በዓይነ ህሊና ወደ 1960ዎቹ እንመለስ። እንመለስና በዘመኑ የነበሩ ወጣቶችን እናስታውስ። በወቅቱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በክረምት ወቅት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመስጠት ወደ ገጠሩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይሰማሩ ነበር። በዚያም የአርሶ አደሩን ልጆች የማስተማርና ሌሎችም የበጎ... Read more »
ከስምንት ወራት በፊት በኢትዮጵያ የጀመረው የለውጥ ጉዞ አሁን ላይ ርምጃውን ጠንከር አድርጎ ቀጥሏል:: ተቋምን መልሶ የማደራጀት ሥራው መከላከያ ሰራዊቱንም አካቷል፡፡ በእርግጥም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአገሪቱን ሁኔታ ባገናዘበና የዓለም አቀፉን እውነታ ከግምት ባስገባ... Read more »
በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ያለፉት ሦስት አመታት አፈጻጸም ኢንዱስትሪው ማደጉን የግብርናው እድገት መቀነሱን የፕላንና ልማት ኮሚሽን ሰሞኑን ይፋ ያደረገው መረጃ ያመለክታል፡፡ ኢንዱስትሪው ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያበረከተው ድርሻ ከ15 በመቶ ወደ 26 በመቶ... Read more »
አበው ‹‹ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል›› ይላሉ፡፡ ይህም ለዘመናት የኖረን ችግር ለማስወገድ በሚደረግ ትግል ውስጥ ከባድ ፈተናና ትግል መኖሩን የሚያመላክቱበት ምሳሌ ነው፡፡ አገርን በማሳደግ ሂደት ውስጥ በርካታ ውጣ ውረዶች አሉ፡፡ አሁን በአገራችን እያጋጠመ ያለውም... Read more »
በአንድ ድርጅት ውስጥ 30 ሠራተኞች ያሉት አሠሪ ነበር። ሠራተኞቹ ወጣቶችና ታታሪ ቢሆኑም ተባብሮ የመሥራት ልምዳቸው ዝቅተኛ ነበር። እንዲሁም አዳዲስ ሃሳቦችን ቶሎ ለመቀበል እና ለመማርም ዝግጁ ቢሆኑም እውቀታቸውን አስተባብሮ ለአንድ ዓላማ በማዋል ረገድ... Read more »
በሀገራችን በተለያዩ የመንግሥት ሥርዓቶች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በዜጎች ላይ ሲፈፀሙ ተስተውሏል። ሰዎች ያለ ጥፋታቸው ሲታሰሩ፣ ሲገረፉ፣ ሲገደሉ… በጅምላ ሲቀበሩ መቆየታቸውን የምናውቀው ሀቅ ነው። በሥርዓቱ አገሪቱ የምትተዳደርበት ህግ ቢኖራትም የህግ አስፈፃሚው፣የሥርዓቱ ባለሥልጣናት፣ ግለሰቦች... Read more »
አገራችን በሁለት አማራጮች መካከል ተወጥራለች፡፡ የመጀመሪያው፣ አብዛኛው ዜጋ የሚመርጠውና የሚያቀነቅነው ጎዳና ብሩህ ተስፋን ያመላክታል፡፡ ጎዳናው ሰላም፣ እኩልነት፣ ፍትህ፣ ብልጽግናና ወንድማማችነትን ሰንቋል፡፡ ይህ ባለፉት ስምንት ወራት ከታየው ለውጥ ጋር በተያያዘ የተፈጠረው መነቃቃት... Read more »
ባለቅኔው አንድ ድግስ ላይ ይጠሩና ገበታ ላይ ይሰየማሉ። አሳላፊውም መጥቶ በተሰነጠቀ የሸክላ ዋንጫ ጣፋጭ የወይን ጠጅ ይቀዳላቸዋል። ግን የወይን ጠጁና መጠጫው አልተገናኙም። የወይን ጠጁንና የቀረበበትን ዋንጫ አስተያይተውም ‹‹ዋንጫው በወይን ጠጁ ከብሯል፣ የወይን... Read more »
27 ዓመታት ወደ ኋላ… ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም… በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የመንግሥት ሥርዓት ለውጥ የተደረገበት ታሪካዊ ቀን። ይህንን ቀን ወንድም ወንድሙን አሸንፎ ስልጣን የያዘበት እለት ብቻ ነው ብሎ መውሰድ አይቻልም። ይልቁንም... Read more »
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎችን ከአጸደቀ እነሆ 70 ዓመቱን አከበረ፡፡ እነዚህ ድንጋጌዎች ሁሉም አባል አገራት ያጸደቋቸው እኤአ በ1948 ቢሆንም አተገባበራቸው ግን እንደየአገራቱ መንግስት ቁርጠኝነት የሚለያይ ነው፡፡ ኢትዮጵያም የተመድ መስራችና አባል... Read more »