እርግቧ ታድነኛለች

አስመረት ብስራት ልጆች ከሀገራችን ተረቶች ስብስብ ውስጥ በአባባ ኢብራሂም ሸሪፍ የተተረከውን ለዛሬ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በማንበብ ብዙ ነገሮችን እንደምትማሩ ተገንዝባችሁ አንብቡ እሺ። መልካም ንባብ። በአንድ ወቅት አንድ በጣም ሐብታም ሰው ነበር። ታዲያ አንድ... Read more »

በውጣ ውረዶች የተተበተበች ሕይወት

ወጣትነት ብዙ ውጣ ውረዶች የሚያልፉበት የዕድሜ ክልል እንደመሆኑ የተለያዩ ሰዎች ይህንን ዕድሜያቸውን በማይረሱ ትዝታዎች ያሳልፋሉ:: ለምሳሌ በትምህርት ቤት፣ በሚኖሩበት አካባቢና በመሳሰሉት። ከእነዚህ «ከመሳሰሉት» መካከል አንዱ የፍቅር ሕይወት ሲሆን፤ ሰዎች በዚህ ሕይወታቸውም አይረሴ፤... Read more »

የአረጋውያን የእርጅና ምርኩዝ ‹‹ሀበሻ . . .››

የሰው ልጅ አንዱ በሌላው ላይ ጥገኛ ነው። እንደ ሰው ልጅ በአለማችን አንዱ ከሌላው ፈላጊ የሆነ ፍጡር አይገኝም። አንድ ሰው በጫካ አለያም በዋሻ ተገልሎና ፍራፍሬ እየተመገበ ከዱሩ ሳይወጣ የሚኖር ካልሆነ በስተቀር በከተማ ወይም... Read more »

በእርግዝና ወቅት የማይመከሩ ምግቦች

  1. ጥሬ ወይም በከፊል የበሰለ እንቁላል እርጉዝ ሴቶች በፍጽም ጥሬ ወይም በከፊል የበሰለ እንቁላል መመገብ የለባቸውም። ጥሬ እንቁላል ለሳልሞኔላ ኢንፌክሽን አይነተኛ መነሻ ሲሆን፤ ኢንፌክሽኑ ማስመለስና ተቅማጥ ያስከትላል። ይህም የልጅዎን ጤንነት ይጐዳል።... Read more »

ችግር ያላንበረከከው ሕይወት

ጤነኛ ልጅ ወልዶ ማሳደግ የሁሉም ሰው ምኞት ቢሆንም በአንዳንድ አጋጣሚዎች ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ልጆች ሲያጋጥሙ አብዛኛውን መከራ ቀድመው የሚቀበሉት እናቶች ናቸው። በተፈጥሮ ህግም በህጻንነት ዘመን ልጆችን ተንከባክቦ የማሳደግ ሀላፊነት በእናቶች ላይ የተጣለ... Read more »

መከባበር ለምን አቃተን?

በኢትዮጵያውያን ዘንድ መከባበር የሥነ ምግባር መገለጫ ሳይሆን የባህል ነፀብራቅ ጭምር ነው። ይህ ጥብቅ መስተጋብር ለዘመናት የህዝቦች ማንነት አንዱ አካል ሆኖ የቆየ ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን አደጋ እየገጠመው፣ ጥብቅ መሰረቱ እየተሸረሸረ... Read more »

የ”ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” ዳሰሳ

የአፍሪካ የእስከ ዛሬ ጉዞ ቀላል አይደለም። በሁሉም ማለት በሚቻልበት ደረጃ ተቀፍዳ የኖረች ሲሆን ከነአካቴውም ከሁለት አገራት ውጪ ሌሎቹ በቅኝ አገዛዝ (አፓርታይድን ጨምሮ) እግር ተወርች ታስረው የኖሩ ናቸው። ነፃነታቸውንም ማግኘት የጀመሩት በ1950ዎቹ፣ አብዛኞቹም... Read more »

እጅግ አሳሳቢው የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት

ሰሞኑን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ‹‹በፓርቲው ስብሰባ ላይ ተናገሩት›› ተብሎ በአማተር የሐሰት መረጃ አቀናባሪዎች የተዘጋጀ ድምጽ አዳምጠናል፤ አዳምጠንም ብዙ ታዝበናል። የሐሰት መረጃው ይፋ ከሆነ በኋላ በተመለከትናቸው ዓይነተ ብዙ ምላሾች... Read more »

የአዕምሮ ህመም በፆታዊ ግንኙነቶች ላይ የሚያስከትለው ተፅዕኖ

 የዓለም ጤና ድርጅት የአዕምሮ ጤና ማለት ‘’የራስን ማንነት አውቆ ራስን መምራት መቻል፣ ሃላፊነትን ማወቅና መወጣት፣ ምክንያታዊ ካልሆነ ጭንቀት ነጻ የሆነ ህይወት መምራት መቻል እንዲሁም ካለበት ማህበረሰብ ጋር በመግባባት ተግባርን ማከናወንና በማህበረሰቡ ተቀባይነት... Read more »

ተማሪን ከፍርሃት፣ ወላጅን ከሥጋት የታደገው ”የጎንደር የቃል ኪዳን ቤተሠብ‘ ፕሮጀክት

    የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ማምጣት ብቻ ሳይሆን የት ዩኒቨርሲቲ ይደርሰኝ ይሆን? የት ይመድቡኝ ይሆን? የሚለው የተማሪዎች ፍርሃት የወላጆችም ስጋት ከሆነ ቆይቷል። የስጋቱ ነጸብራቅ ከሆኑት ወላጆች መካከል የቅርብ ወዳጄ አቶ አሸናፊ እንደሻው... Read more »