ከጠላ ቤቱ በረንዳ …

የጽድ ሰፈሩ ጠላ ቤት ሁሌም በደንበኞች ይደምቃል። ስፍራውን ሽተው የሚመጡ ሁሉ ጠላ በጣሳ አስቀርበው ይጎነጫሉ። በአቅማቸው ወዳጅ ዘመድ ለመጋበዝ የሚፈልጉ የእማማ ሽታዬን ጠላ ይመርጡታል። ሽታዬ በየቀኑ የሚመጡ ደንበኞችን ተቀብለው በወጉ ያስተናግዳሉ። አንዳንዴ... Read more »

“ራሷን የቻለችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ልዩነቶቻችንን ሁሉ ወደ ጎን በማድረግ በአንድነት ጸንተን እንቁም!” ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ምክትል ጠ/ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

 ውድ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ አስቀድሜ፣ ይህን የአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ ሠላምታና የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክቴን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስም ሳስተላለፍ ከፍ ያለ ክብርና ታላቅ ደስታ እየተሰማኝ ነው። የአዲስ አመት ዘመን መባቻ... Read more »

“እንቅፋቶቻችን እየተወገዱና ወደረኞቻችን ሁሉ ድል እየሆኑ ነው። ዘመኑ የኢትዮጵያ ነው!” -ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት! ይሄን አዲስ ዓመት የምናከብረው በወሳኝ ሀገራዊ ፈተናና ተስፋ መካከል ሆነን ነው። ኢትዮጵያ በፈተና እና ተስፋ መካከል ሆና አዲስ ዓመት ስታከብር ይህ የመጀመሪያዋ አይደለም። ምናልባትም የመጨረሻዋም አይሆንም። ኢትዮጵያውያን ፈተና የማያስበረግገን፣... Read more »

የክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

 • በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን • የሀገርን ዳር ድንበር እና ህልውና ለማስከበር በዱር በገደሉ ግዳጃችሁን በጀግንነት እየፈጸማችሁ ያላችሁ ውድ የመከላከያ ሠራዊት አባላት • ውድ ወገኖቼ፤... Read more »

‹‹በክረምቱ ወራት በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ በማህበሩ በኩል ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ችግኞችን መትከል ተችሏል››ወጣት ይሁነኝ መሀመድ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ዋና ፀሐፊ

በአገሪቱ በክረምት ወራት አብዛኛው ወጣት ክፍል ከትምህርት እረፍት የሚወስድበት ወቅት በመሆኑ በተለያዩ በጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ላይ ሲሳተፍ ማየት የተለመደ ተግባር ነው።መንግሥትም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የመንግሥት ተቋማት በበጎ ሥራዎች ላይ እንዲሳተፉ እያደረገ ይገኛል።በተለይ... Read more »

የአካባቢያቸውን ችግር በራሳቸው እየፈቱ የሚገኙ የበጎነት እጆች

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው።የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር ቀደም ነው።... Read more »

አዲሱ “ዴልታ” የኮቪድ ዝርያና የደቀነው ስጋት

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሆነ በሀገራችን ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን መፍትሔ አልተገኘለትም። በጤና ባለሙያዎቹ አንድና አንድ መፍትሔ ተብሎ የተቀመጠው መከላከልና መከላከል ብቻ ነው። በዚህም የወረርሽኙን የስርጭት አድማስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ... Read more »

የሀገራት ግንኙነትና የሚመራበት ህግ ማዕቀፍ

የዓለም ሀገራት በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ግንኙነት ይፈጥራሉ። በተለይ በአሁኑ ወቅት የዓለም ሀገራት የጠበቀ ግንኙነት በመፍጠር በጋራ የሚሰሩበት ወቅት ላይ እንገኛለን። የሀገራት ግንኙነት በኢኮኖሚ፣ ንግድ፣ በፖለቲካ ወይም በፀጥታ ዘርፍ በትብብር መስራት ላይ የተመሰረተ... Read more »

የልጆች አስም መነሻ ምክንያቶቹና ህክምናው

አስም የመተንፈሻ አካላችን ባእድ በሆኑ የትንፋሽ አለርጂ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ ጥበት መድኃኒት ሲወስዱ ወደነበረበት በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ነው። አሁን የምንገኝበት ወቅት ደግሞ... Read more »

ሴቶች በወር አበባ ወቅት መውሰድ ያለባችሁና የሌለባችሁ ምግቦች

በብዙ ሴቶች ላይ የወር አበባ በሚታይባቸው ወቅቶች ከባድ የህመምና ምቾትን የሚነሱ ስሜቶች ይስተዋላሉ። የአመጋገብ ባለሙያው እና የአኗኗር ዘይቤ መስራች ዶክተር ሮሂኒ ፓቲልን ሴቶች በወር አበባ ወቅት መውሰድ ያለባቸውና የሌለባቸው ምግቦችን በተመለከተ ጠይቀናቸው... Read more »