የስኳር በሽታና የሰውነት ነባራዊ ሀቆች

* በዓለም ላይ በስኳር ህመም387 ሚሊዮን ሰዎች ተይዘዋል። * በበሽታው በየዓመቱየሚሞቱ ሰዎች ቁጥር አምስት ሚሊዮን ነው። * ለበሽታው ታካሚዎች በዓመት550 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይሆናል። * ጤናማ የሆነ የአኗኗርና የአመጋገብ ዘይቤንበመከታተል የስኳር ህመምን... Read more »

ሀገራዊው ለውጥና የወጣቱ ሚና

በኢትዮጵያ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እየተካሄደ ያለው ለውጥ እንዲመጣ በርካታ ወጣቶች መስዋዕትነት ከፍለዋል። በወጣቶች ግንባር ቀደም ተዋናይነት የተደረገው ትግል ገዥው ፓርቲ ለጥልቅ ተሃድሶ እንዲቀመጥና የአመራር ለውጥ እንዲያደርግ አስገድዶትም ነበር። ከጥልቅ ተሃዲሶ በኋላ... Read more »

ከስጋ ደዌ ጉዳትና ስጋት ነፃ የሆነ ርቀት ለመድረስ

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ የስጋ ደዌ በሽታ በአብዛኛው ቆዳንና የነርቭ ህዋሳትን ያጠቃል፤ የህመሙ መንስኤም ማይኮባክቴሪያ ሌፕሬ (Mycobacteria leprae) የተባለ ባክቴሪያ ዝርያ ነው። ባክቴሪያው የበሽታው መሰንኤ መሆኑም እኤአ በ1873 በኖርዌይ ተወላጁ ጌርሃርድ አርማወር ሃንሰን መታወቁን... Read more »

በለጋነት የተጀመረው የፈጠራ ጥንስስ

የፈጠራና የምርምር ግኝቶችን በመጠቀም የሰውን ልጅ አኗኗር ሊያቀሉና ሊያቀላጥፉ በሚችሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ማተኮር እጅግ አስፈላጊ ነው። በመሆኑም፤ ለአዳዲስ የምርምርና የፈጠራ ስራዎች ትኩረት በመስጠት የህብረተሰቡን ችግር ከስር ከመሠረቱ የሚቀርፉ ግኝቶችን ለማስፋፋት ትኩረት... Read more »

የሆቴልና ቱሪዝም አባት

የቤተክህነቱንም ዘመናዊው ትምህርቱንም በጥሩ ሁኔታ ናቸው። በዘመናዊ ትምህርትም ዶክትሬት ወይም ሶስተኛ ዲግሪ ድረስ ተምረዋል፤ በአገር ውስጥም በውጪ አገር ስለአገራቸው ከመመስከራቸው ባለፈ በሥራ አሳይተዋል። ለዚህ የበቁበትን ብዙ ውጣውረዶች በመጽሀፍ መልክ በማሳተም ትውልድ እንዲማርበትም... Read more »

“ዋለሜ” የልምላሜ ማዕከል

በጌዲዮ ዞን በዲላ ከተማ ውስጥ ተገኝተናል። አመጣጣችን በዞኑ ውስጥ የሚኖረው ማህበረሰብ በየ ዓመቱ የሚከበረውን የደራሮ አዲስ ዘመን መለወጫ በዓልና ስነ ስርዓት ለመታደም ነበር። ባሳለፍነው ሳምንት እንዳስነበብናችሁም ባህላዊ ዝግጅቱ በልዩ ሁኔታ ተከብሮ አልፏል።... Read more »

የበረከት ቃል ለኢትዮጵያ በእኛ መጽሐፍ

የመልካም ምኞትና የበረከት ቃል ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የተቋቋመው ክብሬ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማህበር አዲስ መጽሐፍ “መጽሐፈ ኢትዮጵያ” በሚል አዘጋጅቷል። ማህበሩ በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪካ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ማጎልበት ዓላማው አድርጎ የተመሰረተ... Read more »

የልብና የአዕምሮ የተግባር መወራረስ

ኬሊ የስምንት ዓመት ታዳጊ ነች። ወደ ሆስፒታል የገባችው የልብ ዝውውር ቀዶ ጥገና (ትራንስፕላንት) ለማድረግ ነው። የተቀየረላት ልብ የተወሰደው ደግሞ አንዲት በሰው ከተገደለች የ10 ዓመት ልጅ ነበር። ኬሊ የተሳካ የልብ ዝውውር አድርጋ ከሆስፒታል... Read more »

በስፖርት ውርርድና መዘዙ ዙሪያ ወጣቶች ይናገራሉ

የስፖርት ውድድሮችን በመመልከት አሸናፊውን ቀድሞ የመገመት የውርርድ ጨዋታ እንደ አንድ መዝናኛ የሚወሰድ ቢሆንም፣ መጨረሻው ግን ገንዘብ ማግኘት ነው፡፡ ‹ጨዋታው መሸነፍም ማሸነፍም ያለበት በመሆኑ ያጓጓል፤ በተለይም ወጣቶችን፡፡ ጨዋታው ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው ሰዎች የሚከናወን... Read more »

እናቶችና ህፃናት ተኮር ሆስፒታሎችን ለማስፋት

ከጤና ሚኒስቴር የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ በኢትዮጵያ በየቀኑ ከሃያ እስከ ሰላሳ የሚሆኑ እናቶች በወሊድና ከወሊድ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ህይወታቸውን ያጣሉ፡፡ይህም በየወሩ 100 እናቶች (ሁለት አገር አቋራጭ አውቶብስ ሙሉ) ህይወታቸውን ያጣሉ እንደማለት ነው፡፡ በሌላ... Read more »