በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ

 ሰላማዊት ውቤ  የገና ጨዋታ በኦሎምፒክ ከሚደረጉት ውድድሮች አንዱ ለመሆን በቅቷል። የተለያዩ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ጨዋታው ፈጣን ዕድገት አሳይቷል።ዕድገቱን ስናነሳ በዓሉ ከጌታኢየሱስ ክርስቶስ ውልደት ጋር የተሳሰረ እንደመሆኑ ወደ ኋላ ዞር ብለን አጀማመሩን እንድናይ ግድ... Read more »

የምዕራባውያን እና አሜሪካ አገራት የገና በአል አከባበር ትውፊት

ኃይለማርያም ወንድሙ የገና በአል በአውሮፓውያንና በአሜሪካውያን ዘንድ በደማቅ ስነ ስርዓት ይከበራል። የዚህ በዓል ድምቀት ከሆኑት መካከል የገና ዛፍ ይጠቀሳል።በእነዚህ ሀገሮች የገና ዛፍን በመጠቀም በአሉ መከበር የጀመረው ጥንት ነው። የገናን በአል በገና ዛፍ... Read more »

የገና በዓል ኃይማኖታዊ መሠረትና አከባበሩ

መርድ ክፍሉ  በገና በዓል ዙሪያ በተደረጉ ጥናቶች መሠረት ድሮ ሰዎች ፀሐይ አምላክ ናት ብለው ያምኑና ያመልኳት ነበር። ክረምት የሚመጣውም ፀሐይ ስትታመም ወይም ስትደክም ነው ብለው ያምኑም ነበር። በምድር በሰሜን ንፍቀ ክበብ አካባቢ... Read more »

በዓልና ገበያ

 ‹‹የዘንድሮ የገና በዓል ከሌላ ጊዜ አንፃር ሲታይ በተወሰነ መልኩ ቀዝቀዝ ያለ ይመስላል፡፡›› በማለት ሃሳባቸውን የሚጀምሩት ሸማች ወይዘሮ አልማዝ ወርቁ፤ ምክንያቱን በውል ለመረዳት ቢያዳግትም በበዓላት ጊዜ ህብረተሰቡ ገበያ ላይ ያሳይ የነበረው ሽሚያ እና... Read more »

የመረዳዳትና በዓል በጋራ የማክበር እሴቶች

ወርቅነሽ ደምሰው በሀገራችን በዓላት አካባበር ለየት ያለ ድባብ ያለው ነው፡፡ በዓልን በዓል ለማስመሰል ሁሉም ባለው አቅም የሚታትርበት፤ የገበያ ግርግሩ ሸመታ የሚጧጧፍበት ነው፡፡ በዓል መድረሱን የሚናገሩት የበዓል ድምቀቶች በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ የበዓል ሽርጉድ... Read more »

በዓልና ሴት ጋዜጠኞች

አስመረት ብስራት በዓል ሲነሳ ዝግጅቶቹን ማሰብ የተለመደ ነው። አባወራው የበግና የቅርጫ ገበያውን ሲያጧጡፍ እማ ወሪት ደግሞ ዶሮ ቅቤ ምን ቅጡ ሁሉንም የጓዳ ባልትና መከወኛዋን ስታዘጋጅ ትሰነብታለች። የበዓሉ ቀን ሲደርስ አባወራው በአብዛኛው ቤት... Read more »

“የልደት” በዓልን ከአባቶች አንደበት

አብርሃም ተወልደ  በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት አበይት በዓላት መካከል የገና (የልደት) በዓል አንዱ ነው። ይህ በዓል ሰማይ እና መሬት የታረቁባት፣ ሰው እና መላእክት በአንድነት የዘመሩበት ፣ ከሁሉም በላይ አምስት ሺህ... Read more »

የንግግርና የሙግት ባህልን በማዳበር ምክንያታዊ የሆነ ወጣትን መፍጠር

መርድ ክፍሉ  በአገሪቱ ውስጥ የንግግርና የሙግት ባህል ብዙም የጎለበተ አይደለም። የትኛውም አይነት ጉዳዮች በንግግር፣ በሙግትና በሀሳብ ያሸነፈው እንዲገዛ እድል የመስጠት ወይም በንግግርና በሙግት የማለፍ ባህሉ በጣም ደካማ ነው። አብዛኛውን ነገር በአገሪቱ በመንግስት... Read more »

በዓልና ሴት ወታደሮች

እፀገነት አክሊሉ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ በደማቅ ሁኔታ ከሚያከብሯቸው በዓላት አንዱ ገና ነው፡፡ የገና በዓል አከባበር በየአገሩ መጠነኛ ልዩነት ቢኖረውም በየዓመቱ አዳዲስ መሻሻሎች እየተደረገበት ደማቅነቱን እንደጠበቀ ቀጥሏል፡፡ አውደአመት ሲመጣ ሁሉም እንደ አቅም... Read more »

የገና በዓል አከባበራችን ድምቀትና ድቀት !

ኃይለማርያም ወንድሙ  ታኅሳስ አርሶ አደሩ እርሻውን ጨርሶ እረፍት የሚያገኝበት ወቅት ነው ይባላል። አርሶ አደሩ ከክረምት ጀምሮ ማሳውን በዘር ሸፍኖ፣ አርሞ፣ አጭዶ ከምሮ አበራይቶ እህሉን ወደ ጎተራው ከቶ ገናን ልፋቱን አስልቶ ተደስቶ የሚውልበት... Read more »