መክሊት የሰዓሊው መንገድ

 ከወዲያኛው ማዶ አንድ ስልክ ተደወለልኝ። ደዋዩ እንግዳ ሰው አልነበሩም። በኢትዮጵያ ሥነ ጥበብ ላይ አንቱታን ያተረፉት ሰዓሊ ሉልሰገድ ረታ ነበሩ። ለረጅም ጊዜ እንተዋወቃለን። በአዲስ አበባ በቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ ወልድ ፍቅር ሕንጻ፤ አዲስ ፋይን... Read more »

የሳይበር ቀበኞች

ሳይንስ የዘመንን ገጽታ ይለውጣል። ያረጀን ዘመን በአዲስ ይተካል:: ሳይንስ መንገድ ነው፤ እሩቅ ይወስዳል:: የራቀን ያቀርባል:: መገልገያ ቁሳቁስን እያደሰ ቀድሞ የተፈጠረውን በዛሬ፤ የዛሬውን ደግሞ በነገ እየለወጠ በአጠቃቀምና ባያያዝ ቀለል፤ ምቹና ከፍ እያደረገ ሄዷል::... Read more »

የለውጥ ፍሬ ማሳያዎችን ያቀፈ ማህበር

‹‹ለውጡ ከመምጣቱ በፊት እኮ ይች ሀገር የግለሰቦች ንብረት ነበረች። በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጁ፤ ስራ ይፈጠርላችኋል እየተባልን በተደጋጋሚ ተቀልዶብናል። ስልጠና ሰጥተው ጠብቁ ይሉናል፤ እውነት እየመሰለን ስንጠብቅ ብዙ አመታት ያልፋሉ። ሌሎች ቅድሚያ ይስተናገዳሉ፤ እኛ ከወጣቶች... Read more »

የጤናው ዘርፍ ሦስተኛ ዲግሪ ሥልጠና አሰጣጥ እንዴት ይደግ?

 በኢትዮጵያ የጤናው ዘርፍ የሦስተኛ ዲግሪ ሥልጠና ፕሮግራም የተጀመረው እ.አ.አ በ2003 መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ትምህርቱ በአብዛኛው ሲሰጥ የቆየውም ልምድ ባላቸው ተመራማሪዎችና ፍቃደኛ ፕሮፌሰሮች እንደነበረም ይታወቃል። በወቅቱ ዩኒቨርሲቲዎችን ማስፋፋት ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ ይሰራበት... Read more »

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የጥራት ተግዳሮቶች

ኢትዮጵያ በተለያዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዘርፎች ዘርፈብዙ እመርታዎች አስመዝግባለች፤ አሁንም እያስመዘገበችም ትገኛለች፡፡ በተለይ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ትምህርትን በፍትሀዊነት ማዳረስና ማስፋፋት ችላለች፡፡ ነገር ግን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተጋረጡትን ፈተናዎች በጊዜ ካልተፈቱ የሀገሪቱ ዕድገትና... Read more »

«እኔን ብዙ ሰው አንፆኛል»- አቶ መስቀሉ ባልቻ

 ወተት የመሰለው የጸጉራቸው ሽበት አይን ይገባል።እሱን አጎፍረው ለተመለከታቸው መለስ ቀለስ ብሎ እንዲያያቸው ያስገድዳል። ትልቅ ሰው ትልቅ ሀሳብ አያጣምና ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር ቆይታ ማድረግ ደግሞ የታሪክም፣ የተረትም ባለቤት ያደርጋል። እኔም ይሄንን እንደምናገኝ... Read more »

የጥቅምት ወር ዜማ

 በእምነት አንጻር ጥቅምት በቁሙ፤ ስመ ውርኅ (የወር ስም) ከመስከረም ቀጥሎ የሚገኝ ሁለተኛ ወር ነው። ዘይቤው የተሠራች ሥር ይላል። ጥንተ ፍጥረትን፤ ጥንተ ዓለምን ያሳያል። ጽጌውን አበባውን መደብ አድርገው ሲፈቱት የፍሬ ወቅት፤ የእሸት ሠራዊት... Read more »

«የሸዋ ፈርጥ» አንኮበር ቤተመንግስት

በሸዋው ንጉስ መርድ አዝማች አምሀእየሱስ በ1733 ዓ.ም እንደተመሰረተች የታሪክ መዛግብት በማይነትበው ገፆቻቸው ላይ አስፍረዋል። ከሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ ደብረ ብርሀን በምስራቅ በኩል 42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። ታሪካዊቷ የነገስታት መቀመጫ... Read more »

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ተሳትፎ

አለም ከምድር ከፍ ብሎ፤ ከውቅያኖስ ርቆ ጠፈርን መቧጠጥ፤ ህዋን መዳሰስ ከጀመረ ውሎ አድሯል። ሀገራት በሳይንሳዊ ምርምሮች በምድር ላይ ያለን ሀብት ብቻ ከመጠቀም ባለፈ የሰው ልጆች በጠፈር ላይ የሚገኝን ሀብት ለመጠቀም፤ የመኖሪያ መንደር... Read more »

በስሜታዊነት የወጣትነት ጊዜ እንዳይባክን

ሀሳብን በተቃውሞም ይሁን በድጋፍ ለማሰማት በሌላው የመንቀሳቀስና በህይወት የመኖር መብት ላይ ጫና በማሳደር መሆን የለበትም። ሰላማዊ ባልሆነ መንገድ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ህገመንግሥታዊ አይደለም። ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት የሌሎችንም ነፃነት በማክበር መሆን እንዳለበት... Read more »