‹‹ያለችን አንድ ኢትዮጵያ ነች፡፡ ከየትኛውም የፖለቲካ አመለካከት በላይ ሀገራዊ አንድነት ይበልጣል፡፡ አንድነት ማለት ግን አንድ አይነትነት ማለት እንዳልሆነ ሊሰመርበት ይገባል፡፡ አንድነታችን ልዩነታችንን ያቀፈ፣ ብዝሃነታችንን በህብረ ብሔራዊነታችን ያደመቀ መሆን አለበት›› ‹‹በዋናነት ፉክክራችን ከዓለም... Read more »
በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 102 ቁጥር አንድ መሰረት፣ በፌዴራልና በክልል የምርጫ ክልሎች ነጻና ትክክለኛ ምርጫ በገለልተኝነት እንዲያካሂድ ከማንኛውም ተጽዕኖ ነጻ የሆነ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይቋቋማል ይላል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ተቋም ለበርካታ ዓመታት... Read more »
የነገዋን ኢትዮጵያ የሚገነቡ ተስፋዎች፣ የኢትዮጵያን ህብረ ብሄራዊነት የምናይባቸው ተምሳሌቶች፣ ወላጅ ለፍቶ ደክሞ አሳድጐ ፍሬውን የሚያጭድባቸው ቡቃያዎች፣ ሀገር ከድህነቷ ቀንሳ ብዙ መዋዕለ ነዋይዋን ያፈሰሰችባቸው እምቡጦቿ ናቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች። የሀገራችን መጻዒ ዕድልና... Read more »
ማንኛውም ኃላፊና የህዝብ ተመራጭ ኃላፊነቱን ሲያጓድል ተጠያቂ እንደሚሆን በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 12 ንዑስ አንቀጽ አንድ ላይ መደንገጉ ይታወቃል፡፡ ይህም ማለት አንድ ሰው የቱንም ያህል በአገሪቱ ካሉት የስልጣን እርከኖች ውስጥ ከፍተኛ የሚባለው... Read more »
ኢትዮጵያን የተለየ ውበት የሚያላብሷት የተለያዩ ባህሎች፣ እምነቶች እና ቋንቋዎች ያሏቸው ብሔሮችና ብሔረሰቦቿ ናቸው፡፡ እነዚህ የተለያየ ባህል፣ ማንነትና እምነት ያላቸው ሕዝቦች ደግሞ በአገራቸው ጉዳይ ላይ ባላቸው አንድነትና ህብረት በዓለም ማህበረሰብ ዘንድ ጭምር ይታወቃሉ፡፡... Read more »
“…ሁላችሁም ተማሪዎች ወገባችሁን አጥብቃችሁ ታጠቁ፤ ሀገራችሁና ወገናችሁ እየጠበቋችሁ ነው። ጊዜ የለንም ፍጠኑ። ከትናንቱ እጅግ ዘግይተናልና ለነገ መፍጠን አለብን። መሮጥ እንጂ መሄድ ብቻ አያዋጣንም። ለአልባሌ ነገር ጊዜ የለንም። ጊዜው የትምህርት፣ የሥራና የሀገር ግንባታ... Read more »
ጥንት ኢትዮጵያውያን ያለ ሕግ የኖሩበት ወቅት አልነበረም ማለት ይቻላል። ዛሬ ሕጎቻቸው ዳብረው፣ ፍትሕ ሰፍኖባቸው፣ መብታቸው ተከብሮላቸውና ነፃነታቸው ተጠብቆላቸው የምናያቸው ብዙዎቹ የዓለም አገራት በፅሁፍ የሰፈረ ሕግ ባልነበራቸው ዘመን በኢትዮጵያ በጽሑፍ የሰፈሩ፣ የህዝቡን መስተጋብር... Read more »