ልጆች በክረምት ወራት በወንዞች አካባቢ የሚጫዋዎቱ ሲሆን፤ ይህ ለበሽታ ከማጋለጡ ባለፈ በጎርፍ ሊወሰዱ ስለሚችሉ ልጆች ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚኖርባቸው ዶክተር ሄኖክ ዘውዱ፣ የሕፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የ“ልጅ በዕድሉ አይደግ መፅሐፍ” ደራሲ መክረዋል። ዶክተር ሄኖክ... Read more »
በ1866 ዓ.ም ምዕራብ ሸዋ፣ አገምጃ ውስጥ ልዩ ስሙ ሰርቦኦዳ ኮሎ በተባለ ቦታ አቶ ጋሪ ጎዳና እና ወይዘሮ ሌሎ ጉቴ 13ኛ ልጃቸውን አገኙ። ስሙንም ‹‹ገሜሳ›› አሉት። ሕፃኑ ገሜሳ የልጅነት እድሜውን ያሳለፈው በተወለደበት አካባቢ፣... Read more »
ባለፈው ሳምንት የቤተሰብ አምድ እትማችን በ-ያለእድሜ ጋብቻ የሚጣሱ መብቶችንና የሕጉን አግባብ የአማራ ክልልን እንደ መነሻ በማድረግ ከክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መሥሪያ ቤት የፍትሐብሔር አቃቤ ሕግ የሆኑትን አቶ አማረ ሲሳይን አነጋግረን የመጀመሪያውን ክፍል... Read more »
ስኬት ብዙ ደረጃዎችን የሚያካትት ሂደት ነው። የዚህ ጽሁፍ ዋና አላማም ያሰቡትን እና ያቀዱትን እንዴት ማሳካት ይቻላል የሚለውን ጥያቄ መመለስ ማስቻል ነው። ስለዚህ ምን ማድረግና ማግኘት እፈልጋለሁ የሚለውን ጥያቄ ማሰብ የግድ አስፈላጊ ነው።... Read more »
በዘመናችን የሚያደናግሩንና የሚያነታርኩን ጉዳዮች ብዙ ናቸው ። አንዱ የሚለውን አንዱ አይሰማም። አንዱ የሚያደርገው ለአንዱ ጭራሽ ሊታሰብ እንኳን እማይገባ ስህተት ነው፤ የአንደኛው አመራር ለሌላኛው አገዛዝ ነው፤ የአንዱ ቅን ሀሳብ ለሌላኛው ሴራ ነው ።... Read more »
አገሪቱና ሕዝቧ በወቅታዊ ጉዳይ ፋታ አጥተዋል። ወሬው ሁሉ ‹‹ህ.ወ.ሓ.ት፣ ጁንታ፣ ተደመሰሰ፣ ተቆጣጠሩት፣ የህልውና ዘመቻ …›› ሆኗል።በእውቀትና በስነ ምግባር ደጅ ያላለፉ ‹‹አክቲቪስት›› ተብዬዎች የሚነዙትና ተከታዮቻቸው ተቀብለው የሚያራግቡት የውሸት መረጃ ሰፊውን ሕዝብ በእጅጉ ግራ... Read more »
የዘንድሮው የዓለም ጡት ማጥባት ሳምንት ‹‹ጡት ማጥባትን መጠበቅ የጋራ ኃላፊነት›› በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ30ኛ ግዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ13ኛ ግዜ ከሐምሌ 25 አስከ እስከ ነሃሴ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ... Read more »
የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር ተማሪዎችን በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ችግር ምክንያት የተጎዱ ተማሪዎች የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙና በትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ያስችላል። የመማር ማስተማሩ ሂደት እና የተማሪዎች ተሳትፎ ከማሳደግ ባሻገር እንደ ሀገር ውጤታማና... Read more »
ገጠመኙ ከጥቂት ዓመታት በፊት ነው፡፡ በምኖርበት አካባቢ የቤት እቃ መሸጫ ሱቅ ከፍታ ከምትሰራ ሄለን ደጉ ከምትባል ወጣት ጋር ተዋወቅን። ይህች ወጣት በሕጋዊ መንገድ ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬት ለሥራ ፍለጋ በመሄድ ሰርታ የተመለሰች... Read more »
ሙሉጌታ አጥናፍ የተወለደው በአማራ ክልል ሀዊ ዞን ቲሊሊ ወረዳ አደጋጓሽታ ቀበሌ ነው። ለቤተሰቡ ሁለተኛ ልጅ ሲሆን በልጅነት እድሜው በጣም ፈጣን መሆኑን ቤተሰቦቹ ይነግሩት እንደነበር ይገልጻል። እርሱም እንደሚስታውሰው በልጅነቱ ክብት በመጠበቅ የዳጉሳ ገለባ... Read more »