የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

የመጨረሻ ክፍል ባለፉት ተከታታይ እትሞች የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶችን ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር ስናስቃኛችሁ ቆይተናል። ለዛሬም በጉዳዩ ዙሪያ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር ከሆኑት የህግ ባለሙያ አቶ... Read more »

አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ – ዴልታ ቫይረስ

ዳንኤል ዘነበ የኮሮና ቫይረሰ ሥርጭቱን በቀጠለ ቁጥር አዳዲስ ዝርያዎች እየፈጠረ እየሄደ ይገኛል። የዓለምን የኮሮና ወረርሽኝ ሁኔታ “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” አድርገውታል የተባሉ የተለያዩ የቫይረሱ ዝርያ ዓይነቶች እየተገኙ ይገኛሉ። አዲስ የሚፈጠሩት ቫይረስ ዝርያዎች... Read more »

ከእውቅና ውጪ የሚደረግ የመማር ማስተማር ሂደት ትልቁ ሣንካ!!

ዳንኤል ዘነበ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአንድ ሀገር ውስጥ የተማረን ዜጋ ከማፍራት ባሻገር የሚፈጠሩ ልዩ ልዩ ችግሮችንና ማነቆዎችን መፍቻ የዕውቀት በሮች ቁልፍ እንደሆኑ ይታመናል። የአንድ ሀገር ጥንካሬም ሆነ ድክመት የሚመሠረተው በእነዚሁ ተቋማት ድክመትና... Read more »

በጦር ሜዳ ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ የዓለማችን ጀግና ሴቶች

የጦርነት ወሬ ሽው ሲል ቅድሚያ ተጠቂዋም ተጎጂዋም ሴት ናት። ጦርነት በራሱ ሞትና ሰቆቃ ይዞ መምጣቱ እንዳለ ሆኖ ጉዳቱ ግን ሴቶችን ይበልጥ ሲያጠቃ ይታያል። በፍርሀትና በጭንቀት ውስጥ የምታልፈው ሴቷ ብትሆንም ቆርጣ የወጣች እለት... Read more »

የጡረተኛው ወታደር ንግድና ቁምነገር

ስለሀገራቸው ፍቅር አውርተው አይጠግቡም። ክፉዋን ማየት ሳይሆን መስማት አይፈልጉም። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በጉያዋ እቅፍ ውስጥ ሆነው ከግቷ እየጠቡ ማደጋቸውን ይናገራሉ። የእናትነት እና የልጅነት ፍቅራቸው ጽኑ ነው። በእርሷ መኖር እርሳቸው ኖረዋል፤ በእርሳቸው መኖርም እርሷ... Read more »

የጨለማው ሾፌር

አመልካቹ .. ሰውዬው በማለዳው ከፖሊስ ጣቢያ ተገኝተዋል። ተፈጽሟል ያሉትን የወንጀል ድርጊት በአግባቡ አስረድተው ቃላቸውን እየሰጡ ነው ። የዕለቱ ተረኛ ፖሊስ ተበዳይ የሚሉትን እያዳመጠ ሀሳባቸውን ያሰፍራል።በንብረታቸው ላይ የስርቆት ወንጀል ተፈጽሞ ጉዳት ደርሷል። እልህና... Read more »

ሰላም ለማምጣት በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የወጣቱን ተሳትፎ ይጠይቃል

በትግራይ ክልል የተደረገው ህግ የማስከበር ዘመቻ ስምንት ወራትን የፈጀ ሲሆን በሰብዓዊና በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት ያስከተለ ነበር። በክልሉ የሚደረገው ህግን የማስከበር ዘመቻ ነዋሪው ላይ እክል በመፍጠሩ መንግስት መከላከያ ሰራዊት እንዲወጣ አድርጓል። ሽብርተኛው... Read more »

በሀይቅ ከተማ የተዘረጉ የበጎነት እጆች

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግሥት ትኩረት ተሰጥቷቸው ከተከበሩ መብቶች መካከል የዜጎች የመደራጀት መብት በዋነኝነት ይጠቀሳል። የአገሪቱ ህገመንግሥት አንቀጽ 31 የሚከተለውን ይደነግጋል። ‹‹ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ዓላማ በማህበር የመደራጀት መብት አለው። ሆኖም አግባብ ያለውን ህግ በመጣስ... Read more »

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ የኢንፌክሽን አይነት ነው። ብዙዎቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧዎች እና የሽንት ፊኛን ያጠቃሉ። የኢንፌክሽን መምጫ... Read more »

ስንዱ ገብሩ:_ ጠንካራዋ የእንስቶች ተምሳሌት

 በአርበኛነታቸው፣ በደራሲነታቸው፣ በሴቶች መብት ተሟጋችነታቸውና በፖለቲከኛነታቸው የሚታወቁት የክብር ዶክተር ስንዱ ገብሩ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራቸውን ካሳረፉ እንስቶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው። በጠላት ወረራ ወቅት ጠመንጃ ይዘው ከጠላት ጋር ከመፋለም ጀምሮ አገራቸው... Read more »