
በሕዝቦች ተቃውሞና ግፊት ተቀጣጥሎ ተጠቃሽ ውጤቶችን ካመጣው የአገራችን የለውጥ ሂደት ጎን ለጎን ያጋጠሙን መሰናክሎች በርካታ ናቸው። ሁሉም ግን ማረፊያቸውና ማጠንጠኛቸው ህዝብን ማፈናቀል፣ የግለሰቦችን ህይወት ማጥፋትና ሀብትና ንብረት ማውደም ሆነዋል። በአንዳንድ አካባቢዎች ሆን... Read more »

ቡናችን በዓለም ገበያ ተገቢውን ዋጋ እያጣ ነው። ባለፉት ዓመታት የግብርና ምርቶች የዓለም ገበያ ዋጋ መቀነሱን ተከትሎ በአጠቃላይ የውጭ ምንዛሬ ምንጫችን የሆኑት የግብርና ምርቶች በተለይ የቡና ምርታችን ዋጋ ቀንሷል። የቡና ዋጋ ዘንድሮም በተመሳሳይ... Read more »

ኢትዮጵያ በተለያዩ ወቅቶች ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ ያላቸው በርካታ ጀግኖችን አፍርታለች፡፡ ትላንት የተከበረው የጀግኖች አርበኞች ቀንም የሚያረጋግጥልን ይህንኑ ነው፡፡ ቀደምት አባቶቻችን በየጊዜው አገራችንን ለመውረር የመጡ የውጭ ወራሪ ሃይሎችን በታላቅ ወኔና እልህ በመታገል የአገራችንን... Read more »

የፋሺስት ኃይል ኢትዮጵያን ወረረ እንጂ ከቶ ኢትዮጵያውያንን ሊገዛ አልቻለም፡፡ ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ባለፉት ክፍለ ዘመናት እንደሽምብራ ኩሬው፣ እንደዶጋሊው፣እንደመቅደላው፣ እንደመተማውና እንደዓድዋው ሁሉ የትግሉን ምዕራፍ በማያዳግም ድል አጠናቀዋል፡፡ እኛም እነሆ ዛሬ የእነዚህን ጀግኖች አርበኞች የድል... Read more »

አትዮጵያ ዛፍ ናት። ለብዙዎች መኖሪያ፣ መጠጊያና መጠለያ የሆነች! ለአብራኳ ክፋዮች ብቻ ሳይሆን ቀን ለከፋባቸውና ተቸግረው በአገራቸው መኖር ላልቻሉም አስተማማኝ መጠለያ! በውስጧ የሰፈሩ ህዝቦቿም የህብረ ቀለማዊ ውበት ነጸብራቅ ናቸው። የተለያዩ ቋንቋዎች፣ ባህሎችና ሃይማኖቶች... Read more »

መገናኛ ብዙኃን ሲያሻቸው መልካም አሳቢ፣ ሲያስፈልጋቸው ደግሞ በጀብደኝነት የተሞሉ በመሆናቸው በወሬ እሽቅድድም መረጃን በማዛባት ወይም ወደ አንድ ወገን ያጋደለ የተቆርቋሪነት ስሜት በመያዝ ሚዛናዊነት የጎደላቸው ሆነው መታየታቸውን የሚናገሩ በርካቶች ናቸው። ቀደም ሲል በኢትዮጵያ... Read more »

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሀን አጀማመር ከህትመት ሚዲያው ጋር የሚገናኝ እንደሆነ በርካታ ፀሀፍት ይስማማሉ። በአፄ ምኒልክና በአፄ ኃይለስላሴ ዘመናት የህትመት ውጤቶች አጀንዳ በይዘት የየነገስታቱ ፍፁምነት የሚሰብኩ እንደነበሩ ይታወቃል። በደርግ ዘመነ መንግስትም በአንፃሩ ቀደም ብለው... Read more »

ዓለም አቀፉ የሰራተኞች ቀን ዛሬ ይከበራል። ይህ በዓል የሚከበረው በዓለም ለ130ኛ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ44ኛ ጊዜ ነው። በዓሉ በአገራችን ሰራተኞች ዘንድ “ሰላም ለአገር ዕድገት፤ ለሰራተኛው መደራጀትና ሁለንተናዊ እድገት መሰረት ነው” በሚል መሪ ቃል... Read more »

የፖለቲከኞች ዋነኛ አጀንዳ ነው። ብዙሃን ለእነዚህ መብቶች መከበር የህይወትና የአካል መስዋዕትነት ከፍለዋል። የሰው ልጆች መሰረታዊ ፍላጎቶችም ናቸውና ሊያፍኗቸው የተንቀሳቀሱ መንግሥታት መጨረሻም አላማረም። ለብዙዎች ከስልጣን መውረድም ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው። የሰብዓዊና ዴሞክራሲ መብቶች! በአገራችንም... Read more »

የአመለካከትና ሃሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ መብት የዜጎች ዴሞክራሲዊ መብት አንዱ መገለጫ ነው።በኢፌዴሪ ህገመግሥት አንቀፅ 29 እንደተደነገገውም ማንኛውም ሰው ያለማንም ጣልቃገብነት ሃሳቡን የመግለጽ ነፃነት አለው። ይህ ነፃነት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ወሰን... Read more »