ኮሮና ቫይረስ እና ከ87 ሺህ በላይ ጥናቶች

ታምራት ተስፋዬ የኖቭል ኮሮና ቫይረስ /ኮቪድ19/ ወረርሽኝ ደሃ ሃብታም ፣ አዋቂና ታዋቂ፣ መሪና ተመሪን ዘርንና የቆዳ ቀለምን ሳይለይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሚሊየኖችን በማጥቃትና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ሕይወት በመቅጠፍ ጨካኝ መሆኑን ማስመስከሩን ይቀጥላል።... Read more »

ከፅዳት ሰራተኝነት እስከ ተመራማሪነት

አስመረት ብስራት ወቅቱ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 1908 ነበር። በኒውዮርክ ከተማ ነዋሪ የሆኑ 15 ሺ ሴቶች የተሻሻለ የሥራ ሰዓትና የደመወዝ ክፍያን እንዲሁም የመምረጥ መመረጥ መብታቸው እንዲከበር አደባባይ ወጡ። ከአንድ ዓመት በኋላም የአሜሪካ ማኅበራዊ... Read more »

የገጠሯን ሴት ኢኮኖሚ ያነቃቃ የሀር ልማት

ለምለም መንግሥቱ  በተመሳሳይ ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ የአንድ አካባቢ እናቶች ናቸው፡፡ በህብረት ሆነው ሀር ሲያዳውሩ ነበር በሥፍራው የደረስኩት፡፡ ሥራቸውን የሚከውኑት እየተቀባበሉ በሚዘፍኑት ዘፈን አጅበው ነው፡፡ ስራው በዚህም መልኩ መሰራቱ ደግሞ ፍጥነት እንዲኖረው... Read more »

ፍልቅልቋ ኮከብ

ብርሃን ፈይሣ ጀግንነት፣ እናትነት፣ ደግነት፣ ሰው አክባሪነት፣ አዛኝነትና ተጫዋችነት አንድ ላይ ሲገኙ አንድ ሥም አላቸው፤ ይኸውም ደራርቱ ቱሉ ይሠኛል። የኢትዮጵያዊነት ባህሪ በትከክል ህያው ሆኖ የሚታየው በእርሷ መሆኑንም ብዙዎች ይስማማሉ። በስፖርቱ መንደር በተለይም... Read more »

በትምህርት የላቁ ፤በስራ የተጉ መነኮሳት

ጽጌራዳ ጫንያለው  በጅማ መርዋ መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለሀይማኖትና ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ አንድነት ገዳም ውስጥ ከጅማ 15 ኪሎ ሜትር ተጉዘን ተገኝተናል። ቦታው በተለምዶ መረዋ ይባላል። ከ21 በላይ ሴት መነኮሳትን ያቀፈ ነው። ከተለያዩ የአገሪቱ... Read more »

“የትም ቦታ ስንቀሳቀስ እኔ ሴት ነኝ፣ ይህንን ማድረግ አልችልም ብዬ አላውቅም”-ሜጀር ጄኔራል ጥሩዬ አሰፌ

እፀገነት አክሊሉ  መከላከያ ሰራዊት የአገር አለኝታ የህዝብ ደጀን ነው። ይህንን አለኝታነቱንም በተለያዩ አውዶች ላይ በብቃት አሳይቷል ። አገርን ከውስጥና ከውጭ ጠላቶች በመከላከልም የሚያህለው የለም። ከድሮ ጀምሮ ባለው አመጣጡ በሙያ ስነ ምግባሩ በወታደራዊ... Read more »

የአንድ ጎዳና መንገደኞች…

 መልካምሥራ አፈወርቅ ልዩ ማንነት ተመሣሣይ ዓላማና ግብ ከያሉበት አገናኛቸው። ሁሉም ከቤት ሲወጡ መድረሻቸውን ያውቁታል። በእናት አባት ምርቃት፣ በወዳጅ ዘመድ አጀብ ተሸኝተዋል። በልቦናቸው ደምቆ የተጻፈውን ውጥን ከግብ ማድረስ የልጅነት ህልማቸው ነበር። ሦስት ናቸው።... Read more »

“ወንድ ሆኜ ባላየውም ሴት ሆኜ በመፈጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ” ፕሮፌሰር የዓለም ፀሐይ መኮንን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ መምህርና ተመራማሪ

ማህሌት አብዱል  በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሮፌሰር ናቸው። በጥንካሬያቸውና በታታሪነታቸው የሚታወቁት እኚሁ ተመራማሪ ታሪክና ተሞክሮ በጊዜው የነበረውን ዘልማድ የቀየረ እንደሆነ ይነሣል። በተለይም የራስን ምርጫና የሥራ ዓለም በመተው ቅድሚያ ለቤተሠብ የሚለውንና የተፈጥሮ ሣይንስ ዘርፍን... Read more »

ኢትዮ ቴሌኮም በላቀ ትጋት ወደ ጥራት !

  መልካምስራ አፈወርቅ  ቀደምት -ታሪክ የእንግዳው ዓይኖች… በ1881 ዓ.ም ራስ መኮንን ለጉብኝት ወደ ሀገረ ኢጣሊያ አመሩ። የዛኔ ጣሊያን በዘመኑ በስልጣኔ ከላቁ ሀገራት መካከል አንዷ ነበረች። ራስ በምድረ ጣሊያን ያዩት ሁሉ አስደነቃቸው። ዓይናቸው የስልጣኔን... Read more »

‹‹ሴት ልጅ ሁለገብ መሪ ነች›› – ተባባሪ ፕሮፌሰር ሙሉእመቤት አበራ

 ጽጌረዳ ጫንያለው  በጅማ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ፋካልቲ ዲን ናቸው። በብሔራዊ ደረጃ የሚከናወኑ የተለያዩ ጤና ነክ ጉዳዮች ላይ በመሳተፍም ይታወቃሉ። በጤናው መስክ መምህር፣ አማካሪና ተመራማሪም ናቸው። በአስተዳደር ዘርፉም እንዲሁ በርካታ ቦታዎች ላይ ሰርተዋል።... Read more »