ኢትዮጵያዊነትን በወርቅ ዋንጫ

ባለቅኔው አንድ ድግስ ላይ ይጠሩና ገበታ ላይ ይሰየማሉ። አሳላፊውም መጥቶ በተሰነጠቀ የሸክላ ዋንጫ ጣፋጭ የወይን ጠጅ ይቀዳላቸዋል። ግን የወይን ጠጁና መጠጫው አልተገናኙም። የወይን ጠጁንና የቀረበበትን ዋንጫ አስተያይተውም ‹‹ዋንጫው በወይን ጠጁ ከብሯል፣ የወይን... Read more »

እንዳይደገም ፣ ይደገምም!

27 ዓመታት ወደ ኋላ… ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም… በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የመንግሥት ሥርዓት ለውጥ የተደረገበት ታሪካዊ ቀን። ይህንን ቀን ወንድም ወንድሙን አሸንፎ ስልጣን የያዘበት እለት ብቻ ነው ብሎ መውሰድ አይቻልም። ይልቁንም... Read more »

ሰብዓዊ መብትን ለማክበር በቁርጠኝነት ይሰራ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎችን ከአጸደቀ እነሆ 70 ዓመቱን አከበረ፡፡ እነዚህ ድንጋጌዎች ሁሉም አባል አገራት ያጸደቋቸው እኤአ በ1948 ቢሆንም አተገባበራቸው ግን እንደየአገራቱ መንግስት ቁርጠኝነት የሚለያይ ነው፡፡ ኢትዮጵያም የተመድ መስራችና አባል... Read more »

እርቅ ደም ያደርቅ !

በኢትዮጵያ በተለያዩ ማህበረሰባዊ እና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት ለበርካታ ዓመታት በህዝቦች መካከል የተፈጠሩ ቁርሾዎችን ለመፍታት ፣እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ማውረድ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት የዕርቀ-ሰላም ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቷል፡፡ ረቂቅ አዋጁ... Read more »

ሠላማችን በመጠበቅ ለውጡን እናስቀጥል

አገራችን በለውጥ ምዕራፍ ውስጥ ከገባች ስምንት ወራት ተቆጥረዋል፡፡ በነዚህ የለውጥ ጊዜያት ከዚህ ቀደም ያልነበሩ በርካታ ለውጦች ተከስተዋል፡፡ ይህንን ተከትሎም በአንድ በኩል ለውጡን ለማስቀጠልና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት፣ ብሎም በልማትና በመልካም አስተዳደር ግንባታ ሥርዓት... Read more »

አንድነት ይጎልብት! 

አንድ ጤናማ ሰው ሙሉ ተክለ ሰውነት ያለው ነው። ጤነኛና ደስተኛ ሆኖ መኖር፣ መስራት፣ መማር፣ መንቀሳቀስ … የሚችለው መላ ሰውነቱ ጤናማና የተስተካከለ ሲሆን ብቻ ነው። ከሰውነት ክፍሎቹ አንዱ ላይ ጉዳት ቢገጥመው ሙሉ አካል... Read more »

ለዓለም ምሳሌ የሚሆን ፍቅርን እንሰንቅ፤ በአንድነታችን እንፅና!

የሰው ልጅ ልዩነትን ያለ አንድነት፣ አንድነትን ያለ ልዩነት ሊገልፀው አይችልም፡፡ አንድነት የሚለው ንድፈ ሐሳብ በልዩ ልዩ ማንነቶች ውስጥ የጋራ ማንነት እንዳለ የሚገልፅ ነው፡፡ አንድነት የሚኖረውም ልዩነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት... Read more »

ብዝሃነት ድምቀትም ጉልበትም

ኢትዮጵያ ከ80 በላይ በሚሆኑ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የተገነባች፤ ይህም ድምቀት ሆኗት ለበርካታ ዓመታት የኖረች አገር ነች፡፡ ይህ ህብረ ብሄራዊነት የልዩነት ምንጭ ከመሆን ይልቅ ውበት፤ የጥል ግድግዳ ከመገንባት ይልቅ የመቀራረብ ድልድይ ሆኖ አንዱ ጋር... Read more »

የበዓሉ አከባበር ውጤት ይፈተሽ!

የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በተወካዮቻቸው አማካኝነት ተሰባስበው የህልውናቸው ዋስትና የሆነውን የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ያፀደቁት ህዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም ነበር። ሁሉም የአገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የሚወከሉበት የፌዴሬሽን ምክር ቤትም ሚያዚያ 21 ቀን... Read more »

የፓርቲዎች ውህደት ለተሳካ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ!

አገራችን ኢትዮጵያ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጎሪጥ ከሚታዩበት፣ አልፎም ተርፎ እንደ አውሬ ከሚታደኑበት ዘመን ወጥታ ለዴሞክራሲ ሥርዓቱ ወሳኝ አካል መሆናቸው በታመነበት የለውጥ ዘመን ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከሰባት ወር በፊት በዜጎች ርብርብ በሀገሪቱ እውን የሆነውን... Read more »