ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎች እንደሚያመለክቱት የአንድ አገር ሰላም ባለቤት የዚያች አገር ሕዝብ ነው። ከዚያ ሕዝብ ውጪ የሰላሙ ባለቤት ሊሆን የሚችል ማንም የለም፤ ይኖራል ብሎ ማሰብም የዋህነት፤ ከዚያም ባለፈ ስለ የዋህነት የሚከፈልን ዋጋ ማብዛት... Read more »
ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ የአየር ንብረት፣ውሀ እና የሰው ጉልበት አላት። በ12 ተፋሰሶች ሊለማ የሚችል ሰፊና ለም መሬት ባለቤት ናት። ለግብርና ሥራ ተስማሚ የሆነ 36 ሚሊዮን ሄክታር የሚታረስ መሬት ቢኖራትም እስከ አሁን አገልግሎት... Read more »
ጦርነት የቱን ያህል አስከፊ እንደሆነ ለኛ ኢትዮጵያውያን ነጋሪ አያስፈልገንም። የዛሬ ብቻ ሳይሆን ዘመናት ያስቆጠረ ታሪካችን ሰፊ አካል ሆኖ ቆይቷልና። በየዘመኑ ከጦርነት ጋር በተያያዘ ትውልዶች ብዙ ዋጋ ለመክፈል ተገደዋል፤ ከፍለዋልም። ከዚህ የተነሳም ድህነትና... Read more »
የአንድ ሀገርና ሕዝብ የነገ ብሩህ ተስፋ በተጨባጭ መሰረት የሚያደርገው ሰላምን ነው። ያለ ሰላም ስለአንድ ሀገር ነገዎች ቀርቶ ሕልውና ማሰብ አይቻልም። ለዚህ ደግሞ ትናንት ያጋጠመን የሰላም እጦት የቱን ያህል ለህልውናችን አደጋ ሆኖ እንደተፈታተነን... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን ዘመናት ያስቆጠሩ ከሰላም ጋር የተያያዙ ብዙ ባህላዊ ፣ መንፈሳዊ እና ማህበራዊ እሴቶች ያሉን ህዝቦች ነን። እነዚህ እሴቶቻችን ዓለም አቀፍ እውቅና የተቸሩ፣ እንደ አገርም መለያችን ተደርገው የሚወሰዱ ናቸው። የሰላም ጠንቅ የሆኑ... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው፡፡ ለዘመናት አብሮ ተከባብሮ በመኖርና የሰላም ተምሳሌት በመሆን በአርአያነት ሲጠቀስ የኖረም ነው፡፡ ከኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ አኩሪ መገለጫዎች መካከል የብሔር፣ የእምነት፣ የቋንቋ፣ የባህልና ሌሎች ልዩነቶችን ዕውቅና በመስጠት ተሳስቦና... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ ብቻ ሳይሆን በማህበራዊ እሴቷም ከፍ ያለ ስም አላት። በዓለም አቀፍ ደረጃ ከምትጠቀስባቸው ገናና ታሪኮቿ በተጓዳኝ በመቻቻል፣ እንዲሁም በፍቅርና በሰላም አብሮ የመኖር እሴቷ ለሌሎች ምሳሌ ሆና የምትቀርብ ጥንታዊት አገር ናት። በዚህ... Read more »
ኢትዮጵያ የብዙ ሺ ዓመታት የዳበረ ታሪክና ሀብት ባለቤት ነች፤ የሰው ዘር መገኛ እና የሰው ልጆች ስልጣኔ መነሻ፤ የአትንኩኝ ባይነትና የነጻነት ፋና ወጊ መሆኗም የአደባባይ ምስጢር ነው። ይህንን በሚቃረን መልኩም ለዘመናት እንደ ሀገር... Read more »
ልጆችን ከባድ ከሆነ በሽታ ለመከላከልና ከሞት ለመታደግ ክትባት ቀላሉ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ዘዴ መሆኑን ሁሉም ሰው መረዳት ይኖርበታል። ሁሉም ክትባቶች ለልጆች እንደ የእድሜያቸው በነፃ የሚሰጥ ሲሆን ልጆች ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ በሽታን አስቀድሞ... Read more »
ለሁለት ዓመታት የዘለቀው እና አገርና ህዝብን ብዙ ዋጋ ያስከፈለው የሰሜኑ ኢትዮጵያ ግጭት በቅርቡ በፕሪቶሪያ በተደረሰ የሰላም ስምምነት መነሻነት አሁን ላይ የሰላም አየር መንፈስ ጀምሯል፡፡ የሰላም ስምምነቱ ታዲያ ዜጎች ከጦርነት አደጋ እፎይታን ያገኙበት... Read more »