በወጣቶች ተነሳሽነት የተጀመረው ሰብአዊ ድጋፍ

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው፡፡ የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር ቀደም... Read more »

ስምና ድንጋጌዎቹ በፍትሐብሔር ሕግ

ስም ሰዎችን አንዱን ከአንዱ ለመለየት የምንጠቀምበት ቀዳሚው ዘዴ ነው:: እኛም “በስም አወጣጥና አጠቃቀም ረገድ የፍትሐብሔር ህጉ ምን ይላል?” ስንል የህግ ባለሙያና በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር የሆኑትን አቶ አቤል ልዑልሰገድን አነጋግረን የሚከተለውን ይዘን... Read more »

ዛሬም ስለኮሮና እንናገራለን

እ.አ.አ በ2019 መጨረሻ ላይ የተከሰተው አስከፊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እስከአሁን ድረስ በመላው ዓለም ከ179 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አዳርሶ ከሦስት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑትን ደግሞ ለሕልፈት ዳርጓል። በመላው ዓለም የቫይረሱ ስርጭት በቶሎ... Read more »

ፎረንሲክ የአዕምሮ ህክምና

የአእምሮ ህመም መነሻው አንድም ሌላም ሊሆን ይችላል። በአእምሮ ህመምም የተነሳ ሰዎች ላይ ጉዳት ሲደርስ፤ ጉዳት አድራሾችም ከቁጥጥር ውጪ በሆነው የአእምሯቸው ክፍል የተነሳ ጉዳት አድርሰው ወንጀለኛ የሚባሉበት አጋጣሚ ብዙ ነው። ጉዳት አድራሾቹ በተለያየ... Read more »

 የአፍሪካ ልጆች ቀን ለምን ይከበራል? ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ሀገራችን ኢትዮዽያ በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ከሚገኙ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አንዷ ናት። ስለዚህ የአፍሪካ ሕፃናት ቀንን ከሚያከብሩት ውስጥ ናት ማለት ነው። እናንተም የአፍሪካ... Read more »

አቅምና ፍኖት የሆነችው ሁለገብ ባለሙያ

ወይዘሮ መአዛ መንክር የአእምሮ ህክምና ባለሙያ እና አማካሪ፤ ደራሲና አማካሪ ናት። በአስራ ዘጠኝ ሰባዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ነበር በአዲስ አበባ የተወለደችው። መአዛ እናቷ መምህርት፣ አባቷ የቤተ-መጻሕፍት ባለሙያ ስለነበሩ የተመደቡበት አካባቢ ሄደው ይሰሩ ነበር።... Read more »

የአካል ጉዳተኛው ወጣት ችግርን አሸንፎ የመኖር ብርታት

ሞገስ መኮንን ይባላል። ትውልዱና እድገቱ አማራ ክልል ዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን፣ ዳና ወረዳ ልዩ ስሙ አምደ ወርቅ ከተማ ነው። ለቤተሰቡ አምስተኛ ልጅ ሲሆን ወንድ እርሱ ብቻ ነው። በልጅነቱ ምንም አይነት የአካል ጉዳት... Read more »

ፈጣኑ የእድሜ ክፍል የአስተዋጽኦ አድራጊነት መንደርደሪያ

ከእናት ሆድ ጀምሮ እስከ ሽምግልና ድረስ የሚዘልቀው ዘመናችን በተለያዩ የእድሜ ክፍሎች ውስጥ ይመደባል። ጽንስ ከመሆን ጀምሮ፣ ጨቅላ ህጻን፣ ህጻን፣ ታዳጊ፣ ወጣት፣ ጎልማሳ፣ ሽማግሌ እና አዛውንት ተብሎ ይገለጻል። ሁሉም ሰው በሁሉም የእድሜ ደረጃዎች... Read more »

እገዳ፣ ክስና ፍትህ

ትምህርት ቤቱ በመልከ ብዙ ገጽታዎች ሲደምቅ ይውላል። መምህራን የማስተማሪያ ነጭ ካፖርታቸውን ደርበው ከወዲያ ወዲህ ይላሉ። በቡድን ሰብሰብ ብለው የሚቀመጡ ተማሪዎች ጥናት አልያም ጨዋታ መያዛቸው የተለመደ ነው። አንዳንዶቹ በሩጫና ልፊያ ግቢውን ያተራምሱታል ።... Read more »

በምርጫውና በግድቡ ግንባታ የወጣቶች ሚና

የአንድ ወጣት ምርታማነት የሀገር ምርታማነት ነው። የአንድ ወጣት ስኬት የሀገር ስኬት ነው። የአንድ ወጣት ውድቀት የአገር ውድቀት ነው። የአንድ አገር ሀብት ሰላምና እድገት የሚለካው በሀገሪቷ ብሄራዊ ግምጃ ቤት ባለው ሀብት አይደለም። ይልቁንም... Read more »