በኢትዮ-ቻይና ትብብር ማዕቀፍ የታቀፈው የመማር-ማስተማር ሂደት

ኢትዮጵያና ቻይና የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ቢኖራቸውም እንደ አሁን የሁለቱ ግንኙነት፣ ትብብርና ትስስር ተጠናክሮ የሚያውቅ አይመስልም። ከማንም በበለጠ የሁለቱ ግንኙነት ጥብቅ ብቻ ሳይሆን በጋራ መስራት፣ መልማትና ማደግን ያካተተ ሆኖ ነው የሚታየው። ይህንን ግንኙነታቸውን... Read more »

ትምህርት ቤቶችን ለፖለቲካ ሴራ

ትምህርት ቤት የእውቀት መቋደሻ ማዕድ ነው። ተማሪዎች ፊደል ቆጥረው፣ ቁጥር ቀምረው፣ ተመራምረው እና ታሪክን ጠቅሰው ሙሉዕ ስብዕና ለማግኘት የሚቀረጹበት አውድ፤ የመማር ማስተማር ተግባር የሚከናወንበት ወይም የእውቀት ሽግግር የሚደረግበት ቦታ ነው። ተማሪዎች በሚያገኙት... Read more »

በበደል የተገፋውና በጥረቱ መሰንበት የቻለው ጫማ ሰፊ

የትምህርት ዕድል አለማግኘት፣ ምግብና መጠለያ ማጣት ከተስፋ መቁረጥ ጋር ሲደመር ድህነትን ይወልዳል። እነዚህን የሕይወት ውጣውረዶችን አልፎ በሕይወት ለመኖር የሚታትር፣ ልመናን የተጠየፈ ዜጋ ማግኘት ብዙም ያልተለመደ ነው። የዛሬው የዚህ ዓምድ እንግዳችን እናቱ፣ እህትና... Read more »

አፈዮዲ፤ አፈሐንዲ

የሆስፒታሉ የድንገተኛ አገልግሎት መስጫ ክፍል ውስጥ ናቸው። ቤተሰብ የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቶ በድንጋጤ ውስጥ ይተራመሳል። የእምባ ጎርፍ ከእያንዳንዱ የቤተሰብ አባል ይፈሳል፤ በስጋትና በትንሽ ተስፋ መካከል የሚፈሱ የእንባ ዘለላዎች። ስሜታቸውን ውጠው ነገሮችን ወደ መስመር... Read more »

የቂመኛው እጆች

ተከሳሹ ከፖሊሱ ጠረጴዛ ፊት ለፊት ካለው ወንበር ተቀምጦ ጥያቄዎችን ይመልሳል።አሁንም ማስረጃ በቀረበበት ጉዳይ ላይ ክዶ እየተከራከረ ነው።ከሰዓታት በፊት የሕክምና ቀጠሮ ነበረው።በተከሰሰበት የነፍስ ማጥፋት ወንጀልም ችሎት ሲመላለስ ወራት ተቆጥረዋል። ኪሮስ ኃይሌና እሱን መሰል... Read more »

የምግብና የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለመፍታት

የኢትዮጵያ የምግብና ስርአተ ምግብ ፖሊሲ ለመጀመሪየ ጊዜ ህዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም መፅደቁ ይታወሳል። ሀገሪቱም ከምግብና ከስርአተ ምግብ ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን እ.ኤ.አ በ 2030 ዜሮ ለማድረግ ቁርጠኝነት ያሳያችበትና ቃል የገባችበት ነው።... Read more »

“የሀገር መሪ ግንባር ሄዶ እየተዋጋ ቁጭ ብሎ የሚመለከት ወጣት አይኖርም” የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ኢትዮጵያን እንደሚያፈራርስ በገሀድ አውጆ ጦርነት ከከፈተ ጊዜ ጀምሮ ምዕራባውያኑ ሃይ ከማለት ይልቅ አይዞህ እያሉት እዚህ አድርሰውቷል። ሀገር የማፈራረስ ተልዕኮ ይዞ የተነሳን የጥፋት ቡድን የልብ ልብ መስጠታቸው ሳያንስ የተለያዩ ድጋፎችን... Read more »

የወደቁትን አንሱ የነዳያን ማኅበር – የሃያ አራት ዓመት ስኬታማ ጉዞ

የወደቁትን አንሱ የነዳያን ማኅበር መስራች አቶ ስንታየሁ አበጀ ይባላሉ ትውልዳቸው በደቡብ ጎንደር አካባቢ ነው። እናታቸው ገና በስድስት ዓመታቸው ያረፉ ሲሆን በርካታ ህመሞችም ነበሩባቸው። በ1981 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ የመጨረሻውን ፈውስ... Read more »

“ተነስ!!! ታጠቅ!!! ዝመት!!!”

አገር ሲወረር የመሪዎች ወደ ግንባር የመዝመት ታሪክ ለኢትዮጵያ አዲስ አይደለም። እስከ መንግሥቱ ኃይለማሪያም ድረስ ሳይቋረጥ የነበረ ተግባር ነበር። ግን ተቋረጠ። ይሁን እንጂ የተቋረጠው የመሪዎች የጀግንነት እሴት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተቀጠለ። እነሆ... Read more »

ሴቶች – ጊዜ የራሱን ጀግና ሲወልድ

ከማንም በፊት ኢትዮጵያ የሴት መሪዎችን አፍርታ በሴት መሪዎቿ ተዳድራለች። ከታችኛው የስልጣን መዋቅር ጀምሮ እስከ ላይኛው ድረስ ሴቶቻችን ያሉ ሲሆን፤ ሲሰጡት በነበረው አመራርም አገሪቷን በብዙ የታሪክ እርምጃዎች ወደፊት አራምደዋታል፤ እዚህም አድርሰዋታል። ዛሬ ለሴቶች... Read more »