የጥላቻን ግንብ በህዝብ ለህዝብ ፍቅር

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ውበቷ፣ በታሪክ፣ በቅርስ፣ በበርካታ ብሔር ብሄረሰቦች መገኛነቷ እንዲሁም በቱሪዝም ሀብቶቿ የምትታወቅ አገር ነች። ከእነዚህ መካካል ደግሞ ዋነኛው ባህል ነው። ባህል ሲባል በመሰረቱ እጅግ ክቡር ነው፤ የአንድ ህብረተሰብ ባህል በራሱ የህብረተሰቡ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያዊ ፊልሞች ከነችግራቸው ውጤት እያሳዩ ነው››የአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስናቀ ተሾመ

ባሳለፍነው ሳምንት በኪነ ጥበብ አምዳችን ላይ ‹‹የኢትዮጵያ ፊልም ከየት ተነስቶ የት ደረሰ›› በሚለው ሀሳብ ዙሪያ ጥቂት ጉዳዮችን አንስተናል። ይህን ጉዳይ አንስተን የተወያየነው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህርና የሲኒማቶግራፊ ባለሙያ የሆኑትን አቶ አበበ ቀፀላን... Read more »

የሰቆጣ ከተማ ወጣቶችና የጊዜ ማሳለፊያ ተሞክሯቸው

 ለአካባቢው እንግዳ ብሆንም ከተማዋን ለማየት አስጎብኝ አላስፈለገኝም፡፡በከተማዋ ስዘዋወር አይኔ አስፓልት ዳር ላይ ቆርቆሮ በቆርቆሮ በተከለለ ቤት ላይ አረፈ፡፡ቤቱን የሞሉት ወጣቶች ነበሩ፡፡ምን እየሰሩ እንደሆነ ቀድሞ የሚታየው የፑል መጫወቻ ያሳብቃል። ወደ ውስጥ ዘልቄ ገባሁ፡፡... Read more »

“ተፈጥሮን መጋፈጥ ባይቻልም ምቹ ማድረግ ይቻላል” – ወይዘሪት ዘነበች ጌታነህ

የአካል ጉዳቷ እየተፈታተናትም ቢሆን ተምራ ለውጤት በቅታለች፡፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ፣ በማኔጅመንት ዲግሪዋን ይዛ በሙያዋ ወገንና አገሯን እያገለገለች ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ጽህፈት ቤት ከባለሙያነት እስከ ኃላፊነት ደረጃ ተመድባ ሠርታለች፡፡ አሁን ደግሞ... Read more »

በሙዚቃ ጥበብ የተቀደደውን መስፋት፤ ያደፈውን ማንፃት

ያሳለፍነው ወር በአገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ሁነቶች የተካሄደበት ነው። በተለይ ኢትዮጵያ በልጆቿ በዓለም አቀፍ መድረኮች የደመቀችበት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት እስከ ፍሬወይኒ የሲ... Read more »

ስለሲኒማ እድገት መነጋገር ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ

ዛሬ ‹‹የኢትዮጵያ ፊልም ከየት ተነስቶ የት ደረሰ›› በሚለው ሃሳብ ዙሪያ ጥቂት ለማለት ወደናል። ይህን ጉዳይ ስናነሳ ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የሲኒማቶግራፊ ባለሙያ የሆኑትን አበበ ቀፀላን እንግዳችን በማድረግ ነው። በዚህ የሙያ ዘርፍ... Read more »

ሀገርን ለማዳን ቤተሰብን ማከም!

ከዓመት በፊት ነበር ወይዘሮ ሙሉእመቤት አለሙ (ስማቸው የተቀየረው) የባላቸው የኖረ ጸባይ እየተቀያየረባቸው ሲመጣ ባላቸውን በስውር ወደ መከታተሉ የገቡት። ከወራት በኋላም የልባቸው ትርታ የነገራቸው ሁሉ እውን ሆኖ ያገኙታል፡፡ እናም ከባላቸው ጋር ያለው ግንኙነት... Read more »

ያልተንበረከከች ህይወት

በህይወታቸው የገጠማቸው ተግዳሮት ተደጋ ጋሚና ተስፋ አስቆራጭ ቢሆንም እጅ አልሰጡም። ወደኋላ መለስ ብለው ያሳለፉትን ችግር ባስታወሱ ቁጥር ዓይናቸው እምባ ያቀርራል። ሆኖም በእል ህና አልሸነፍ ባይነት ሁሉን በበጎ ተመልክተው አሳልፈዋል። ይሄም ወደ ቀጣዩ... Read more »

የመከባበር የተግባር ምሳሌ

 የታወቀ ነው፤ የተለመደ በየተረቶቻችንና ሥነ ቃሎቻችን ሲነገረን የኖረ።ምኑ ካላችሁ ደግሞ እንግዳን በቤታችን ሲመጣ እግር አጥቦ የተመቻቸ ስፍራ አዘጋጅቶ አረፍ በሉ ማለት፤ ተንከባክቦና ጋብዞ መሸኘት እላችኋለሁ። የዛሬ ችግራችን መልካም የሆነውን የኋላ እሴቶቻችንን አለመያዝ... Read more »

የዛፍ ሥር ዳኝነት

ቋንቋ፣ ሀይማኖት፣ ዘር … በሱማሌ የሚያቀራርብ እንጂ የሚያራርቅ መለያ አይደለም። ምክንያቱም በእነርሱ ዘንድ ችግር ቢኖር የሚፈታበት፣ የተጣላ ቢኖር የሚታረቅበት፣ ትስስርና ጥብቅ ቤተሰባዊነት የሚመሰረትበት ልዩ ባህል አላቸው። ልዩነቶች ውበት የሚሆኑበት ማስተሳሰሪያ ገመድም በእጃቸው... Read more »