በስዕል የመኖርንም የመደሰትንም ጥበብ አጣምራ የያዘች – ሰዓሊ ዮርዳኖስ አባተ

 የስዕል ጥበብ ከጎበኘው ቤተሰብ ነው የተገኘችው። ሥነ-ጥበብ በሰጣት ነፃነት ልክ ከአፍሪካ ቀንዷ ምድር የወጡ ውብ የእጅ ሥራዎቿ በአለም አደባባይ እንዲታዩ ለማድረግ ሰርታለች። ገና በአፍላ እድሜ በተለያዩ ቁሳቁሶች ላይ በተለያዩ ቀለማት ድንቅ ኢትዮጵያዊ... Read more »

‹‹በህይወት እንደመማር የሚያጠነክር ቀለም የለም›› ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ የህዝብ ተወካዩች ምክርቤትምክትል አፈጉባኤ

ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ ይባላሉ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከ20 ዓመት በላይ አገልግለዋል፡፡ በምክትል አፈጉባኤነት ብቻ 16 ዓመታት ያህል ያገለገሉ ናቸው። የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባልና ለ10 ዓመት ያህል የአፍሪካ ፓርላማ ህብረት የኢትዮጵያ ቡድን... Read more »

አልጠግብ ባይ …

ከፖሊስ ጣቢያው በተጠርጣሪነት የቀረበው ተከሳሽ በመርማሪው ፖሊስ የሚጠየቀውን ይመልሳል ። ፖሊሱ ተፈጽሟል ያለውንና በማስረጃ የያዘውን የወንጀል ድርጊት እየጠቀሰ የሰውዬውን ቃል ይቀበላል ። ግለሰቡ ሆነ የተባለውን ድርጊት ከፖሊስ መዝገቡ እየተነበበለት አንድ በአንድ ያዳምጣል... Read more »

እየከሰመ የሚያብበው የፌሩዛ ህይወት

ከምሽቱ 4፡30 ነው። ለወትሮው በሞቃታማ አየር ፀባይዋ የምትታወቀው የአዳማ ከተማ የሐምሌው ጭጋግ አጨፍግጓት ቀዝቃዛ አየር ትተነፍሳለች ። ከተማዋ የቀን ገጽታዋ ተቀይሮ ሌላ ድባብ ይታይባታል ። ከሰዓታት በፊት ከወዲህ ወዲያ ሲከንፉ የነበሩ ተሽከርካሪዎች... Read more »

ከቤተሰብ ትላንት

ሰዓቱ ከጠዋቱ 2፡40 ላይ ይላል። ሙሽሪት ለሙሽራው ዝግጁ ሆና እየጠበቀች ሳለ ደብዳቤ ከእጇ ደረሰ ። የደብዳቤው መልእክት ሙሽራው መቅረቱን የሚገልጽ ነበር ። የባለጠጋ ሰው ልጅ ታሪክ በመሆኑ እንደ ባለጠጋነታቸው ለሰርጉ በሚገባ ተዘጋጅተዋል... Read more »

‹‹ያልተተገበረ እውቀት በመረጃ ላይ የቀረ እንጂ ወደ ተግባር የወረደ አይደለም ብለን እናምናለን›› ወጣት ልዩነህ ታምራት ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያ ዮዝ አሶሴሽን መስራችና መሪ

የበጎ ፈቃድ ተግባራት ከጊዜ ወደ ጊዜ በሀገራችን ውስጥ ከፍተኛ ትኩረት እየተሰጠውና በአገልግሎቱም ጥራትና ተደራሽነት አንፃር ከፍተኛ ተፅዕኖ እየፈጠረ መሆኑ እሙን ነው፡፡ በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ባሳዩት የበጎነት ልብ እና ተሳትፎ... Read more »

በተማሪነት ወቅት የተጀመረ የበጎነት ስራ

ሰው ከእንስሳ ከሚለይባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ከፍ ያለ አስተሳሰብ የሚያራምድ አእምሮ ባለቤት መሆኑ ነው፡፡ ይህ ከፍ ያለ አስተሳሰብ ከሚገለፅባቸው መንገዶች አንዱ ደግሞ ለሰዎች በምናደርገው ድጋፍ ነው፡፡ በአገራችን ሰዎችን መርዳት እንደ ጠንካራ ባህል... Read more »

የጤናአዳም አዳኝነቱ፣ ፅንስ ከማጨናገፍ እስከ መግደል የሚደርሰው ጎጂነቱ!

በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤናአዳም ለሆድ ሕመም፣ ለተቅማጥ፣ ለጆሮ፣ ለልብ ሕመም፣ ለኪንታሮት፣ ለኢንፍልዌንዛና ከአንጀት መታወክ ጋር ለተያያዙ አገልግሎት ላይ ይውላል፤ የደረቀው ፍሬ ከተፈጨ በኋላ ተፈልቶ በመጠጣት ለተቅማጥ ሕክምና ሲውል፣ ቅጠሉ ከተከተከተ በኋላ በውኃ... Read more »

የትከሻ ህመምን እንዴት ማስታገስ ይቻላል?

በአብዛኛው ከአቀማመጥ ጋር በተያያዘ የትከሻ እና ጀርባ ህመም በተደጋጋሚ ሲከሰት ይስተዋላል። የትከሻ ህመም ደግሞ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥም የሚያጋጥም ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የተለመደ አይነት ችግር ነው። በአብዛኛው ኮምፒውተር ላይ እና መሰል መገልገያዎች... Read more »

ፓን-አፍሪካኒስቱ ኢትዮጵያዊ ሐኪምና አርበኛ

አንዳንድ ሰዎች በምድር ላይ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ኖረው እጅግ የሚያስገርሙ በርካታ ታላላቅ ተግባራትን ይፈፅማሉ። ከዚህ በላይ የሚስገርመው ደግሞ እነዚህ ጥቂት ዓመታትን ብቻ በሕይወት ኖረው ብዙ ተግባራትን ያከናወኑ ሰዎች ታላላቅ ስራዎቻቸው ምንም ዓይነት... Read more »