና... Read more »

ሴቶችንና ሕፃናትን ማገዝ ሀገርን ወደ ተሻለ ደረጃ ማምጣት ነው

• እናት ለልጇ የቅርብ እሩቅ አትሁን ሴት ልጅ ዘጠኝ ወራት በሆዷ ተሸክማ የወለደችውን ልጅ ጡት አጥብታ ለማሳደግ ትልቅ መስዋዕትነት የምትከፍልበትና ሰፊ ጊዜ የሚጠይቃት ወቅት ነው። ታዲያ፤ በዚህ ወቅት ሥራ ያላት ሴት ከሆነች... Read more »

‹‹ህይወት ላዳነ ሰው ክፍያው ምን ሊሆን ይችላል?››ዶክተር አቢይ አህመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን ከመላ አገሪቱ ከተውጣጡ የሕክምና ባለሙያዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም ባለሙያዎቹ ጥያቄዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰንዝረ ዋል፡፡ አብዛኞቹም ጥያቄዎች ትኩረት አልተሰጠንም፣ ጉዳያችን ተዘንግቷል በሚሉት ዙሪያ... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎችን የመለየትና የማደራጀት ሂደት እስከምን?

የአገራችን የትምህርት ሁኔታ በየዘመኑ የተለያዩ ትችቶችና አንዳንዴም ቅሬታዎችን ሲያስተናግድ አልፏል፡፡ አሁንም ቢሆን ከዚህ ትችል አላመለጠም፡፡ ከዚህ አንጻር አሁን ያለውን የትምህርት ሁኔታ ለቅርብ መረዳት ሲባል በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፤ ቅድመ -እና ድህረ 1983።... Read more »

“ፈቸት” ለሀገር ሰላም 

“ፈቸት” ከቃሉ ትርጉም ስንነሳ መፈታት ማለት ነው፡፡ በጉራጌ ማህበረሰብ የጋራ ጸሎት (ፈቸት) የተጣሉ ካሉ እርቅ ሰላም እንዲወርድ፣ ሰው ሰራሽ አደጋዎች እንዲቀንሱና ፍቅርና አንድነትን እንዲጎለብት ወደ ፈጣሪ በህብረት በመሆን በአካባቢው ባሉ የሀይማኖት አባቶች፣... Read more »